ሳያገቡ የሚወልዱ ሰዎች/ እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 01. 2023
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 176

  • @fevenketema
    @fevenketema  Před rokem +17

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +60

    ፌቪና ፓስተር ቼሬ የሚወድ 🙌👍

  • @ezu867
    @ezu867 Před rokem +5

    በጣም የምወደው ፓስተር እና የማከብረው። ምንም እንኳን የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ብሆንም ፓሰተር ቸሬ ከእነታው ዝንፍ አይልም። የድሮ አራዳና የወንዶች ጉዳይ ፣ ጭንቅላ እና አስተሳሰብ የገባው። በርታልኝ ወንድሜ አላህ ይባርክህ። እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን። ፌቩየ ጥሩ ስራሽን ቀጥይበት እወድሽ አለሁ።

  • @bizuneshtene5444
    @bizuneshtene5444 Před rokem +11

    ፌቢ እና ፓስተር ቼሬ በጣም ነው የምወዳቹ ለሌላው በጣም በጣም ትልቅ ትምርት ነው ምክንያቱም ሰው የዛሬው ፍቅር መሆኑን እምነቱን ነው የሚያስበው ነገን አርቆ አያስብም በዚህ ዘመን ህግ ጋር ቢኬድም ሀቅ ካለው ሰው ይልቅ ወረቀት የያዘው ነገር ነው ተቀባይነት ያለው ሰውን መውደድ እንጂ ፍፁም አድርጎ ማመን መልካም አይደለም ሰው ሀሳብን ይቀይራል መውደድ ማፋቀር ደስ ይላል ግን ነገን ማሰብ ወላጅ እንኳን ቢያልፍ ለልጆች ጦስ አለማስቀመጥ መንፈሳዊም የምድርንም ህግን ተከትሎ መጓዝ መልካም ነው እህታችን ጌታ ይርዳት ለሌላው ግን ትልቅ ትምህርት ነው
    Thank you

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem +8

    I'm. Single. I'm happy lm. Stronger Stronger. USA 🇺🇸

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před rokem +2

    እህቶቸ በአረባገር ያላችሁ ተጠንቀቁ ታማኝ ሁኑ ሠውን አትመኑ ቤተሠብ ጎደኛ ፍቅረኛዬ ምናም ።አንቡል ብልጥ እንሁን በጣም ይጠቅመናን ይህ ትምህርት

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe8541 Před rokem +12

    ፌቪን የእኔቆንጆ ፖስተርቼሬ በጣም የምወድክ የማከብርሕ ሠውነክ በተለይ ስለትዳር ያለሕ አመልካከት

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Před rokem +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ ፓሰተር ቸሬ እንዳንተ ያለውን መካሪ አስተማሪ ያብዛልን

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před rokem +10

    እኔ ምንም አልልም ሁሉም ነገር በመጀመሪያ ቀሬ,, ሳው ምን ያህል ብንዎድም ሰው ሸምበቆ ነው ነጌ ይቀየራል,, ብቻ ከዚህ በኃላ ያለዉን ህወት ወደ ፈጣሪ ፀሎት አርጋ ለልጆቹዋም ጠንካራ ትሁን እሱም ልመልስም ይቺላል መጀመሪያዉ እራስሺን ተቀበይ 🙏🙏ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před rokem +2

    ፓስተር ያለዉ ትክክል ነው፡ አሁን አስተውላ ስላየችው ነው አዲስ የመሰላት: ልጆቹን ብሎ እንጂ አውጥቶም ሊጥላት ይችላል በዚ አያያዙ፡ አልቅሰሽ ለምኚ አምላክሽን ተማፀኚ እህቴ ፋርድ የሱ ነው ንሰሀም ግቢ😢, ፌቨን ደሞ ታሪካቸውን ሲያካፋሉሽ አቅርበሽ ብቻ ዝም አተበይ ተከታትለሽ አግዣቸው በእመቤቴ፡ ፖስተር ማገዝ አለብን እንዳለው፡ ሀሳብ ብቻውን ብርታት አይሆንም። ሰው ለሰው መዳኒትም ነው ሲረዳዳ: በርቺ።

