Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 01. 2023
  • Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '

Komentáře • 316

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube Před 9 měsíci +45

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይኤ መዝሙር ሱስ ሆነብኝ እንደስምህ........ተመስገን ልሁል ሆይ

    • @Marsiill
      @Marsiill Před dnem

      eyesus pente aydelem chigir yelem simiw

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    እእእልልልልልልል.... ከዘመን ዘመን የማይነጥፍ መንፈስ የሞላበት ዝማሬ ሁሌ ስሰማው የሚገርመኝ እንደ አዲስ መስማቴ ይገርመኛል
    ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እግዚኣብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁሌ እባርከዋለው 🙏🙏🙏😇😇🎻🎺🎷🎼🎹🥁🎸🪗🪕🪘🥁🎤🎬💎💎💎

    • @addisalemzewdie8720
      @addisalemzewdie8720 Před rokem +8

      ሱራፌልዬ አንተም ተባረክ የእርሷን ዝማሬዎ ስትዘምር እጅግ እፅናናለው እባረካለው!! ያንተም ዝማሬዎች ከትውልድ ወደ ትውልድ ዘመናትን ይሻገር!!♥️🙏🏽

    • @sisayrote2999
      @sisayrote2999 Před rokem +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @josanmebrahtu5227
      @josanmebrahtu5227 Před 10 měsíci

      @@addisalemzewdie8720 ä

    • @mirakleman5679
      @mirakleman5679 Před 6 měsíci +1

      ቤትዬ ባቺ ስለፈሰሰዉ የዝማሬ ጸጋ ጌታን አከብረዋለዉ

    • @hareg4951
      @hareg4951 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenabera233
    @mulukenabera233 Před rokem +14

    አለማልቀስ አልቻልኩም። ደስ የሚያሰኝ መንፈስ ነው። ሁላችሁም ተባረኩ

  • @Tsi-ubuntu
    @Tsi-ubuntu Před 8 měsíci +35

    OUR BLESSED MOM!!!🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎙🎙🎙🎙🎙🎙

  • @rosinatube9937
    @rosinatube9937 Před 2 měsíci +6

    ቤቲዬ ዘመንሸ ይለመልም ብርክበይ አንችን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ከፍይበልልን 🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asnakechtesemaofficialchan7027

    ቤቲዬዋ አንቺ የእግዚአብሔር ምስጋና ስላንቺ ጌታ ይባረክ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ! 🥰🥰🙏

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Před rokem +5

    ዝማሬዎችሽ ከእግዚአብሔር የተሰጡሽ ስለሆኑ መንፈሳዊ ኃይል አላቸው ። አሁንም በፀሎትና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ፀጋሽን ተጠቀሚበት።

  • @DerejeNegash-ze9ki
    @DerejeNegash-ze9ki Před 5 měsíci +3

    እልልልልልልል ጌታ ሆይ እሰይ ክብር ይገባካል እልልልልልልልልልክበር ከፍፍፍፍ በልልኝ አምላክ ስለሆንክልን ብቻ ክበር🙏🙏🙏🙏ቤቲዬ ዘመንሽ ይለምልም

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 Před 9 měsíci +6

    Pray for me
    I wanna live for the lord

    • @EliasAbera-wh9tn
      @EliasAbera-wh9tn Před 3 dny

      Me too i also wanna stay in this atmosphere wherever a go and wherever I am ❤❤❤😎🙏😮😂

  • @KidusDawit-m4c
    @KidusDawit-m4c Před měsícem +1

    ቤትዬ ሁሌም በዚህመዝሙርሽ ውስጥ የለው መንፈስ ይገርመኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። 5

  • @mulusewgetachew6076
    @mulusewgetachew6076 Před rokem +36

    ቤቲዬ የማይነጥፍ ፀጋ የማይወርድ የማይቀየር ድምጽ አንቺን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን !!!!!

