እምነትን እንደ አብርሃም | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ I Live Worship | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2023
  • እምነትን እንደ አብርሃም | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ I Singer Tamage Muluneh | Halwot Emmanuel United Church #2023
  • Hudba

Komentáře • 365

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብዛልን እልፍ ሁንልን 🙌🙌👏👏🎤🎸🎷🪘🎹🪈🪗🎼🎻🎬🎧🎺🙏🏽💎💎🎬🥁🎺🎼

    • @Tamagn
      @Tamagn Před rokem +7

      Surye❤❤
      Much Love and respect

    • @netsanetahamyeleh3505
      @netsanetahamyeleh3505 Před rokem +4

      መልካም መንፈስ ያለበት መዝሙር እና ዘማሪ ተባረክ

    • @netsanetahamyeleh3505
      @netsanetahamyeleh3505 Před rokem +1

      መልካም መንፈስ ያለበት መዝሙር እና ዘማሪ ተባረክ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    ኡፍፍፍ ጭፈራ ሰለቸን መረረን ደከመን:: እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ወንድም! የተረጋጋ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ብቻ የሚገኝ ነው::
    የነ ተስፋዬ ጋቢሶ ...
    ጌታ ያውቃልና ብሩክታይት
    ዳንኤል አምደማርያም...
    ሸዋዬ ዳምጤ..
    ታምራት ኃይሌ..
    የእርጋታ ዝማሬ መንፈስ ነው ያየሁብህ:: ብሩክ ሁንልን🙏

  • @yayneabebaassefa904
    @yayneabebaassefa904 Před rokem +26

    መዝሙርህን የሰማሁ እለት ከባድ ሁኔታ ወስጥ ነበረኩ በአንተ ላይ በነበረ የዝማሬ ቅባት የከበደኝ ሲሰበር ተሰማኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 5 měsíci +11

    ዝማሬዎችህ ከተራራ አናት ላይ ወደ ምድር እንደ ሚንቆረቆር ንፁህ የምንጭ ወንዝ ሆኖብናል ። ይሔ በረከት ወደ ነፍሳችን ሸለቆ ሰተት ብሎ ገብቷል። ውስጠኛው የሰውነታችንም ረስርሷል። በዚህ ድንቅ ሠማያዊ ዝማሬህ ምክንያት ተባርከናል። ወንድማችን ታሜ እንወድሐለን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před rokem +171

    እንዲህ በእርጋታ ዘምሮ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር ዘማሪም ያብዛልን : እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +9

    መንፈስ ቅዱስ የተሞላው አምልኮ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ebersoma
    @ebersoma Před rokem +35

    በየቀኑ ይህንን የአምልኮ መዝሙር እሰማለሁ በጣም ተባረኩ🙌🙌🙌 እና ዕድሜህን ሁሉ በኢየሱስ ስም ባርኬሃለሁ🙏🥰❤️

  • @genetasefa7693
    @genetasefa7693 Před 11 měsíci +10

    መንፈስ ቅዱስ የተረጋጋ ማንነት ይፈልጋል እንኳን አገኘህ እንኳን ተገኘህለት ዘመንህ ይለምልም ይጨመርልህ ወንድሜ መገኘቱ ይብዛልህ ተባርከሀል

  • @belayneshmenamo4794
    @belayneshmenamo4794 Před 5 měsíci

    ተባርክ ጌታ የብዘህ❤❤❤❤❤❤

  • @Starcall-xi1vj
    @Starcall-xi1vj Před 2 dny

    Amen Amen Amen 🙏 tebareki ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤Aman aman aman aman❤❤❤❤

  • @hannagebru
    @hannagebru Před rokem +6

    ተባረከልን ወደ ጥንቱ ንፁህ አምልኮ መለስከን ይህ ፀጋ አይወሰደ ብህ !! ሌሎችን የሚያስከትል የሚመለስ ይሁንልን !አሜን!

  • @EteneshAbute
    @EteneshAbute Před 21 dnem

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንክ ይለማልም!!!!!!!!!!

