ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal ***/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም
Vložit
- čas přidán 20. 06. 2024
- በበዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ
ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ
ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር
ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን
የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ
ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ
የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ
ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ
ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን
የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን
ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ
ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x)
የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር
ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት
ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት
ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x)
እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ - Zábava
እመብርሀን እናቴ ምን አይነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ዘማሪ ነሽ በቃ እኮ እኔ ኦርቶዶክስ እህትሽ ሲከፋኝ ስደሰት ወደ እግዚአብሔር ፀሎት ሳደርግ በቃ ያንቺ መዝሙር እዘምራለሁ ያፅናናኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ አቤት ፀጋ መዝሙርን አንቺ ዘምሪያት በስመአብ እግዚአብሔር ይስጥሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
Tebareki yene ehit
❤❤❤❤Jesus
❤❤❤
Amen
ተባረኪ እህት አለም ዝምምም ብለሽ ዘምሪ ነገን ጌታ ያውቃል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን🙏
በዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ
ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ
ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር
ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን
የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ
ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ
የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ
ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ
ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን
የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን
ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ
ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x)
የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር
ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት
ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት
ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x)
እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ
Mesi
Saba
Men ayinet gud new men ayinet menekzt uuuuu
አሜን!
ተንበርካኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬው ከፊት ቀደምኩ የእሱን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልገው ፀኑ እግሮቼ ኃይሌ ሆኖኝ ተምዋጋቼ
በመጨነቅ ስርአትን
በመማፀን መጓደድን
በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
አቤት ብዬ አለኝ ማለት
ካንተ ዘግቶ ሞልቶ ማደር
ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
ሀሌሉያ
ጌታ ይባርክሽ ሌላ ምን እላለሁ አሁንም ዉስጥሽ ብዙ መዝሙር አለ እባክሽን በዚህ ብቻ ረክተሽ ዝም እዳትይ ጌታን እንዳከበርሽልን ያክብርሽ
አስቱየ አንች በረከታችን ነሽ ፣ ውስጥን የሚፈውስ መዝሙር : እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ : ይጨምርብሽ ።
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አንቺ ሴት ምን አይነት መጠጋት ነው የተጠጋሽው እየሱሴን??? ልቤ እኮ ነው ሚቀልጠው በመዝሙርሽ በጣም ይጋባል ውስጥሽ ያለው ቅዱሱ መንፈስ!!! ዘመንሽን ሁሉ በእግሩ አትታጪ አልፈሽ ትጠቅሚናልሽ!! ኤድድድዬ ጌታችን ለዚህ ቀን ስላበቃሽ ስሙ ይክበር ለዘለአለም።
ይሄ መዝሙር ከግል ህይወታችን ያለፈ የትርምሱ የሀገራችን ኢትዮጵያ ትንቢት ይሁን??
አንቺ እህታችን ባንቺ ህይወት ውስጥ የእውነተኛ ዝማሬ ምንጭ አለ ተባረኪልኝ።
በኢየሱስም ምን አይነት ፀጋ ነው ያለብሽ እራሱን የገለጠልሽ ሴት ነሽ ወደ እግዚአብሄር ያለሽን ቀረቤታ ያስታውቁብሻል መዝሙሮችሽ ተባረኪ እውነት ድንቅ የእግዚአብሄር ሴት ነሽ❤❤❤
በይው በይው የ እግዚአብሔር ሴት አስቱ ዘምሪበት እኔም እየዘመርኩበት ነው በተበላሸው በባዶው ባልተሳካው በማጣቴ ላይ እዘምርበታለው እግዚአብሔር አዋቆ ነው
ሃሌሉያ ነገሩን ሳስበው ሀሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ
የኔ ጌታ ስለ እህቶቼ ፀጋ አመሰግንሀለሁ ዘመናችሁ በ እርሱ የሚጨምር ብዙዎችን የሚያድን የሚበዛ ፀጋ ይባርካችሁ። ለምልሙ ጣፍጡ all in all ለምልሙልኝ
የኔ ሴት አሁንም ይብዛልሽ አንቺ አስቱ እህታችን እልፍ አእላፋት ሁኚ ዘርሽ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ ❤❤❤
አጥንትውስጥ የሚገባ ዝማሬ የታሸ ሂወት የተላገ የተሰራ ሂወት እንዲ ይዘምራል ተባረኪ አስቱ ስወድሽ ፀጋን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ
መልክ ላጣው ውበት
ሰተት ብሎ ይገባል
አሜን ባለ አንደበት
ኢየሱስ🙏🙏
ውድ እህት አስቴር መዝሙርሽ ግሩም ነው ህልውናውን ያስናፍቃል በብዙ ተባረኪ መቀጣጠል በመንፈሱ መሞላት መነካት ደጋግሞ እዛው በክብሩ መቆየት ይሁን❤
ባለ ቅኔ አስቴር ተባርከሻል
ስላንቺ ጌታ የተመሰገነ ይሁን
የደስታዬ ምንጭ የሆንከው የኔ ኢየሱስ እወድሃለሁ !!