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 Před rokem +6

    ሃሌሉያ!! አዳኝ ነህ ፈዋሽ ነህ ሃያል ነህ እ...የ...ሱ...ስ...!!!!!
    እሄንን መዝሙር ስሰማ ጌታን ያገኘሁበትን የዳንኩቡትን ግዜ ያስታውሰኛል!! አዳኜ ጌታዬ እየሱስ ላንተ በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና ዛሬም ፍቅርህ ትኩስ ነው!! ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ♥️🙏🏽

  • @solomonalemayehu5910
    @solomonalemayehu5910 Před 3 měsíci +3

    ጌታ ስሙ ይባረክ።አንቺንም ከነመላ ቤተሰብሽ ተባርከሽ ቅሪ።አሜን አሜን አሜን!!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před rokem +19

    አሜን ይጨመርለት ምስጋና👏👏👏👏
    ነፍሴን ከሞት አይኔን ከእንባ አድነሃልና
    ስሜንም በሕይወት መዝገብ ጽፈህልኛልና
    ያረክልኝን እያሰብኩ ስለ አንተ አወራለሁ
    ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ አዜምልሃለሁ👏❤️
    የምንወድሽ ቤቲዬ አሜን ተባረኪልን ብዙ ጸጋ ይብዛልሽ❤️❤️❤️ !!

  • @simeonsond4given75
    @simeonsond4given75 Před 9 měsíci +3

    ቤትዬ የኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ! ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @user-dk4hc2wk4x
    @user-dk4hc2wk4x Před 2 měsíci +1

    ቤቲዬ ካንቺ ውስጥ የሚወጣው መዝሙር ብቻ ሳይሆን መድሀኒት ነው ከነባልሽ ከነልጆችሽ ተባረኩ እድሜ ጤና ይስጣቹ እወዳችሀለው

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod Před rokem +3

    ቤቲዬ በረከታችን በእውነት ስለ አንቺ ጌታን አለማመስገን አይቻልም...በቃ ምን እንላለን የቀባሽ በረከት አርጎ አንቺን ለእኛ የሰጠን እርሱ እግዚአብሔር ይባርክ !!

  • @Nebiyu251
    @Nebiyu251 Před rokem +4

    ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እግዚኣብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁሌ እባርከዋለው 🙏🙏🙏😇😇🎻

  • @adamualemayehu08
    @adamualemayehu08 Před měsícem +1

    wow amazing worship 👏👏👏👏👏👏👋

  • @yetenayetabebe4650
    @yetenayetabebe4650 Před rokem +4

    ቤቲዬ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይባአረክ ሁላም ነዉ በዝማሬሽ ምባረከዉ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před 4 měsíci +1

    መዝሙሮችሽን ሁሉ ከነፍሴ እንዴት እንደምወድ ኡፍፍፍ.... በእርግጥ መንፈስን የሚያረሰርሱ ናቸው, በሰማሁ ቁጥር እንባ ትንቅንቅ ይለኛል. እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ቤቲዬ🙌♥️

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 Před rokem +1

    Mezmurochish hulem yatsinanugnal yaberetugnal getayen endasib yaregugnal Egziabher amlak zemenishin yibark Demo betam new miwedish

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 Před rokem +2

    ኡፍፍፍፍ ምን ልበል ነፍሴ እረሰረሰች ቤትዬ እህቴ ወገኖች ሁላችሁ ተባርኩ

  • @melesemazer4707
    @melesemazer4707 Před rokem +3

    የተወደድሽ ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bezunehliuleseged8027
    @bezunehliuleseged8027 Před 6 měsíci +7

    600k sew ayitote 6.4k like bicha ere qinoche enihune !

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před 10 měsíci +2

    አሜንንን ገናና እንደስምህ ኢየሱስ 🙏🙏🙏

  • @asfawtagesse850
    @asfawtagesse850 Před rokem +39

    Oh Hallelujah! What a blessing worship from blessed singer Betty wolde♥️

  • @user-iw5lf7tk9b
    @user-iw5lf7tk9b Před 8 měsíci +2

    Amazing song GOD BLESS YOU ABUNDANTLY..........🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰all your songs are blessing in my life...........
    Psalm 63:4
    So will I bless You while I live; I will lift up my hands in Your name..

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw7232 Před rokem +11

    This is a real worship night. Menfesun yafesese geta yibarek!!❤❤

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 Před rokem +2

    ኦ ጌታ ሆይ ከፍ ከፍ በል ። ጌታ ነህ እንደ ሰምህ ንጉስ ነህ እንደ ሰምህ......