  • @alemayehumammo8675
    @alemayehumammo8675 Před rokem +15

    ያለ ዛሬ ዐይቼህ አላውቅም። ግን ሊያድግና ለብዙዎች ሊተርፍ የሚችል የዝማሬና በተለይም የአምልኮ ጸጋ በውስጥህ ተመለከትኩ። ታማኙ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ።

  • @user-md9fo8bz6y
    @user-md9fo8bz6y Před 10 měsíci

    AMEEN

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 3 měsíci

    Halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy

  • @destawoyessa9051
    @destawoyessa9051 Před 2 měsíci +2

    ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ በወጣነትህ ጊዜ ሁሌ ለጌታ ይሁን

  • @user-rh3hp4lm4p
    @user-rh3hp4lm4p Před 5 měsíci

    Esy tebark

  • @mershukebede4862
    @mershukebede4862 Před 11 měsíci

    Geta zemenihn yibark lemlim

  • @selamdesta3333
    @selamdesta3333 Před 2 měsíci

    Endezi teregageto semay mederes yechalal tebareku

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před rokem +7

    ሁሉ ዘላይ በሆነበት ስክን ብለህ በእውነትና በመንፈስ ማምለክህ እ/ር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት

  • @user-rw6zn2jy8j
    @user-rw6zn2jy8j Před 8 měsíci

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን❤❤❤

  • @engdam91154
    @engdam91154 Před rokem +18

    ወንድም ታማኝ አንተ ስትዘምር ማየት ሁሌም ወደአምልኮ ይከታል: ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ መንፈሱን ይጨምርልህ:

  • @saremshimelis4886
    @saremshimelis4886 Před rokem +20

    ጠዋቴን ቀኔን ኂወቴን አለመለምከዉ።እግዚአብሔር ያለምልምህ ወንድሜ።እንደ አንተ አይነት የእግዚአብሔርን ህልዉና በእግዚአብሔር ህልዉና ዉስጥ ሆነዉ ጌታን የሚያሳዩ ዘማሪያን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @sarafeleke1853
    @sarafeleke1853 Před 2 měsíci

    Amen amen tebarki

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před rokem +6

    አሜን እግዛብሔር ሁሉን ትችላለህ 👏👏👏ተባረክ

  • @nestsnetnani9713
    @nestsnetnani9713 Před měsícem +2

    አቤት እንዴት ያለ አምልኮ ነው የተረጋጋ መንፈስ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před rokem +7

    ያለነቀፋ የሆነ ዝማሬ ጌታን ያሳያል ተባረክ እርጋታህ ደስ ይላል በማስተዋል እንዲህ ስንዘምር የብዙ ሰውን ልብ ለጌታ እናዘጋጃለን ተባርክ በብዙ።

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh Před rokem +36

    እንዳተ ቅን ረጋ ባለ መንፈስ የምዘምሩትን እና የሚሠብኩት ያብዛልን አሜን🙏 የተባረክ ነህ❤

  • @AgnezTube
    @AgnezTube Před 11 měsíci

    blessss you bless you ................

  • @solomonabebe4439
    @solomonabebe4439 Před měsícem

    ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 3 měsíci

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @elimnoha
    @elimnoha Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ ከአንደበትህ አይጥፋ ጌታ ትውልድ አለው ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከራስህ ይጠብቅህ!!! በጣም እየተባረክን እየተጽናናን ነዉ ።እግዚአብሔር ክብሩ ይዉሰድ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu1508 Před 19 dny

    awesome i can't quit

  • @tibletsberhane6910
    @tibletsberhane6910 Před měsícem

    Tbarku

  • @arfasedaye362
    @arfasedaye362 Před rokem +7

    እንዲህ በመኅፈስ የሚዘምሩ በምድራችን ይብዙልን። ነብስን የሚባርክ አምልኮ ነው ተባረክ ወንድሜ ።

  • @mengeshatsion7802
    @mengeshatsion7802 Před 7 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hirutdadirobe5031
    @hirutdadirobe5031 Před 6 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TerefachAyela
    @TerefachAyela Před měsícem +1

    Tabaraki egizahaber abito yiciamirili

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 5 měsíci +2

    እኔ በዘመኔ ሁሉ የታማኝን አምልኮ ስሰማው ጌታ በፊቴ ይሳላል።ጌታ እየሱስ በሞቱ በስቃይ እኔን ያዳነበትንከውስጤ መንፈስ ቅድስ ይፈነድቃል እኔ እንጃ የምለው ቃል የለኝም።