  • @elias0829
    @elias0829 Před rokem +7

    እህቴ ቤቴ ብለሽ ማሰብ አቁሚ ከዚ የበለጠ ጉዳት ትጎጃለሽ ማለትም ስለ ቤቱ ንብረትነት! የእናቱን እድሜ ያርዝምልሽ ማለትም እሳቸዉ ከሌሉ ሌሎች ልጆች ንበረቱን ተካፋይ ስለሚሆኑ! እስከዛዉ በእምነትሽ ፀልይ የህመምሽ መንስኤ እሱ አለመሆኑን አጣሪ። ኦርቶዶክስ ከሆንሽ መምህር ግርማ ጋር ወይም መምህር ሔኖክ ጋር ወይናንባ ማርያም ጎሮ ሰፈራ ሒጂ። ጠንክሪ ፈጣሪ ይርዳሽ! እግዚአብሔር ለሱም ልቦና ይስጠዉ🙏

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ አና ፌቢ እናመሠግናለን!!!!!ልጆቿን ሠብስባ ታሳድግ!!!!!!!

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 Před rokem +4

    Thank you Feven. Great Lesson!! Keep going

  • @gebremedhinhailu2189
    @gebremedhinhailu2189 Před rokem

    እህታችን በየዋህነትዋ የማይታመን ሰው አምና የማይሆን ውሳኔ ዉስጥ በመግባትዋ ችግሩ አድጎባት ወደዚህ ዉጥንቅጥ ገብታለች እግዚአብሔር ይርዳት... ሰውየው ግን አቅዶበት ያደረገው ነው የሚመስለው ይሁን እንጂ ልጆች ወልደዋሉና ወደ ልቦናው ቢመለስ መልካም ነው ፈጣሪም ያያልኮ

  • @user-ff9jr5mz4j
    @user-ff9jr5mz4j Před rokem +5

    ክብር ይስጥልን ትልቅ ትምህርትነው

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 Před rokem +2

    ፖሰተር ቸሬ እናመሰግናለን በጣም ነው ሀሳብህ ውሰጤ

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 Před rokem

    I wish we have this before 20 years ago god know what happened to me . Thanks for your time 🙏 it helps 👍 a lot of women's like me

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Před rokem +2

    Thank you so much! GREAT, GREAT, GREAT GREAT, JOB!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe Před rokem +2

    Dear Pastor Chire, you are highly experienced & dedicated to serve our nation, stay blessed!!!

  • @RahelZeregzi-dt7vc
    @RahelZeregzi-dt7vc Před 10 měsíci

    እወነት ብቻይኑር እግዚሀብሂር አንዳች ሳይቀሰር እንዲህ አጠፍጥፎ ይሰጣል ለእኸቶች መልእክት አለኝ አብሶ በዝህሁኒታ ላላችሁ እኸቶቼ መጀመርያ እውነትን ያዙ በሁኒታውስጥ እያላችሁ መልካምነገር ከማድረግ አትጉደሉ ፍርድ የእግዚሀብሂረ ነው

  • @sintayehukoreFayesa-hd2hn

    እኽቴ እኒየምመክርሽ ነገርቢር መብትሽአሥከብረሽ ከዛግቢ ውጭ ከዛእግዚሀብሄር እንዴት እደሜፈርድ ታያለሽ ደሀንየምታሥለቅሱ ሰዎች ተጠቀቁ እግዚሀብሄር ይፍዳል

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    ምርጥ ፕሮግራም 🙏🏾🙏🏾💪🏻💪🏻💪🏻ምርጥ ምክር 🙏🏾🙏🏾

  • @dejenebafa1532
    @dejenebafa1532 Před rokem +2

    ልጅቱ ማሰብ አቃታት እንጅ መጀመርያ ባሏ ለነገሩ ፍንጭ ሰቷት ነበር። በእናተ መረት በቱን ሰርተን ከተጣላን በቱን አከራይተን እኛ ለላ በት ተከራይተን እንኖራለን ስል፣ ማሰብ ነበረባት።

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 Před rokem

    አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ወንዶች ችግር ሴቶችን የምንፈልገው ለፍቅር ሰዬን የእለት ጥቅም ፍለጋ ነው የ ዞሮ እንደዚህ ችግር ዉስጥ ይከተል ማለት ነው እና የትም አገር ሴቶች ደሞ ምስጉኖች ናቸው እስቲ እህቶች ንቁ!። ፓስተር ቸሩ፣ ፌቪን ምርጦች እግዚአብሔር ይባርካቸው🥰

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 Před rokem +1

    Good job Fevi!

