ፊትህ እንደ ፀሀይ | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ፊትህ እንደ ፀሀይ | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot Emmanuel United Church | Live Worship | #2023

Komentáře • 286

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 6 měsíci +55

    Today I gave my life to Jesus while listening to this song. I am saved, AMEN! God bless whoever is watching this video!

    • @FamilyChannel7-37
      @FamilyChannel7-37 Před 5 měsíci +3

      Congratulations! I am so happy for you. Jesus saves! Enjoy Jesus and have a fellowship with the followers of Christ. I also suggest you read the bible, pray, and fellowship with the Holy Spirit daily. Wowww! So amazing!

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Před 5 měsíci +1

      You made good decision my dear Jesus is love , Jesus is the only way to heaven , and I encourage you to read the Bible and pray also join the nearest church to meet the baby of Christ. I’m so happy for you.

    • @WardehJariri
      @WardehJariri Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Před 10 měsíci +108

    በምን ቃል ልግለፅ ባንተ እያለፈ የሚባርከንን ጌታ ክብር ይሁንለት ዘመንክ ይባረክ እንወድሀለን ደግሞ በዝማሬ ወንጌልንም ሰብከሀል ዋናውን

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 Před 10 měsíci +25

    ነብሴ የተጠማችው እንደዚ አይነት ውሰጥን የሚነካ ከፈጣሪ በቀጥታ የሚያገናኝ በመንፈሰ ቅዱሰ የሚያረሰርሰ የአምልኮ መዝር ነበር የነብሴን ጥያቄ በእጥፍ ተመልሶአል በእንባ ነው የሰማውት ዘመንህ ይባረክ አንተ ዝም ብለህ ዘምር

  • @user-zt4ex9pv5i
    @user-zt4ex9pv5i Před 5 měsíci +13

    አንደበት ሁሉ ለጌታ ይዘምር አሜን

  • @tekaligntorora4737
    @tekaligntorora4737 Před 8 měsíci +21

    ደስ የሚል ድምጽ+ ግልጽ የሆነ የቃላት አጣጣል+ መንፈስን የሚያነቃቃ መዝሙር፡፡ ዘመንህ ይባረክ!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 7 měsíci +18

    በእውነት የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእጥፍ ,በእጥፍ ይባርክህ ,በእጥፍ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ።
    መዝሙሩ እኮ በፊት ሰምተነዋል ግን በእውነተኛ መንፈስ እግዚአብሔር በመፍራትና በታላቅ ፍቅር ሲዘመር ነፍስን ይገዛል,ልብና አጥንቶች ያቀልጣል ።
    እኔ በበኩሌ ነፍስ አልቀረልኝም ለረጂም ግዜ በቀን በቀን ነው የምሰማው ,የማመልክበት በተረጋጋ መንፈስ በአማረ በጣፈጠ ድምፅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንድንናፍቅ, እንድ ረሐብና እንድንጣበቅ የሚያድርግ ትልቅ የአምልኮ ፀጋና መሰጠት ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ስለሆነ ክብሩንም ምሰጋው ለታላቁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጁ ለዘላለም ይሁንለት !!!
    ወንድሜ አንተ ግን ከእግዚአብሔር መሰዊያ በዘመንህ ሁሉ እንዲሆንልህ ተመኘሁልህ ደግሞም ተራብኩል አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።
    ጌታ እግዚአብሔር የሚፈሩት ,የሚያከብሩት & የሚወዱትን ለዘላለም ያከብራል በብዙ , በብዙ ተባረክ 😇😇😇😇
    እንወድሃለን ,እናከብርሃለን❤❤❤😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
    የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ ለልጁ ለአንተ እንዲህ ይላል !!
    8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
    9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 Před 7 měsíci +2

      5 በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 Před 5 měsíci +8

    እግዛብሄር መርጦሀልና ምሰጋና ለሱ ይሁን!!!