Amen
ጌታ ይባርክሽ፡፡ ሙዚቃውን የተጫወቱት ልጆች ግን የሚገርሙ ሙዚቀኞች ናቸው-ጌታ ይባርካችሁ
አሰቴር በጣም እንወድሻለን ጌታ ይባረክሺ ዘመንሺ ሁሉ ይባረክ
አስቱ አንቺን ስሰማ ኢየሱስን አየዋለው በቃ ከእርሱ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ
እወድሻለሁ እህቴ ክፉ አይንካሽ የእግዜአብሔር ጸጋ ይብዛልሸ🥰🙏
ቀኑን ሙሉ ይሔን ስሰማው ስሰማው ዋልኩ እንዲህ በመንፈስ መስመጥ እንዲት መፅናኝአችን በረከታችን እንደሆንሽ ታውቂዬለሽ አሁንም አሁንም አሁንም በዝቶ በዝቶ ይጨመርልሽ ብርክርክ በይልኝ።
እኔንም
እንደእኔ በዚህ መዝሙር የተባረከ ሰው ያለም አይመስለኝ በጌታ መሆኔን በእውነት የወደድሁበት ጊዜ በዚህ መዝሙር ነው።
Enem
ኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ እንኳን ያንተ ሆንኩ 🙏🙏🙏🙏
በዚህ መዝሙር ነፋሴ ሃሴት አደረገች አስቱየ ብርክ በይልኝ
አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ እንዲህ ይለቅ! መዝሙር ከሚቀዳበት መንፈስ ዘላለም አትውጪ፣ ብሩክ ነሽ!!!
ኦ ጌታ ሆይ የኔ መልእክት እስከሚመስለኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዝምታ መልስ ሆነኝ እየሰራ እንዳለ ድፍርሱ ነገረኝ ሀሌ ሉያ 😭🙏🙏🙏 ተባረኪ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ ❤🙏
ልክ ነህ, ነሽ. ያንቺ, ያንተ መልእክት ነው።
አስቱ እኔ ነፍስም አልቀረልኝ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ብሰማ ብሰማው ዝማሬሽን ምንም ሊበቃኝ አልቻልኩም ጭራሽ ነግቶ መሽቶ ይናፍቀኛል ,ዘመንሽን እግዚአብሔር ያለምልመው ❤❤❤❤❤
አቤተ ጌታችን ሰምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎዋልና መዝ 8_1❤❤❤
“አቤቱ፥ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ፥ ድንቅንም የምታደርግ፥ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማን ነው?”