  • @eleniasmamaw4030
    @eleniasmamaw4030 Před rokem +4

    ተባረኪ እህቴ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺልን❤❤❤

    • @teklhaymanottekli3932
      @teklhaymanottekli3932 Před rokem

      ለሴቶች ይሄ ሲያንስነዉ ትንሺ ለቀቅ ሲያደርጓቹህ ጥጋባቹህ ከልክ ያልፋል

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +9

    ፌቡ ስወድሽ እኮ ቸርዬ ዘመንህ በደስታ ይሞላ

    • @meselechdejene1880
      @meselechdejene1880 Před rokem

      2220

    • @habtomalem6656
      @habtomalem6656 Před rokem +1

      Hii wyytu konjo new
      Meweyayetu gn hulem
      Negerochin mekotater aychalm
      Mnchil meslon menager lnchil
      Yhon ychilal gn emegnigni
      Yhn slshi behiwet godanalay
      Hiwetn lnmerat anchilm
      Eso endemurkuz yzan
      Tgoz yhonal
      Msale bechere botalay btaskemchat
      Esom esu yalewn ltnegrshi tchilalechi
      Gn yehonechiwn eyiw endechere
      Basebnew lk megoz bnchil yechere flagot
      Behiwetu mn neber ahuns bemn lay ynora
      (Sorry slarezemkut) syesnfna asteyayet
      limeslshi bichilm hiwet endi nat konjit

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Před rokem

    ፓስተር ቸር ፈታ ነው የሚያደርገው ፌቭንዬ ከተማ በርቺ ያገሬ ልጅ

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před rokem

    ይሄን ሰውዬ እወደዋለሁ ትክክል ነው የሚናገረው👏👏

  • @rfds7894
    @rfds7894 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍ ፖስተር ቸሬ የውነት ግን ትክክል ነው የምትናገረው አክባሪህ ነኝ 🥰

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před rokem +1

    You are right paster

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 Před rokem +3

    እኔ ምንም ልመክራት አልችልም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před rokem

    God Bless P Chere💚💛❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před rokem +2

    In US, During COVID time, the divorce lawyers were busy. I heard a lawyer in New York saying my business was booming

  • @hiwotaraegey8371
    @hiwotaraegey8371 Před rokem

    Thank you ,

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 Před rokem

    fiviye betam new eminamesgnew keteybet .…paster chernetm 🙏

  • @mb74091
    @mb74091 Před rokem

    Amen! Yene mar!...

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Před rokem +13

    በጉጉት ነው የምንጠብቀው !!!

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před rokem +1

    ነውር የበዛበት የሚሰማው የሚያስደነግጥ ታሪክ!!!