  • @fithunlulu
    @fithunlulu Před 10 měsíci +18

    በዘላለም ኪዳን ለዘላለም ካህን የሆነው ጌታችን እየሱስ ይባረክ

  • @searez7251
    @searez7251 Před měsícem +3

    I can't stop listening to these songs. Day in and day out, it always renews and refreshs my spirit. Now, God willing, it has become my life's dream to attend your worship concerts in the future, especially if it happened you are near to our city. Blessings, my brother in Christ here from Toronto, 🇨🇦.

  • @Pit-rz8by
    @Pit-rz8by Před 8 měsíci +11

    ተባርከሃል በየእለቱ እኛም በጌታ መገኘት እያረሰረሰን ለመንፈሱ ክብር ይሁን የምልህ የለም በዘመናችን ያለህ በገና ደርዳሪ ይጨመርልህ ከከፍታህ አትውረድ ❤❤

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 4 měsíci +8

    ልዑል እግዚአብሔር ተመስገን ከፍበል በዙፋንህ ላይ እንደዚሀ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር እነድንሰማ የረዳህን ወንድሜ ጌታ እግዚአብሄር በእጥፍ ይባርክህ ሁሌ ባንተ መዝሙር እንደተፈወስኩ ነው ጌታ እየሱስ ከፍ በል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @etagegnehubekele6512
    @etagegnehubekele6512 Před 10 měsíci +15

    አሜን አሜን ኢየሱስዬ ብትወራ ብትመሰገን ብትደነቅ የማትሰለች የኔ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ❤

  • @gediongebre
    @gediongebre Před 10 měsíci +14

    አንተ ብሩክ ሰው ዘመንህ ይባረክ ዝምብለህ ዘምር በዝማሬህ ሰማያት ተከፍተው የጌታን ድምጽ መስማት ሆኖልናል።

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn Před 10 měsíci +13

    ግርማህ የደመቀ ሞገስህ ልዪ ነው
    እግርህ ስር ወድቂ እሰግድልሃለሁ
    ሚስኪን ሆንክ መተህ ሚስኪኑን ያከበርክ
    ድሃ ሆነክ መተህ ደሃውን ያበለጸክ
    በደዊ ተመተክ ህመሙን የፈወስክ
    ሃጥያትን ለብሰክ ሃጥያንን ያነጻህ
    ድል ነስተህ በሃይልክ ባለ ድል ያረከኝ
    አንተ አትጠገብም እየሱሰ ተመስገን

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Před 10 měsíci +8

    ማን ይባላል ይሄ ዘማሪ? ጌታ ይባርከው። በዚህም ዘመን እንዲህ ዓይነት ዘማሪ አላየሁም።

  • @nebulasfun7146
    @nebulasfun7146 Před 10 měsíci +14

    በጣም የሚደንቅ አምልኮ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤

  • @tedlayelega3658
    @tedlayelega3658 Před 10 měsíci +9

    መባረክን የሚያውቅ አምላክ ይባርክህ

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r Před 22 dny +1

    Jesus is the way the truth and the life. John 14.6

  • @sebeleroba7959
    @sebeleroba7959 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር በበለጠ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ

  • @user-ip1tr8pp8c
    @user-ip1tr8pp8c Před 10 měsíci +15

    ከአረካህ ከአስደሰተህ ምስጋናዬን ከወደድከው ጌታዬ ሆይ በየለቱ ለስምህ ክብር ይሁንለት🙏

  • @tigisttsegaye9560
    @tigisttsegaye9560 Před 10 měsíci +5

    ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በምህረትህ የተቀበልከኝ ምስጋና ከዚህ በላይ ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegenetgetachew193
    @tsegenetgetachew193 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይባርክህ ❤❤

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Před 4 měsíci +4

    Elelelelelelelel
    Elelelelelelelel
    Elelelelelelelel…:
    Be bless more and more
    🥰🥰🥰 🙏🙏🙏 AMEN 🙏

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před 4 měsíci +2

    ተባረክ❤

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 Před 9 měsíci +8

    አቤት አቤት ጌታዬ መቼም የማያልቅብ ስለሆንክ ነፍሳችንን የሚያሳርፉ ወጣት ዘማሪያንሰጠኸን።
    አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ብርክርክ በልልኝ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 7 měsíci +3