  • @dimadinchu2674
    @dimadinchu2674 Před rokem +4

    With two hands 👐 and one heart ♥ worshipping from thy soul. Be blessed sister Betty love from +254🇰🇪

  • @lulgallicchio1473
    @lulgallicchio1473 Před 4 měsíci +2

    • በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለሁ ምስጋና x2
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ምህረቱ ያዘምረኛል x2
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሃይልህ እቀኛለሁ ፣ ጠዋት ማታ ፣ ሁሌ ላንተ ክብርን እሰጣለሁ
    በምህረትህ ማልዶ ጌታ ደስደስ ይለኛል ፣ ምህረትህ ስላቆመኝ አመስግኝ ይለኛል
    ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2
    *
    ነፍሴን ከማጥ ፣ አይኔን ክዕንባ ጠብቀሃልና ፣ስሜንም በህይወት መዝገብ ጽፈህልኛል ና
    ያረግክልኝን እያሰብኩ ፣ ስለ አንተ ኣወራለሁ ፣ ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ ፣ አዜምልሃለው
    ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2
    *
    ባከብርህ እግዚአብሔር ሆይ ፣ ብዙ ምክንያት አለኝ
    በአንተ ዘንድ ብዙ መልካም ነገር ስለተደረገልኝ
    አለም ሳይፈጠር ያኔ ፣ መርጠኸኛል እና ፣ እንዳከብርህ ደቀ መዝሙር አርገኸኛልና
    ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2
    እስከ አለም ፍጻሜ ፣ ከአንተ ጋር ሆናለሁ ፣ ብለህ እንደተናገርክ ፣ ቃልህን ፈጸምከው
    በተራራም ቢሆን ደግሞ በሸለቆ
    አብረኸኝ ሆነሃል አማኑኤል ፣ እንደ ስምህ እኛም አይተንሃል
    ታማኝ ነህ እንደ ስምህ ፣ ፍቅር ነህ እንደ ስምህ
    እውነት ነህ ፣ እንደ ስምህ አሜን
    ሰላሳ ስምንት አመት ፣ አልጋ ላይ የተኛውን
    ሰው የለኝም ብሎ ፣ ተስፋ የቆረጠውን
    ያለበት ፣ ድረስ ሄደህ ፣ ፈውሰሃል
    አዳኝ ነህ ፣ የኛ ጌታ ፣ እየሱስ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል
    ፈዋሽ ነህ እንደ ስምህ
    ሰላም ነህ እንደ ስምህ
    ረዳት ነህ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን
    ከስም ሁሉ በላይ ፣ ስምን ተሰጥቶሃል
    ይሲኦልንም ቁልፍ ፣ በእጅህ ይዘሃል
    ፍጥረታትም ሁሉ ፣ ይንበረከካሉ
    ለታላቁ ስምህ ፣ ክብርን ይሰጣሉ
    ጌታ ነህ እንደ ስምህ ፣ አምላክ ነህ እንደ ስምህ
    ገናና እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን
    ጀግና ነህ እንደ ስምህ ፣ ንጉስ ነህ እንደ ስምህ
    ኤልሻዳይ ነህ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን

  • @ChaltuDawit-uk6zj
    @ChaltuDawit-uk6zj Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤Amen yene geta yimesgen

  • @samirawitmilkias6856
    @samirawitmilkias6856 Před rokem +1

    Hallelujah.... Betiye Swedish eko..anchi wust silalehu tsega Geta yimesgen

  • @Mat-dr7nd
    @Mat-dr7nd Před rokem +6

    I love this song, so peace full ❤

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Před rokem +1

    ኦው ሀሌሉያ ምን አይነት መንፈስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ነው ይህ ተባርከሻል ቤቲዬ አምናለሁ ገና ብዙ ጌታ ባንቺ ይባርከናል ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před rokem +3

    ቤቴየ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን በረከታችን ነሽ ። እግዚአብሔር አንችን እና በተሰብሽን ይባርክ፣ በጣም እንወድሻለን❤️❤️❤️

  • @elizabethzewdie4508
    @elizabethzewdie4508 Před rokem +1

    Hallelujah Glory to our 👑

  • @user-eq4fn4cv7b
    @user-eq4fn4cv7b Před měsícem

    በጣም ነው የምወድሽ በመዝሙሮችሽ ሁልጊዜም እንደ ተባረኩ ነው አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ብሩክ ነሽ

  • @user-qt4ho6vz3i
    @user-qt4ho6vz3i Před 8 měsíci +1

    Prophetes and singers kings of the road Which preachers in the streets bus stations and market places are the gifts of GOD to Nations!!!
    “መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?”
    - ሮሜ 10፥15