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před rokem +4

    ማሻአላህ ፌቨን ሁሌም አድናቂሸ ነኝ በጣም ቁም ነገር አሰተማሪ ብሮግራም በማቅሪብሸ ለሁሉም እሰከ ቤተሰብሸ በሙሉ እናመሰግናለን እና የኔ ጥያቄ ሁሌም ለምን ሴት እህቶቻችንም ወንድምቻችንም ትዳር ሳይያዝ በፌት ወይም ጋብቻ ልጅ ይወልዳሉ ለምንሰ አይጠነቀ ቁም ሌላው ሃራም ነው መውለድም አይቻልም ማለቴ በፍፁም የተከለከለ ነው ለምን በዚህ አይነት ብሮግራምሸ ላይ ለመጭው ትውልድ ይህን ትምህርት በደንብ ብታብራሪበትጥሩ ነው አላህ ይጨምርልሻል ሁላችንንም ልጆች ያለውም የለለውም ይማርበታል ማሰተማር አለብሸ እሰከ መቼ ሰተት አላህም ይቅር የሚለው የሰማነውን ሰንተው ነው እያወቅን ግን ይቅር አይለንም ወልዶ መጣል አይደለም ተቸግረሸ ማሳደግ ነው አላህ በሰጠው እርዝቅ ሰለዚህ አንቺ የጨዋ ልጅ ነሸ ሁሌም ንግግርሸ በሰል ያለ ነው አሰቢበት በዚህ ሰራ ላይሰሪበት ሰወች ይማሩበት በርቺ በተለይየ ቤተሰብ ነክ አሰተምሪ ነገር ብትሰሪበት መልካም ነው ትተሸው የምትሄጅው ሁሉ ቀርቶ ጥሩ ሰራሸ ለ ልጅ ልጅ ይተርፋል እንደምታደርጊውም እተማመንብሻለሁ አላህ ቤተሰቦችሸንም አንቺም ጤና ይሰጣችሁ ጀግና ሴት ጀግና የወለዳት የጨዋ ልጅ ሁሌም ሰራዋ ያምራል ይመርብሸ አላህ ይጨምርልሸ ለተቸገረው ለታምመው አላህ አፍያ ይሰጣቸው በርቺ በጣም ጥሩ ብሮግራም በሰፈርሸው ቁና ይሰፈርልሻል መጥፎ ሲመኙሸ ጥሩ ተመኘ መጨረሻው ጥሩ ሰራ ለራሰ ነው ለህታችንም አላህ ይድረሰላት ጎብዥ ሰምሸን ሁሌም በጥሩ አሰጠሪ ባህልሸን አትርሺ አባት እናት ያሰቀመጡትን ሰንወለድ ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ይዘን የምንሄደው ጥሩ ሰራሸን ብቻ ነው በጣም አመሰግናለሁ እኔ ለእህቴ የምመክርሸ ነገር ቢኖር በሁለታችሁም መሃል ያለውን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ግን ሁሌም ባልና ሚሰት የምመክረው ችግራችሁን እራሳችሁ ፍቱ ሌላው ለዚህ አርተፊሻን ኑሮ ለገንዘብ ወይም ለሃብት ብላችሁ ሳይሆን አላህን ፈርታችሁ በፍቅር መኖር እና መጥፎ ለሰራው አላህ ሰራውን ይሰጠናል ሰለዚህ ለ ልጆችሸ መኖር ብቻ አላህ ነው እርሰቃቸውን የሚሰጥ እንጂ ማንም አያደርግም የአላህን መጠበቅ ትዳር ጫወታ አይደለም ማንም ሰው የሰውን ሃቅ የበላ ጎርጓዱ ይጠብቀዋል ለአላህ ሰጡ ኢወት ይቀጥላል የተወለድትን ድዳ ማሰቃየት ጋብቻ እድሜ አይወሰንም አላህ የረዘቃትን መቀበል አላህ ካልፈቀደ ሚሊዬን ብር ቢኖርህ አታገኛትም ወይም አያገኛትም ሰንቱ ሳያገባ የትዳር ያለ እያለ አላገኘም ለምን አላህ አልፈቀደውም ባለትዳር እናት አባቴን የማያከብር ለኔ ሚሰት አትሆነኝም አልሆናትም ዋናው መከባበር ነው ቤተሰብ ያሳደገ አይነካም ጀነትም የምታገኙት ከነሱ ነው. ሲጀመር የሴት ገንዘብም ሆነ ሌላም ካላት የራሷ ነው አይወሰድም ሌላው ያገበሁዋት ሚሰቴን ላሰተዳድራት ነው እሷ የቤት እመቤት ነች ሃይማኖቱ የሚለውን መከተል ብቻ ማንም አያውቅም ሁሉ ነገር ያለው ባልና ሚሰት ብቻ ነው እናት አባት የዳረው ደሰ ይላል ቤተሰብ የሚያውቀው የአሁኑ ዘመን ልክ ነህ የመጨረሻ አባባልህ ሰለ ጋብቻ አሰተምሩዋቸው በጣም ጥሩ ንግግር ተናገርክ በሃይማኖት ልክ ነህ ቤተሰብ በተናቀበት ዘመን አደነኩህ አየህ የሃይማኖቱ ይበልጣል አየሸ ሰው ለንብረት ብቻ ነው እውነት ተናገርሸ ገባችሁ ልክ ነሸ ሁሉንም ትታ ለ ልጆቹ ማሰብ ሌላው ዋጋ የለውም እሱም አላህን ይፍራ የመፍረድ ጎዳይ አላህ ይፈርዳል በሁለቱ መሃል ያለ ሁሉም ይማር የእናንተ ሃሳብ በጣም አደነኳችሁ ትልቅ አባባል

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 Před rokem

      እህቴ ግን ይሄሁላ ኮሜት ካነበበችልጡሩ ነው ግን አንዳንድነገር ያሥቀመጥሽው ያለቦታውነው

    • @bg9694
      @bg9694 Před rokem

      አንድ ጥያቄ አለኝ ከጋብቻ በፊት መውለድ ሀጥያት ነው አላህ አይወደውም በማለት ገልጸሻል ጥያቄዬ አንድ ወንድ እስከሰባት ሚስት ማግባትስ ሀጥያት ነው ወይስ ጽድቅ ነው ትያለሽ መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ!