- ዘጸአት 15፥11
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ የቃላቱ ገልበትናአቅሙ ተስፋን ያድሳል የደረቁ የሕይወት አጥቶችን ያለመልማል የዝማሬው ባለበት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እህቴ ዘር ማንዜሮችሽ ይባሬኩ ቀጥይ ከታፍሽ ይጨመር
Ammmmmen esy
ዝምታህ መልስ ሆነን❤🎉🎉🎉🎉❤በድፍርሱ መሀል ኩልል ያለ ያንተ ነገር
እንዲ የገባሽ በምን አይነት መነካት ነው !!ዝማሬዎችሽ ሁሉ መንፈስ ያጋባሉ ከዚ በላይ ይጨምርልሽ ተባረኪ 💖🙏🏽
ባነቺ ላይ ያለው የአምልኮ ደጋ የሚያረሰርስ መንፈስ የሞላበት ነዉ፡፡ በየሱስ ስም ተባረኪ አስቱ
ምን አይነት መንፈስ ነው ዘመንሽ ይባረክ
ዘመንሽ እየለመለመ ይሂድ እድሜሽን ሙሉ የእግዚአብሔር ክብር ይብዛልሽ ክበጅ ጠላት ሰፈር ከብጂ ክርስቶስ ይጠብቅሽ ልምልም በይ ❤❤❤
ከድፍርሱ መሃል ኩልል ያለ... የበራ የፀዳ!
አሜን!
ዝምታህ መልስ ሆነኝ
ጌታ አንተ አዋቂ ነህ ስምህ ይባረክ
ኤዱ ካንቺ ጋር ያለው ከሁሉ ያበልጣል እና የረዳሽ ያሻገረሽ ጌታ ይባረክ። የሌላ ድል የሌላ መነካት የሌላ ድል ዘመን ይሁንልሽ። አሜን
አሜን አሜን ! !! ሃሌ ሉያ ዘመንሽ ይባረክ እእስቴርየ ክብር ሁሉ ለእግዝብሔር ይሁን ❤❤
አሰቶ የተባረከሸ ሰጡታችን ነሸ ዘመንሸ ይባረከ ዘርሸ ትዉልድሸ ይህን ምድር ይወረሱ !!!!!!
ሰማይ ያልተሰማ ዝማሬ እንዳለ ሰምተናል ድፍረት አይሁንብኝ እንጅ ሾልኮ ወጣ የስብላል ነፍስን ነው የሚያረሰርሰው አሁንም ደጋግሞ ከምንጬ ይባርክሽ!!
እህቴ ኤደን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ በዘመንሽ ሁሉ ከሁሉ መርጠሽ የተከተልሽው ጌታ መልካሙን ሁሉ ስላደረገልሽ ስሙ ለዘላም ይባረክ ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭በቃ ነፍሴ ተረጋጋች በቃ።።
አሜን ለኔም ይነግረኛል ዝምታየ መልስ ይሆነኛል ምክንያቱም እግዚያብሔር አባቴ ነው
እህቴ ተባረኪ ያንቺ የሆነዉ ሁሉ ይባረክ ለዘላለም ከዘር ማንዘርሽ አይወሰድ❤❤❤
ተባረኪ የአባቴ ልጅ በጣም እወድሻለሁ 😍😍😍
ጌታ ይባርክሽ የዘመኑ ጌታ ያስነሳት በመንፈስ የምትዘምሪ እህታችን ነሽ
Tebareki. I listened it over and over and cannot stop crying. It is my life
Me tooooo 😢
Holy Spirit l adore you, Holy Spirit I love you,❤❤❤Holy Spirit thank you for anointing Aster Abebe to Glorify My Friend & Brother, Lord, Savior Jesus Christ!! More blessing= anointing for Astu!! Congratulation Eden Hailu!!