  • @Mez823
    @Mez823 Před 2 měsíci

    I keep coming back to this. ❤️‍🔥

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 4 měsíci

    God bless you more and more ya egzaber sew

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Před rokem +10

    እልልልልል ቀጥታ ወደ ፀሎት ነው የወሰደኝ🎉🎉 ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤😊

  • @Aksyd
    @Aksyd Před 10 měsíci +16

    This kind of calm and collective praise song will touch everyone hearts. I’m orthodox but I’ll never stop listening a song like this.

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 Před 10 měsíci

    ውይ ተባረክ

  • @aregashkumela6239
    @aregashkumela6239 Před rokem +5

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ታማኝ

  • @user-mn3tt1um7d
    @user-mn3tt1um7d Před rokem +2

    ዘመንክ ይረስርሰ አሜን አሜን

  • @user-il9zj8cv5h
    @user-il9zj8cv5h Před 7 měsíci

    GOD IS GOD

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před rokem +5

    እሰይ ልክ እንደጥንቱ ልብን የሚያረሰርስ ረጋያለ ከጌታ ጋር ከቅዱስመንፈስ ጋር የሚያገናኘ መዝሙር ልብን የሚያሰርስ ተባረክልን አብዝቶ እግዚአብሔር ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @user-vv6gh2rx6s
    @user-vv6gh2rx6s Před 6 měsíci

    my the good lord bless you❤

  • @user-zj3ht3yk7m
    @user-zj3ht3yk7m Před 18 dny

    Tebark

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 4 měsíci

    HALELUJAHHHHHH AMENNNN

  • @user-hb7xp2bx6x
    @user-hb7xp2bx6x Před rokem +15

    እጅግ ደስ የሚል መንፈስ ነው፣ በተረጋጋ መንፈስ ቃሉን የዘምሩልንን ኣውነተኛ ዘማሪዎችን መንፈስ በአንተ አይተነዋል ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ። ሁሌም በሁኔታና በጊዜ የማይለወጥ የሚያድግና ይሚበዛ ይሁንልህ። እንደአንተ ያሉትን ጌታ በምድራችን ላይ ያብዛልን፣ አሜን።

  • @user-wq4zs9dc1h
    @user-wq4zs9dc1h Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 3 měsíci

    God bless you more and more my brother

  • @esatube6976
    @esatube6976 Před 11 měsíci

    god bless you amen amen

  • @user-zq9pl5sc1b
    @user-zq9pl5sc1b Před 3 měsíci

    Amen

  • @raheltellela4037
    @raheltellela4037 Před 8 měsíci +2

    ወንድሜ ለምልም ይህ የአምልኮ መንፈስ አይወሠድብህ ዘመንህ ሁሉ በመዘመር ይለቅ 🙏

  • @habiba2848
    @habiba2848 Před rokem +10

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው እርጋታ ያለው አምልኮ ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ለምልሙ እሳይ እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sisaytagesse5782
    @sisaytagesse5782 Před 4 měsíci

    Haleluyaa

  • @user-cp2xi3jw7l
    @user-cp2xi3jw7l Před 8 měsíci

    Amen!❤

  • @kifledunamo9333
    @kifledunamo9333 Před rokem +3

    የቀባህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před rokem +4

    ተባረክ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተስፋክ ጉልበት ይሁነኝ❤🎉

  • @adanechilema5018
    @adanechilema5018 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ታማኝ ወንድሜ

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo Před 2 měsíci +1

    Aman aman aman aman aman aman aman aman

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen Amen ! God bless You ! ምስጋና የሚገባውን እግዚዓብሄርን እጠራለሁ .........................................................................................

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Před rokem +3

    አመአን አመአአን አመአን አመአን ኃላሉይ
    ታባራክ 🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @hanameseki2004
    @hanameseki2004 Před rokem +1

    ወንድሜ ታማኝ ፀጋው ይብዛልህ amennnnn

  • @tesfayegeta6722
    @tesfayegeta6722 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ.