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 Před rokem

      @@bg9694 እሺ ወንድትሁን ሴት አላቅም ለጥየረቄሽ በእሥልማና አንድወንድ ማግባት የሚፈቀድለት እሥከ 4 ትነው 7 ት አይደለም 4 ሢያገባደሞ አቅሙ ከፈቀድ 4ቱንም ሃቃቸውን ጠብቆ ማሥተዳዳደር ከቻለነው ምንም አቅሙ ካልቻለ አኔድኳን ማሥተዳደር ካልቻለ በመፆም ሥሜቱን መቀነሥአለበት ሲፆምግን አሉ የሡና ፆሞች ወላሁአለም 4 በማግባቱ ሃራም አይሆንም አላህ ፈቅዶለታል ከ

    • @bg9694
      @bg9694 Před rokem

      @@merayammerayam5856 ይህ እንዳለ ሆኖ ሲጠቃለል ከቻልሽ ሀጢያት ነው ከማለትሽ በፊት ሀጥያት ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን እወቂ ለምሳሌ ለኔ አራት ሚስት ማግባት ከሀጥያት በላይ ነው ላንቺ አይደለም ስለዚህ እንደየአመለካከታችን ነው ስለዚህ ቢቻል ከመጻፍ በፊት ማወቅ ይጠይቃል ጨርሻለሁ ለኔ ከመጋባት በፊት መውለድ ሀጥያት አይደለም ለኔ ሀጥያት አራት ሚስት ማግባት ማለት ከሀጥያትም በላይ ነው ይህ ሲባል ሽርሙጥና እንደማለት ነው እኔ የመጣሁበት ማህበረሰብ የሚቆጠረው ሲጠቃለል ለኔ ሀጥያት ላንቺ ላይሆን ይችላል ላንቺ ሀጥያት ለኔ ላይሆን ይችላል
      አመሰግናለሁ

  • @mekdesabera7240
    @mekdesabera7240 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ በስተመጨረሻ የተናገርካቸው ነገሮች መልካም ናቸው ነገር ግን የመጀመሪያው ትክክል ነክ ብዬ አላስብም ምክንያቱም ያጠፋውን ሰውዬ አንደትክክለኛ ሰው ኑሮውን እየኖረ ነው አልክ ተበዳይ ነኝ ያለችውን ደግሞ እንደቂል ቆጠርካት እንዴት እንደዚህ ለመናገር ደፈርክ እሷ ያጣችው ስለፍቅር ብላ ባሏን እና ገንዘቧን ነው ክርስቶስ እኮ ስለፍቅር ብሎ ህይወቱን ሰጥቶዋል እሱን ምን ልትለው ነው ይህን ያልኩት አንድም ሰባኪ ስለሆንክ ነው በተጨማሪ እኛ ወቃሾች አይደለንም ነገር ግን ሀሳብ መስጠት ካለብን በትክክለኛው መንገድ ይሁን ያጠፋውን ሰው ትክክል ነክ እያልነው እነዴት ነው ስህተቶችን መቅረፍ የምንችለው ይህንን ያክል ስለፍቅር የታገሰችውንስ ሴት እንዴት ሞኝ እናደርጋታለን በደንብ ይታሰብበት እባካችሁ አመሠግናለሁ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před rokem

      Paseter eko yalew sewyiw mejemeryawenm ayhonem new yalew siketel tedar eko zew teblo yemigebabet teqam aydelmn dedar sibal yetekedese mehone albet yemangawm aymanot tedar zew tebelo yemigebabet teqam endalone yargagetelnal

