"በቃኝ"__በፓ/ር ቸሬ......በቃኝ የምንለው ነገር አለን?____
Vložit
- čas přidán 12. 04. 2024
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Amen 🙏
በመጠን እን ኑር እግዚአብሔር ይርዳን
I’m orthodox following person but I love your teachings. Thanks
ቃል አጣው ለዛሬው ትምህርትክ ወንድሜ ቸሬ በአንድ ጉዳይ ጭንቅ ብሎኝ ነበር አሁን ግን በቃ ያለኝ ይበቃኛል አልኩ አመሰግናለው ብዙ ነገር ነው የገባኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ እግዚአብሔር ይስጥክ
❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜን አሜን🎉🎉
Geta yibarkeh
Amen ❤
ቸርዬ ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾 ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን በመጠን መኖር ያስፈልገናል
ፓስተር ቼሬ ተባረክ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
አሜን❤
Amen Amen
Amennnn
ኑሮዬ ይበቃኛል ።❤❤❤
አሜን
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ሻሎም ቅዱስን እንዴት አመሻችሁ ፀጋው የበዘላት ቸሬ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
❤❤❤❤❤❤ Ebbiifamii abbaakoo Dhugaa jetteee
አሜን ተባረክ ፓስተር ቸሬ!
አሜን አሜን በመጠን እድንኖር እግዚአብሄር ይርዳን::
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፓስተር ቸሬ 🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤
Nureye yebkagnal endel geta yerdagne antenm geta yebarkhi
በቃኝ የእውነት ያለኝ ይበቃኛል እግዚአብሔር ይመስገን ወደሀገሬ እገባለው ተባረክ ፓስተር ቸርዬ❤
Nice
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
ቸሬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።
Amen Amen Amen """""
amen
Hi!
😭😭😭😭😭😭😭
Amen amen!!!
Gott sei Dank❤🙏
Pastor Tabarake yebezalehe Zarehe Yebarake 🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Era Geta Eg/zabehere Gerume Nawe ena Deke Nawe🙏❤
እግዚአብሄር ሆይ ስለ ቃልህ አመሰገንኩ። ወዮ እኔ ግን ሰበብ እየፈለኩ ምሰርቀው ነገር አባ ማረኝ😮ቸርዬ ተባረክ ወድሀለሁ Bro❤
Paterye kagebaw 10 amet honognal mayamn sew nw yagebahut kagebaw gize jemro endiw mekosasel nw mnm desta yelegnm kenegar menor endemaufelg and andem egelshalew ylegnal mn madreg alebgn paster plos and ngr belegn🙏🙏
Ante yetebarek wendim!!! Bebeza bereket tebarek ahunim!!! Amlake yabzalih yebereketin tig!!
👍
በቃኛ ቦለማወቃችን ሰው አገረ ተሰደን ከ12 ሰዐት በላይ እየሰራን አንድን ሳንይዘው ከሁለት የጣች ነፈስ ሆንናል አድሜ የሰጥልኛ ከ❤ አመሰግናለሁ።
እርርርርርር በኢየሱሰም ኑሬዬ ይበቃኛል አሜንንንንንንን
ሰል ክ ቁጥርህን ንገረን
ፓ/ር ቸሬ ጌታ ይበርክህ ከዝህች በፍት ትምህርትህን ሰምቼ ተፀፅቼ በጌታ ፍት ንስሀ ገብቼ ነበርኩ ግን ሰይጠን አሰስቶኝ ተመልሼ ገበሁ አሁን ግን ከደረሰኝ ችግር የተነሰ ገነ የጌታ ምስጥር ገበኝ በጠም ተረደሁ ደግሞም ፀነሁ ጌታ አንድ እድል እንድሰጠኝ ፀልይ ከእንግድህ ወድያ ለጌታ መኖር እችለለሁ አሁን ግን በስገየ በጠም በጭንቀትነ በፍርሀት ዉስጥ ስለለሁ ነዉ ግን በመንፈሴ በጠም ደስተኘ ናኝ ጌታ በቅጠትም ሆና እንኳን ወደ ረሱ መለሰኝ🙏