"ለሁሉ ጊዜ አለው"___ምን አይነት ወቅት ላይ ናችሁ? በፓ/ር ቸሬ
Vložit
- čas přidán 8. 03. 2024
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ቸርዬ፡ቃለህይወች፡ያሰማህ፡ግን፡ብትጨርሰው፡ደስ፡የሚለኝ፡ከትምህርትህ፡በውሀላ፡እንፀልያለን፡የምትለውን፡አብረህ፡ብታስጨርሰን፡ደስ፡ይልነበር❤❤❤❤❤
Inem batsalot biyalk bay negn Biruk hunulign❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
እምትናገረው ነገር ሁሉ እሚገባኝ እኔን ብቻ ነው ግን 🤔 በጣም ነው እማገብርህ እምዎድህ ቸርዬ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እወድሀለሁ
Pastor የእዉነት ጀግና ነህ።
እውነት አርነት ያወጣል።
አሜን ❤
አሜን ተባረክ
ፓስተር ችሪ ጌታ ይባርክህ በእውነት ባንተ ትምህርት ህውተ ተቀየረ ታደሰ 🙏🥰❤❤
ስላንተ እግዚኣብሄርን እጂግ ኣድርጌ ኣመስግነዋለሁ
ትክክል ለሁሉም ጊዜ አለው..
Amennnn
tebarek
Amen ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ቸርዬ ከጌታና ከቃሉ በስተቀር ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፈውን ጌታ አጥብቀን እንያዝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቸርዬ ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን ተባረክ❤
ሰላም ላተ ይሁን የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክ🤝🤝🤝♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤ thank you for much paster
Thank you!!
Ewenet new pasterye
Bless you paster❤
Uuuuffffffffffff 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የሚቀየረውን ነገን እየፈራሁ ዛሬን እየኖርኩ አይደለም
Pastor chrye tebrk zerhackt betsbh hulum yebrku.seöntm jesusa betfu yebrk.
Pastor chere mirt sew. Orthodox tewahdo Christian negn. Yanten temhrt gin ende sus nuw bejoroye tenkorkuro lebe yemigebaw. Be ewnet egzeyabher abzto yebarkeh eske betesebeh bedemu yeshefneh🙏🏽
Tekekl lehulum gize alew
Ewenate Nawe Tabarake
Kalehowet yasemalen
Amen Tabarake
🙏🙏🙏
አሜን ለሁሉም ግዜ አለው ::
ይህም ሆነ ያ ያልፋል ::
እየሱስ ክርስቶስ ትናነትናም ዛሬም እሰከ ዘላለም ያው ነው ::
👉👉👉እብራዊያን 13:8
Macha new kaortodox echoghaye mitagabagh paster
❤❤❤
ወንድም ቸሬ እረ ተው
Amennn