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ አሁን እኮ ተሳሳተች መፍትሄው ምንድር ነው ? ምን ታድርግ በቃ አለፈ አሁን በዚህ ሰአት ምን ታድርግ ነው ? ለነገሩ መፍትሄ እንደመስጠት ያለፈ ታሪክ ላይ ግዜ መፍጀት እሚያስፈልግ አይመስለኝም ስለተጋቡም እኮ አንዳንዴ ትዳር አይፀናም አግብተውም ስንት ባለጌ አለ እኔ ግን የምመክርሽ ለልጆችሽም አእምሮ ጥሩ ስላልሆነ ወስኚ የበለጠ ሳትጎጂ ፀልይ አንቺ ጤና ሁኚ ልጆችሽ ጤና ይሁኑ ሌላው ትርፍ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 Před rokem +2

    ሁሌም ፓስተር ቸሬን ብታቀርቢልን ምንአለ

  • @bikiissak3411
    @bikiissak3411 Před rokem

    I am interested in this program. Thanks, Febu, for sharing about this poor woman. I am so sad. First of all, she's very rong. The house for his moms, so that was the point. Please don't trust your marriage and family. Be smart all of women's Please Please Please.

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +6

    አይይይ የሴት መከራ 😢😢😢

  • @Saraorange
    @Saraorange Před rokem +1

    yann tark lam atqrdwm ??

  • @mitkeameno230
    @mitkeameno230 Před rokem

    ምርጥ አርቲስት ነሽ ስወድሽ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 Před rokem

    Yena konjo am so happy for you bereci

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před rokem

    ጌታ ማስለዋሉ ይሰጠን

  • @elsagebregiorgis5348
    @elsagebregiorgis5348 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል ይሄን ታርክ አቀዋለው ባለታሪካ ውሸታምን ቀጣፋ ናት ይሄን ያልኩበት ምክንያት የሱ እናት አዝነው ባኖርዋት ባለቤት ነኝ ብላ አፋዋን ምልታ መማገታ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብላ እደመውጣት ይባስ ብላ እናቱ ኦርቶዶክስ ናችው እሳ ይፓሮቴስታንት ሰዋችሰብስባ እያስጮሀች በጣም ትረብሻቸዋለች እና በእጭሩ ቤተሰቦቹ ልጆቹን አስተምረው አባታቸውም ለልጆቹ ማች ነው ምን አባባል አለ ኮከብና ንጋት እያደር ይጠራል እናተም ብትሆኑ የእንዱን ታርኪ ሰምታቹ አትፍረጁ ለማንኛ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @titidebessay9362
    @titidebessay9362 Před rokem

    Good job 👏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +3

    People Do Not steal someone's husband or wife ::God have some one for each of us:: what a sad story Please be strong 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SoLen-ou1qk
    @SoLen-ou1qk Před rokem

    Lemn ke chere gar abrachu atserum hulem so perfect kemr le bzu sew titerfalachu

  • @kevinduba9217
    @kevinduba9217 Před rokem

    ከቁም ነገሩ ባሻገር ፖስተር ቼሬ እርሻ ጫት ነዉ የሚቅመዉ ያልከዉ በጣም ያስቃል

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 Před rokem

    Tanaka pastor

  • @zednamo6289
    @zednamo6289 Před rokem

    Ewunetenga tarik aleng enem erjiing fevenoye

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 Před 5 měsíci

    Powerful

  • @betlhemtesfaye5423
    @betlhemtesfaye5423 Před rokem +1

    Mebthw ነው ባል men yargl enam በራሴ አያየውት ነው ማን የድርቅል kensug

  • @wubayehuaweke5145
    @wubayehuaweke5145 Před rokem

    Abo chere sewedew ymchegnal kprotestant ymilye❤❤❤

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 Před rokem +4

    እሺ ሰው አይቀመስ ማንን እናግባ ግራ ተጋባን እኮ

  • @user-ko1pz3gh2s
    @user-ko1pz3gh2s Před rokem +1

    በዝህ ታራክ ብዙ ነገር ተምርያለሁ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +1

    ፓስተር በጣምምምም ነው የምንወድህ

  • @tashiberatufatatub8924
    @tashiberatufatatub8924 Před rokem +1

    ቸሬ ትመቸኛለህ

  • @sintayehukoreFayesa-hd2hn

    ሴቶቷእሕቶች እባካችህ ተጠንቀቁ ይችእኽት ለኛትልቅ ትምኽርት ሆናልናለች ከእድነዚህ ነጣቄ ወንዶች ተጠቀቁ እህቴአይዟሽ እግዚሀብሄር ላንቺ ይፈርዳል ሻል ታገሺ