    ከተዘመረ በመንፈሰ ቅዱሰ ተነክቶ እንደዚ መዘመር እየተደነኩ ነዉ የምሰማዉ ተባረክ።

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Před 10 měsíci +12

    የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @user-on8dw8fw5j
      @user-on8dw8fw5j Před 10 měsíci

      ልብ የሚያረሰርስ ዝማሬ ጸጋው ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yeabseradamte2141
      @yeabseradamte2141 Před 10 měsíci

      ​@@user-on8dw8fw5j6:35 6:35 😢🎉😂❤Dr yhi o

    • @user-fn8vr3xj1q
      @user-fn8vr3xj1q Před 10 měsíci

      ​@@user-on8dw8fw5j😊😊

  • @mihertmarkos
    @mihertmarkos Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተሜ በጣም ይመቻኛል መዝሙርህ ሁሉ ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙇

  • @amazinggrace4487
    @amazinggrace4487 Před 4 měsíci +2

    God bless you my gracious brother

  • @user-ew6qp6sk6o
    @user-ew6qp6sk6o Před 6 měsíci +2

    ተስፋዬ ጋቢሶ 💜🛐💜🛐💜🛐🙏🙏🙏🙏 እምወደው ዘማሪ 💜💜💜🛐🛐

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 3 měsíci +3

    ❤Amen❤❤❤
    ❤Halelujha❤

  • @user-vb6oy2me3b
    @user-vb6oy2me3b Před 8 měsíci +3

    2 weeks ያለማቋረጥ እየሰማውህ ነው 👏

  • @Jesus_is_Lord_Ever
    @Jesus_is_Lord_Ever Před 10 měsíci +25

    Praise our GOD!!! You are not only a singer you are a good preacher of the Gospel. GOD Bless you.

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci +2

    የማይጠገብ መዝሙር ተባረክ

  • @tube4545
    @tube4545 Před 4 měsíci +3

    ምን አይነት ቅባት ነው ተባረክ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 4 měsíci +1

    Egziabeher Abzeto Ybarkeh

  • @wubalemtasifaye3450
    @wubalemtasifaye3450 Před 10 měsíci +3

    Amen tebareki geta egzabiher yebarike betam tebarekalew essay essay essay essay essay essay essay essay essay Hale and amen amen amen amen amen amen 🙏💯🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 Před 18 dny

    በብዙ በረታዉ በጌታ ስለ ተያዝኩ

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 Před 10 měsíci +6

    ተሜ ጌታ ስለአንተ ይበራክ🙏🙏🙏

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 10 měsíci +2

    ተባረክ

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Před 10 měsíci +5

    እልልልልልልልልልልል ኢየሱስዬ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 Před 5 měsíci +4

    ብርክርክ በል !!!!!! ወደጌታ የሚያስጠጋ የድሮ አገልጋዮች እንደነተስፋዬ ጋቢሶ ደስ የሚል መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ወደፀሎት:: ጥልቅ ወደሆነ ምስጋና ና አምልኮ የሚያስገባ ከስጋ ሃሳብ አውጥቶ የጌታን ፊት ብቻ እንደፈልግ ያረገኝ አምልኮ ነው ተባረክ ከዚህ መሰጠት እንዳትወጣ እስከፍፃሜ የሚያስኬድ የእ/ር ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ

  • @user-wq4zs9dc1h
    @user-wq4zs9dc1h Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤አሜንተባረክ

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před 9 měsíci +6

    May God blless you brother more and more ❤❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 10 měsíci +2

    ተባረክልን

  • @girumzenebe206
    @girumzenebe206 Před 10 měsíci +2

    Lben arasarskaw ww tabarek

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 Před 10 měsíci +3

    የዘላለም አምላክ ለዘላለም ይባርክህ

  • @EsaEsayas-fh1kc
    @EsaEsayas-fh1kc Před měsícem

    የማይመቺ,ሁኔታወቼ,,የልተመለሱ,ጥያቄወቼሙሉዬ,አንቴማ,,,ጌታ,ሁሉንም,,ሰጥቶከል,እኔ,በዘመኔ,በአንቴ,መልእክት,እጋረመለሁኝ,ተበረክ,እወደሀለሁኝ.