  • @KidusDawit-m4c
    @KidusDawit-m4c Před měsícem

    ቤትዬ ሁሌም በዚህመዝሙርሽ ውስጥ የለው መንፈስ ይገርመኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @yeshimuka8787
    @yeshimuka8787 Před 4 měsíci +1

    ❤geta yibarikish zemenish yibarek bettey

  • @naominigatu
    @naominigatu Před rokem +1

    Absolutely beautiful ❤

  • @shilmatgetahun6551
    @shilmatgetahun6551 Před rokem

    I always bless lord who gives you this glory
    Evey one who is the child of God let's praise him

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 Před rokem

    Amen! GOD Bless you!

  • @user-xb6th6nd6c
    @user-xb6th6nd6c Před 9 měsíci +2

    Nefse erkt bilalech geta zemnishin yibarkew

  • @mulugetedefere182
    @mulugetedefere182 Před 8 měsíci +2

    What a spiritual song is this? Amazing not limited by time,timeless!!

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 Před 5 měsíci

    እንዴት መታደል ነው በእንዲህ አይነት ክብር የከበረውን ጌታ ማክበር✋🏾

  • @user-do1gp9bt1g
    @user-do1gp9bt1g Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን🙏

  • @kidistwoldetsadik5362
    @kidistwoldetsadik5362 Před rokem +1

    Betyea God bless you,keep you,and cover you by the blood of Jesus Christ amen.
    We love you ❤
    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 Před měsícem

    ተባረኪ እህቴ ጌታ እረጅም ጤና ይስጥልኝ ተባርከናል ❤

  • @hiwotazage9459
    @hiwotazage9459 Před rokem

    Hallelujah kebir yhunilet elelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarroro5227
    @amarroro5227 Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልልልል ክብር ይሁንልህ ጌታሆይ አሜንንንን ዘመንሽ ይባረክ

  • @BokagaUJT
    @BokagaUJT Před rokem +2

    Betty Wolde - One of the best to ever hold that Mic. God bless you 🙏

  • @Amanuelabebe2
    @Amanuelabebe2 Před rokem

    አሜን ጌታ ይባረክ! ተባርኬበታለሁ በአምልኮው!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +4

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።

  • @heledanaabiy588
    @heledanaabiy588 Před rokem +1

    ተመስገን 😀😀😀💕💕💕💕አሜን አሜን ጌታዬ ክቡር የጌታ ተመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tegegnorigino
    @tegegnorigino Před rokem +6

    Bless you sister!!! This song brought me good old day memories.

  • @befikadutesfaye6246
    @befikadutesfaye6246 Před rokem +1

    I love it so much and I would like to hear your new song too, Blessings

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před rokem

    My favorite women singer!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏 all glorious be to God amen 🙏 🙌 ❤️

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Před rokem +7

    What a blessing song! Much more grace to you Betty!

  • @merryasegid1315
    @merryasegid1315 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤betame newe yemewedeshi zeneshe yebareke

  • @eyuelw
    @eyuelw Před rokem

    Bettyee 🔥🔥🔥 Hallelujah, May God bless you abundantly

  • @izzyvsbella3028
    @izzyvsbella3028 Před rokem +1

    Wow...Love all your songs.... one day we'll sing it in Heaven❤❤❤!!

  • @betelihemsolomon5345
    @betelihemsolomon5345 Před 11 měsíci

    Mn aynet hewet yalew amleko nw geta yebarkish bettye🙏🙏🙏🙏

  • @user-sc5jk2ds1u
    @user-sc5jk2ds1u Před 9 měsíci

    Wow what an amazing song

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 Před rokem +6

    በጌታ ደስ ይበላችሁ እንደተባለ በዚህ መዝሙርና አምልኮ የጌታ አምላክ ልጅ ባደረገኝ በየሱስ ደስ አለኝ። ቤቲ እህታችን የወደደን አምላክ ይባርክሽ

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Před rokem

    Wow Amen ! Hallelujah

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Před rokem +1

    ቤቲዬ በብዙ ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před rokem +6

    Woman of worship Betuye you're our blessing... Your songs are so sweet and blessing to my soul. Ewedshalew lemlimlign😍

  • @samuelgonfa972
    @samuelgonfa972 Před 3 měsíci

    God bless you a million times !!!!