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo Před 2 měsíci

    Elelelelelelelelele

  • @dimbit8116
    @dimbit8116 Před 8 měsíci

    Elelelelele

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před rokem +5

    ❤ Amen Hallelujah

  • @mesretasefa3521
    @mesretasefa3521 Před 11 měsíci +1

    Amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetahamyeleh3505
    @netsanetahamyeleh3505 Před rokem +8

    ሁሌም ጸጋው ይብዛልህ። ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር።

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo Před 6 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለዘመኑ አስማላኪውች ትልቅ ምሳሌ ጌታ አንተን አሰቀምጦል🙏🙏

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před rokem +4

    ስወድህ ተባረክ ለማምለክ የተፈጠርክ ሁሌም ትባርከኛለህ ይብዛልህ❤

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 Před 7 měsíci

    Blessing

  • @TemelashBoranaToskore
    @TemelashBoranaToskore Před 9 měsíci

    TEBAREK

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 3 měsíci

    😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @helinazelalem7367
    @helinazelalem7367 Před rokem +2

    የናፈቀኝን ጌታ አገኝሁት ተባረክ ወንድሜ

  • @tezitaserte983
    @tezitaserte983 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    Elelelelelelelel
    Elelelelelelelel
    Wondime geta
    Yibariki tsega
    Yibizehali

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy Před rokem +3

    ቃላት የለኝም ምን ያህል እንደምታፅናናኝ መዝሙሮችህ ሁሉ የተረጋጉ እንደዘመኑ ዳንስ ያልሆኑ ወደ እግዚአብሔር የሚያስናፍቁ ናቸውና እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @elizabethworku947
    @elizabethworku947 Před rokem +3

    Geta yebarekh

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Před rokem +2

    ዜማ ያለው ስብከት ነብሴ እረሰረሰች ተባረክ ተ ባረኩ ሙዚቀኞች ጉባሄው

  • @Bahri_2023
    @Bahri_2023 Před 11 měsíci

    tebarek

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 Před 11 měsíci +1

    ውዴ ጨምርልኝ ጨምርልኝ እምነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @user-pj8jq9iz7z
    @user-pj8jq9iz7z Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +7

    አምልኮ እንዲእ ነው!!!!!ዛሬም 30:57 የአምልኮ መንፈስ በእዝብ ላይ ይፍሰስ!!!የአስመላኪ መነፈስን ወጋውት!!!!!አብሮ መፍሰስ ነው በአምልኮ❤🎉❤❤❤የታዛቢነት መንፈስን ከቤትእ ጠረኩት!!!!ወንድሜ ዘመንኸ ይለምልም❤🎉❤በረገጥክበት ኡሉ እንዲእ በሙላት ጌታ ይመለክ❤🎉🎉

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Před rokem +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🙏🤲🥰🎉👏👏📖😭

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem +1

    አሜንንን እምነት እንደ አብርሃም ሰጠኝ !! ያለፈው ያለፈው ጌታ ባአንተ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይገባሃል ከዚህም በላይ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 4 měsíci

    😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 Před 11 měsíci +1

    ተባርክ ጌታ ይባርክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ol9tc9yk1m
    @user-ol9tc9yk1m Před 3 měsíci

    You are a blessing!!! አሁንም በክርስቶስ ውስጥ መሠወር ይሁንልህ!!!

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 Před rokem +4

    ተባርክልኝ የአባት ልጅ በብዙ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ ❤

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 Před 3 měsíci

    😇😇😇😇😇😇😇😇😍😍😍😍😍

  • @tigistkidane8654
    @tigistkidane8654 Před rokem +1

    በእውነት በብዙ ተባረክልን ይብዛልህክ ሚገረም የእግዚአብሔር መንፍስ ነው አብሮክ ያለው ተባረክልን

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před rokem +3

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ለዘለአለም

  • @meseret5377
    @meseret5377 Před rokem +1

    ጌታ ሆይይይይ አንተ ድንቅ ነህ ተባረክ ኢየሱስ
    ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ በፍፁም በፍፁም ጩኽት ፉጨት አምጡ እንዳትል በጌታ በቃ እንዲህ ነው መዘመር ያለብህ ያባቴ ብሩክ