  • @redugela4161
    @redugela4161 Před 10 měsíci +3

    Ellllll be ameko yetrabkugn negn be gata ufff kemayemchu huntahocha aletmlsu teyakahocha anten metgate temarku tegesetn eeeee🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤god is Lord ❤❤❤❤❤

  • @Alazarasmamaw
    @Alazarasmamaw Před 10 měsíci +6

    ደስ የሚል መንፈስ አለበት ❤ ተባረክ

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 Před měsícem

    ወንድም አለም ተባረክ

  • @mekbibteshomeaberra3835
    @mekbibteshomeaberra3835 Před měsícem

    I have no words for the warships, it's also preaching the Gospel!! You preach Jesus Crist..I'm very blessed and God bless you with more brothers and Sisters. Amen 🙏

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 10 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እልልልልልልልልል አሜን አሜን!!!!!!!!

  • @wongelyoh
    @wongelyoh Před 10 měsíci +21

    I can't stop hearing this worship and worshiping together ! God Bless you brother! Its aroma like hot baked bread.

  • @simegneshetu4052
    @simegneshetu4052 Před měsícem

    በእውነት ይህ ባንተ ላይ ያለው መንፈስ በሌሎች ዘማሪያን ላይ እንድፈስ ፀሎቴ ነው።ጌታ አሁንም አብዝቶ መንፈሱን ያፍስስብህ ።ተባርከሀል !!!!የቀናብህ ያ ክፉ ጠላት ዲያብሎስ የወደቀ ይሁን!!በየሱስ ስም አሜን ።!!!!!!

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 8 měsíci +2

    ....ha ha haa haa ha Ha haa ha! Duruu...ru..ruuu...ruu...
    Parara...raa..ra...pararaaraaa..
    እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ❤❤❤

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 Před 10 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před 10 měsíci +2

    Amen, wendeme lezelealeme tebareke

  • @berhanu-d3x
    @berhanu-d3x Před měsícem

    Really a great decission in your life ,congrat,keep it up stick to Him,Jesus is OUR LORD!

  • @tsegayetolossa-ph7df
    @tsegayetolossa-ph7df Před 10 měsíci +3

    ጌታ ይባርክ አሜን

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 Před 10 měsíci +2

    ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው

  • @user-ci2gs9po1r
    @user-ci2gs9po1r Před 9 měsíci +1

    Ameen ከአረካህ ከአስደሰተህ ምስጋናዬን ከወደድከው ጌታዬ ሆይ በየለቱ ለስምህ ክብር ይሁንለት

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před 9 měsíci +1

    Amen

  • @mikyasalemu628
    @mikyasalemu628 Před 10 měsíci +3

    This is anointing from God .!

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 Před 10 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልል..........

  • @abayneshassefa4928
    @abayneshassefa4928 Před 8 měsíci +1

    Amen and Bereket

  • @endrisseid9934
    @endrisseid9934 Před 10 měsíci +1

    Yechankayen shekim getaye wesdotat

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Před 10 měsíci +4

    Endenante ayenetu asmelaki yibzalen menfse yemeyades amlko geta yibarek tame zemenh yetebareke yihun enwodekalen ❤❤

  • @user-qr3qh4nq1w
    @user-qr3qh4nq1w Před 4 měsíci +1

    yigabahal igzihabiher hoy bazhi yeteqaba andabat inqilatse zamanatiin iskanna tizitaacheew sibo iyaa meta bamisgaana inbaa yaaracheen Zamariyum malazamanuun qibitbit biloo yiqatil waw.