  • @senayitketema9183
    @senayitketema9183 Před rokem

    Feven berch 🙏❤

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t Před rokem

    Wowwww👌

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x Před rokem +6

    ያሳዝናል ህጋዊ ጋብቻ ስላልሆነ ነው እንዲህ የሚጫወትባት ቢሆንም ልጆች ተፈጥረዋል ስለነሱ ሲል ብዙ ነገር ሊሆንናል ይገባ ነበር ፈጣሪ ይርዳት

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před rokem

    Pastor Chere, please talk about Narcissists ( demon carriers) marriage shouldn’t be prison, Jesus died for us first not for the marriage. Egziabher gin ande ken yitekale, because mothers are crying behind closed doors.

  • @user-iq1zo5xj5l
    @user-iq1zo5xj5l Před rokem +1

    Yemodechu🥰♥️

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Před rokem

    ይሆነናል ያሰብሽዉ ትዳር እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል ትዳሩ ይበጀኛል ካልሽ ህጋዊ አርጊ ከ3ወር በላይ አብረሽ ከኖርሽ ባንብረትሽ መብት አለሽ ለመካፈል ነገር ግን እናቱ ቤት የሰራው ቤት ላይ መብት የለሽም በሽምግልና የሚሰጥሽን ተቀብለሽ መለያየት እኔ አንቺን ብሆን ሌላ ሴት የፈለገ ባል ይሆናል አልልም ጤናዬና ልጆቼን ይዤ የሰላም ኑሮየን እኖራለሁ ። ከሁሉም በላይ ግን በእምነትሽ በርከክ ብለሽ ከልብሽ ጸልዪ ፈጣሪ መልስ አለው አትጠራጠሪ ራስሽን ውደጂው ከኔ የሚሄዱት ሁሉ ድሮም የኔ አልነበረም አልቆጭም በይ ይሄ የኔ ሃሳብ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

  • @kedirahmed5846
    @kedirahmed5846 Před 6 měsíci

    አይ የሰው ልጅ ምናለ ሌላውን ነገር ትቶ መሬቱንም ቤቱንም በስማቸው አርገው ልጆችን ቢያሳድጉ በነሱ ስተት እሚከፍሉት ዋጋ ልጆች ያሳዝናሉ

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 Před rokem

    Ayzoch ehte

  • @tsegapalose2578
    @tsegapalose2578 Před rokem

    Egzaberi yastarkachuuu

  • @mesert4605
    @mesert4605 Před rokem

    ይኸሰው ልጆቹን የሜወድአይመስለኝም ልጆቹንቢወድ ይኸንስራ አይሰራምነበር ሚስቱን አይደለም እየጓዳያለው ልጆቹንነው እኸታችንም ተሳስታለች ስምትአመት ሙሉታሰሮየተፈታን ሠውማግባቷ ስኸትነው ይኸእራሱ የሰውየውን ማንነት ይናገራል እኸቴ አይዟሽ ላንቺ ፈጣሪ ይፈድልሻል

  • @fetudinneja1858
    @fetudinneja1858 Před rokem

    አይ ሴትየዋ የሆነ የደበቀችው ነገር አለ እንጂ
    የሱ ቤተሰቦች ያለምክንያት ዝም አይሉም እሱንም
    በአንድ ጊቢ የኖሩ ።

  • @user-vh3ow8ku1f
    @user-vh3ow8ku1f Před 4 měsíci

    እኸቴ አንቺ አምላክሽ ገላገለሽ እሰ ከስንት ሴትጋ እንደሚተኛ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳነው ያችን ይበላት እሱ ለሷነው የሚገባት

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Před rokem

    እደው ስወድሺ ፌቨኔ ♥️♥️♥️

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 Před rokem

    ሰላም አንተ መጀመሪ አስተካክለህ ቤተክርስቲያን ንህንና ምእመናን አስተካክለህ ወንጌል አስተምር ምን ታቃለህ ሁኔታውን ሰው የሚወልደው ከተኛነው ስለዚህ አንተ ፈራጅ ስለእውቀት የምታወራ መጀመሪያ ወንጌል ስበክ እንደ አገልጋይ ፈራጅ ያረገህ አንተ የምታስተምራቸው የቤተክርስቲያን ወጣት እርቃናቸው የሚሄድና ስንቱን እናውራ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před rokem +4

    ኑየመዳም.ቅመሞች.ተማሩእንማር

  • @Rakeb_playsss
    @Rakeb_playsss Před rokem

    Sew aykems betam kebade new

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 Před rokem

    Endet new paster chren magnet yemichlew ...weym ezi program lay tarike makreb yemichlew?