አቤት ድምጽ የማንንም እብድ ከየሚያደነቁርን አንቺ ትሻያለሽ እመቤት ባለሽበት ትጠበቅሽ እንደዝማሪሽ እምነትሽም ጠንካራ ነሽ ብየ አምናለሁ
አስቱ አንቺ ጥሩ መጋቢ ነሽ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርካችሁ።
ይገርማል የጌታችን የእየሱስ ሰላም ላንችም ይሁን በጣም እኔንም ሸተተኝ ሰላሙ እኔም ይታየኝ ጀመረ ሰላሙ ማቆም አቃተኝ ትርምስ በዛና ዛሬን ፊቴን ወደሱ ላቅና ዝም ማለት እንዳለብኝ ገባኝ ተባረኪልኝ
አስቱዬ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሄር በውስጥሽ ያስቀመጠው ፀጋ የሚገርም ነው እንቁአችን ነሽ ይብዛልሽ ተባረኪልን በብዙ❤
በጌታ አስቱ አልበም ስሪልን😭😭
ይሔን አሳብ የምትደግፉ እዝህ ተሰብሰቡ!
አለን🙌
ተባረኪ የገባው እንዲህ ነው ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ።
ኢየሱስ የህይወቴ መዓዛ የኔ ውድ የልጅነቴ ወዳጅ እወድሃለው
በእውነት አማርኛ ለምሰሙ ሁሉ በርከት ሆንሽ
ተባረክልኝ የኔ እህት በጣም ዎድሻለው❤❤
ፀጋ አቅም ይጨመርልሽ እህታችን ከዚህ በበለጠ ተገለጪ ተባርኪ❤❤❤❤
"ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር"❤️❤️❤️ ማሪያምን ትለያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
የአባታችን ብሩክ ❤❤❤❤
አሜን አሜን
ውይይይይ አስቱካ ተባረኪልን ጌታ ባንቺ አንደበት ለ ነፍሴ እየነገረኝ ብዙ ልናገር ቢይ ዝም ስል የተሸነፍኩ መስሎኝ አለቀስኩ😥😥 ዝምታዬ 🤭🤭🤭ለካ ለመልካም ሆነልኝ❤❤
ጌተ ፀገ የብዘሊሺ
ውስጥ ገብቶ ማንነትን የሚነካ መዝሙር .I need to hear this at this time
አስቱዬ በጣም የተወደድሽ ጌታ ይባርክሽ እረ በናትሽ ኢትዬጲያ ነይ..
wow ምርጥ መዝሙር ተባረኪ እህታችን መዝሙሩሽ ሰላም አለዉ100/100!!!!!!!
አቤት ምህረቱ የጌታ ብዛቱ ተባረኪ
የኔ ነገር ተዘመረ! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ስም ይባረክ በውስጣ እያፈስስክ ቅባትህን መልክት ስላደረኮት ክብሩ ለአንተይሁን በማይገደብ ሀይል አብዛላት አሜን ❤🙏
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ብርክርክ''''';;;;ያርገው
ወየው ኧረ ደግሞ በእንዴት ያለ ፀጋ ገለጠሽ??? አምላኬ በዙፋኑ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏ይጨምርብሽ አሁንም ፀጋው ትርፍርፍ ብሎ ይብዛልሽ የአባቴ ብሩክ ☺️🙏
ፀጋውን ያብዛልሽ
Her songs are so spirit and Word filled. It's hard to not get touched by her lyrics and voice! More blessings my sister! 💞💕💖🙌
ተባረኪልኝ ያባቴ ልጅ❤❤❤
ጌታ አምላካችን ሆይ ክበርልን ስምህ ብሩክ ይሁን ኢየሱሴ
የኔ መልክት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስቱ & ኤዱ
ጸጋ ይብዛላችሁ ።
እህቴ የእግዚአብሔር ሰው በእርግጥ ካልቆፈሩ ምንጭ የለም በእውነት ትራክ ውስጥ ነሽ ማሸነፍሸ ተበሰረ ኢየሱስ ጌታ ነው።
እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ከዚህ በላይ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ አስቱ🎉🎉🎉❤❤
እውይይይይ ስፍስፍ
የምያደርግ መዝሙር ነው
በኢየሱስ ስም ተባረኪ ❕
አሜንንንን ኦኦኦኦኦኦሀሌሌሌሌሌሌሌሌሉያያያያያያያያያያያያያ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!👏👏👏👏🙏አቤት ልይዬነህ ኢየሱሴ❤❤❤❤❤❤👏👏👏😂🙏😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስቱ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ልዩ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
Psalms 8 ትግ - ዳዊት
1: ዎ እግዚኣብሄር፣ ጐይታና፣
ኣታ ንግርማኻ ኣብ ሰማያት ዝተኸልካዮ፣
ስምካስ ኰን ኣብ ኵላ ምድሪ ኽንደይ ግሩም እዩ። Amen Amen Amen
Amen
አሜን አሜን በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እህቴ አስቴር❤ አምልከሽ ያስመለክሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
Zimtah males honagn...... Manfas kidus 😢ehite Geta zamanishn yibark ❤
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እየሱስ አባባዬ
ኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ለኔ ነው የሞትከው ሳከብርህ ልኑር !!!!
ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን❤
Egziabher zemenshn yibark Astuye amazing song 🎵 ♥️ ❤️ 😍 🙌 🎵 ♥️ ❤️ 😍 🙌 🎵 ♥️ ❤️
Really blessed with this song and free of depression, my Almighty lord bless you astu my sis
እግዚአብሔር ብርክ የብልኪ ዝባርክ ዘጸናዕ ንሕቶ መልሲ ዘጽናንዕ መንፈስ ዝተመልኤ የምስግነኪ ሐፍተይ ተባረክለይ
Powerful
wooow holy spirit thank you for your presence in our life. You are our strengthen . You are a true God's servant ❤❤❤ we love you Asterye. you are our blessing 🎉❤
አስቱዬ🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ይህ ምንጭ አይቋረጥ፣ ዘመንሽ ይለምልም። ተባረኪ።
አስተይ ጌታ ብዘመን ሁሉ ይባርከሽ ብርክታችን ነሽ ❤️❤️❤️❤️ ተባርክ 😭
አስቱ አስመላኪ ብቻ ሳትሆኚ አምላኪም ስለሆንሽ ጌታ ዘመንሽንህይወትሽን ቤተሰብሽን ይባርክ።
እኔ ሚገርመኝ ተነሱ ተቀመጡ ጩሁ አትልም ስትዘምርጨመዝሙሯ ነፍስ ጋር ይደርሳል።መዝሙሮቿ የብዙዎች መልሶች ለኔ እንኳን መዝሙሯ በመካከል ስትዘምር ምትናገረው ነገር እንኳን ለኔ ትልቅ ስብከት ነው🔥
አስቱ ምን እንደምል አላውቅም ብስማው ብስማው ልጠግብ አልቻልኩም አሁንም አሁንም በእንባ ነው የስማሁት ጌታ ከዚህ የበለጠ ይጠቀምብሽ ዘመሽ በክርስቶስ ደም ይሽፈን ተባረኪ ተባረኪ😭😭🙏🥰🤗
Astu tebarek yetwededsh tebarek
Erkutwan yemetachewan mkerwat ye bet crstayan tser nat
May the god of Abraham Isaac and Jacob bless your life sister.
አስቱ ዘመንሽ ይባረክ። ከአንደበትሽ የሚወጣው የቃሉ ጉልበት ነፍስን ያረሰርሳል÷ ፀጋው ይብዛልሽ።
ጌታየ እየሱሰ ይባርክሽ እውነት ነው በዝምታ ውስጥ መልስ አለ❤
አሜንንንንንንን እራስህ አስረዳኝ የኔ መዳኒት የኔ የሳሮኑ ጽጌረዳ ኢየሱስ የኔ ህይወት የኔ ህልውናናናናና❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ መዝሙርሽ ወንጌል ነዉ ። ብዙ አገልግሎት አሜን !!
ስለተሰጠሽ ጠንካራ እና ቃሉን መሰረት ያደረገ ዝማሬ ጌታን አመሰግናለው መዝሙርሽ መንፈሳዊ ጀግንነትን ይሰብካል ተባረኪ
I cant stop to hear such song,Amazing, it is from deep background of her life
Let God bless Astu and let God Almighty hear her prayer full song!