  • @blackbird8392
    @blackbird8392 Před rokem +5

    wow the song that will never go old🥰🥰 and what an amazing voice you have bettey🙏🙏🙏

  • @zenazedo6461
    @zenazedo6461 Před 8 měsíci +1

    አሜንንን ታበራክ ዘመንሽ ይበራክ ቤትዬ ❤❤❤❤❤ 😊

  • @marticool8700
    @marticool8700 Před rokem +1

    ቤቲዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ምርጥ ዘማሪ÷ መቼም የማትጠገቢ....ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @biniamgunta776
    @biniamgunta776 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤቲ;ሁሌም ሰምቼው የማልጠግበው ዝማሬ;በፍቅሩ ስለማረከን ምሥጋናን
    ሁሌ እንሰጠዋለን;አንቺ የቤተክርስቲያን በረከት ነሽ;
    ሕይወትሽ ትዳርሽ ዘርሽ ትውልድሽ ይባረክ!

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 Před rokem

    Haleluya Haleluye Kibere Le Egezyabehere Yehun Anchin Le Betekerestiyan bereket adergo yeseten geta Yebareke Bettye Yene Wude Ewedeshalehu Zemeneshe hulu Yebareke...

  • @Mimitwa
    @Mimitwa Před rokem

    የኔ እናት ደርባባዋ ስወድሽኮ ቃል የለኝም። በጣም አከብርሻለሁ ዘመንሽ ሁለንተናሽ ይባረክ።

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረከቴ ዝማሬ ነው ይሄ በዛ ዘመን ጌታን አብዝቼ የፈለኩበት !!! ተባረኪ ቤቲ

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 Před rokem +1

    What a wonderful worship !!!God Bless you Betisha

  • @lidyatekalegn1643
    @lidyatekalegn1643 Před rokem

    ቤቲዬ በጣም ነው ምወድሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @YordanosAshenafi-hc9zp
    @YordanosAshenafi-hc9zp Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN God bless you 🙏 😊

  • @eyobetana129
    @eyobetana129 Před 2 měsíci

    ተወዳጅ ነሽ።የተባረክሽ❤

  • @asefawsoliana5009
    @asefawsoliana5009 Před rokem +2

    Thank u & thank u and thank u for uploading this song am greatfull ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo9xl2nu7y
    @user-vo9xl2nu7y Před rokem

    Geta neh ende simih .......zemenish yibarek..

  • @deborayitbarek
    @deborayitbarek Před rokem

    Elllll Bettya It’s amazing may God bless you more and more

  • @hiwotmoges1833
    @hiwotmoges1833 Před rokem

    ቤቲዬ ዘመንሽ የተባረከ ነው አንች የቤተክርስቲያን በረከት ነሽ ❤❤❤

  • @Gifa356
    @Gifa356 Před rokem

    Yeminiwedish, Geta abzito yibarkish!!!!

  • @gedionaklilu7236
    @gedionaklilu7236 Před rokem +1

    Glory glory to God 🤯🤯🤯🤯🤯

  • @zelalemtesfaye-official8856

    ቤቲ ስላንቺ ጌታ ይባረክ እኔ ቃል የለኝም🥺❤❤

  • @betaabera3352
    @betaabera3352 Před rokem

    many blessings up on u betty wolde❤❤🙏

  • @ethiosong3071
    @ethiosong3071 Před rokem

    stay blessed betisha amazing worship i wish i was there

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Před rokem

    ቤቲዬ ተባረኪ ሁልግዜ አዲስ የሆነ ዝማሬ

  • @GetachewBrimo-bb3qo
    @GetachewBrimo-bb3qo Před rokem

    Betye anchi ikon already blessed ....love you

  • @ashewizzee2080
    @ashewizzee2080 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ uuuuffffffff betiyeeee geta ybarkesh tebarekilegn

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před rokem +1

    Amen amen hallelujah tabarki

  • @nigussiemengistu1025
    @nigussiemengistu1025 Před rokem

    Let God bless you!!!

  • @Gelelfsh
    @Gelelfsh Před rokem

    የሰዎቹ ፊት ላይ የሚታየው joy ❤❤❤❤❤

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy Před 4 měsíci

    ተባረኪ የኔ እናት ስወድሽኮ ተባረኪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉም ቤተሰቦችሽ ይባረኩ በኢየሱስስም❤❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