  • @grillfirehouse
    @grillfirehouse Před 10 měsíci +2

    zmaren yalasatan esu yetebareke yihun

  • @tesfatsiontessema3843
    @tesfatsiontessema3843 Před 10 měsíci +1

    የኣባቴ ልጅ ውድድድድድድ ነው የማረግህ በቃ ምን ልበል እውነት ይበልጥ ኣባቴን ወደድኩት ከዚህ በላይ እጠብቅሃለው ተባረህ

  • @abayneshassefa4928
    @abayneshassefa4928 Před 8 měsíci +1

    Silent Night

  • @woinishetbizuneh6705
    @woinishetbizuneh6705 Před 10 měsíci +12

    I love this church if I live in Ethiopia this will be my church. Tebareku I love the teachings and the worship.

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 Před 6 měsíci

      Same here, Sis!! I actually had a chance to go there n my experience was beyond words . You literally feel the Holy Spirit working in that church.
      It’s my church now, I don’t miss the services on every Tue n Thur sometimes Sundays as well. I believe God himself gave me this church
      All I’m saying is you still can be a part of it watching the sermons n services online.
      God’s working in diff ways!!
      Stay Blessed❤️🙏🏾

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Před 10 měsíci +1

    ተባረክክክክክክክክ ወንድሜ።

  • @yohannesfeyissa4461
    @yohannesfeyissa4461 Před 9 měsíci +8

    That is powerful worship, I can sense the sprit of the Lord! Bless you brother 🙏 We need people like you in this challenging time🙏

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb Před 9 měsíci +1

    ስላተ እ/ር ይመስገን 🙏🙏

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 Před 9 měsíci +6

    Brother Tamagn , a blessing for this generation and the next generation! Keep on singing his goodness !!! Stat blessed 🙌

  • @blessing7936
    @blessing7936 Před 10 měsíci +5

    Ellllellllllelllllllelllllll Tebareku !!!! Eyesus Yimetal !!!! 👏👏👏👏

  • @zinashayde5293
    @zinashayde5293 Před měsícem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ይሁን ለጌታ ተባረክልኝ ደስ ስል 😢❤️🙏🙏❤️

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g Před 2 měsíci

    Wow tsegayibzalih

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Před 10 měsíci +2

    ellllllll AMEN AMEN ❤❤❤❤

  • @eliashailu3512
    @eliashailu3512 Před 5 měsíci +1

    God bless you br

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 Před 10 měsíci +3

    Amen Amen Amen 🙌hallelujah 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před 10 měsíci +2

    God bless you

  • @roman9500
    @roman9500 Před 9 měsíci +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-bg5yw5ou6v
    @user-bg5yw5ou6v Před 10 měsíci +1

    Tebarek

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 8 měsíci +1

    Amen Amen hallelujah Abaaaa ❤💙🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 Před 10 měsíci +3

    ተሜ ፀጋው ይብዛልክ❤።

  • @abayneshassefa4928
    @abayneshassefa4928 Před 8 měsíci +1

    So Cool!!!!"!!!!!💓55💓💓😢

  • @user-jw5hm8lz9x
    @user-jw5hm8lz9x Před 9 měsíci +1

    ተባረክ የድሮ መዝሙሮች የእ/ር መንፈስ አለባቸው

  • @melkamucherkos1076
    @melkamucherkos1076 Před měsícem

    ተባረክ ወንድሜ❤

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Před 8 měsíci +2

    I can’t stop listening

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 Před 10 měsíci +1

    Amennnn

  • @Lili-ik2ln
    @Lili-ik2ln Před 10 měsíci +3

    Amen tebarek ❤

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 Před 10 měsíci +2

    አምላክ ሰሙ ይባረክ❤❤❤❤ አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሰለ ታላቁ ቃልህ አመሰግናለሁ

  • @user-dj9xp7td6r
    @user-dj9xp7td6r Před 10 měsíci +1

    ❤❤ Tebrk

  • @Nafekote
    @Nafekote Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤍🤍🤍

  • @BetelhemMengestu-td2os
    @BetelhemMengestu-td2os Před 10 měsíci +1

    ye Tsegawu Balebet Mendes Kidus Yibarek Wendeme Antem Tsega Yibzaleh Yezemerkewu Be Antem Be Tewledum Lay Akale Yiyaz Yifetsem .Ende Ante Nektewu Yemiyasneku Yibzulilen Biruk Neh.