  • @hanasy180
    @hanasy180 Před rokem +2

    እረ ሰው ጨው ወይም ስካር አደል ተቀምሶ አይታወቅ

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 Před rokem

    ሰውየው እማ ቢግ ታይም ስተት አለው ምክንያቱም እስዋ ስታምነው አልታመነም የሠው ልጅ ግኑኝነት አርጎ ልጅ ከወለደ ከማጋባት አልፈ ስጋና ደም ተዋህደዋል ቂል የሆነው አሱ ነው ለማየት ያብቃችሁ የእጁን ያገኛል እኔ ለወለድኩላት በእምነት በስምዋ ቤት ገዝቸላት ነው የካደችኝ ግን እምነተዋን ነው የካደችው ምክንያቱም ይህች መሬት ኪራይ ነች እግዝአብሄር እኮ በእምነት ነው የምናመልከው እናውቀዋለን እዴ ስጥ ይሠጣሀል ነው እህቴ ወደ እግዚአብሔር አልቅሺ መልሱን ወድያውን ታገኚዋለሽ ተጋብቶም እኮ በሳምንት ይፋታሉ

  • @rahelrich2712
    @rahelrich2712 Před rokem

    ፌቢዬ እኔ የሂወቴ እስራት አወጋሽ አለው 1 ቀን

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 Před rokem +2

    ኧረ ሴቶች ተማሩ አንዷ ካንዷ አትማርም ፍቅርእያሉ ህይወት ማመሠቃቀል መጀመሪያ ራሳችሁን ውደዱ

    • @hope998
      @hope998 Před rokem

      ፍቅር እኮ ከባድ ነው😔

  • @mahigute9153
    @mahigute9153 Před rokem

    👌👌👌👌

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 Před rokem

    መልስ

  • @netsanetmamo8603
    @netsanetmamo8603 Před rokem

    Berce eheta egzbher yefrdale esom lebona yestwe

  • @rahwakeshi
    @rahwakeshi Před rokem

    Eniyem hasab alegn bemendenew emnagerew

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 Před rokem +2

    ፓስተር የሚለው ስያሜ ከፍተን እነዳናምጠው ያደርገናል! እንደሌሎቹ ስተሮች የሚተረተር እየመሰለኝ አሁን አሁን ነው ማዳመጥ የጀመርኩት!

  • @buzubuzu-iu6fm
    @buzubuzu-iu6fm Před rokem

    እባኻቹ ሴቶች እህቶቻችን ቆንጆ ወንድ አታገቡ ።

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před rokem

    ጥፋቱ ሴቶች ላይ ነው, ምንም ይሁን ምን ወንድ ልጅ ሴት financially ከረዳችሁ እና ሁሌ ይቅርታ የምታደርግለት ከሆነ በላዋ ላይ ችክ መደረቡ የማይቀር ነው.አለቀ

  • @dedebitmekonen
    @dedebitmekonen Před rokem

    ምንም ችግር የለወም ብቻ ይንሩ መገባት ኣስፈላጊ ኣይደልም

  • @mohammedyasin5043
    @mohammedyasin5043 Před rokem

    esikehun subscribe selregish welhi reschewu nw fevenyeee

  • @hawwiinugusee2670
    @hawwiinugusee2670 Před rokem

    Chere yeliben tenagrk

  • @elsafetme3465
    @elsafetme3465 Před rokem

    Ewnto. New. Egzabhare. Yekere. Yeblene. Kebetsebe. Wecheye. Yememsrte. Tedare. Yaskflale.

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelmulatu3048
    @rahelmulatu3048 Před rokem +1

    የ ፌበንዬ ቤተሰብ የመንታ ልጆች እናት ነኝ 🙏ሰብስክራይብ 🙏አመሰግናለው 🙏

  • @tigistfeyisa2985
    @tigistfeyisa2985 Před rokem

    Pascherr sewedihi.mariyamn

  • @gabriellatekle3990
    @gabriellatekle3990 Před rokem

    Zera bale lad yelam