Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Hudba

Komentáře • 262

  • @shewangizawbekele1162
    @shewangizawbekele1162 Před 26 dny +140

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በቁጥር ጠቅሶ ለበአል ያልሰገዱትን ቅሬታዎች እንዳሉት ይናገራል በዚህም ዘመን እንደ አንተ : ህሊና ዳዊት እናም ሌሎችን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ን በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት በፍጹም ቅንነት እና በትጋት ይለቅ

    • @helentessema2438
      @helentessema2438 Před 23 dny +2

      Amen geta eyesus kibirun yiwusad

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 22 dny +6

      የነ አማን አምላክ አፍ አለክ ሸጋይ

    • @abaynehkebede-p6n
      @abaynehkebede-p6n Před 21 dnem +2

      ትክክል ገልጸዋል ተበረክ

    • @Jayx.7
      @Jayx.7 Před 20 dny +2

      እኔም የተሰማኝ ይሄ ነው ❤እግዚአብሔር ዛሬም ሰውአለው በአስቴር ሁላችንም ተደንቀን ነበር እና ዛሬም ህሊና እና ቤኪን ሰጠን እግዚአብሔር 7000 አሉኝ ነው ያለው አሁንም አሉት ክብር ለእየሱስ ይሁን!!

    • @tadelebayisa4241
      @tadelebayisa4241 Před 13 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta iyesus yibarkih

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p Před 5 dny +10

    ወይኔ ከረፈደ መስማቴ አምልጦኝ ነበር እንዴት ይባርካል በኢየሱስ ስም ተባረክ❤

  • @dawitdawit4887
    @dawitdawit4887 Před 2 dny +2

    ወንድሜ ፀጋ ብዝት ይበልልህ ለኔም ወንጌል እንዲ እዲገባኝ ፀልይልኝ

  • @user-qw6bt8ec3j
    @user-qw6bt8ec3j Před 27 dny +35

    እንዚህ በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ዝማሬ አልሰማሁም ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-ll1ef8xz4z
    @user-ll1ef8xz4z Před dnem +1

    ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ ለኔ 🙏🙏❤️🥰🥰

  • @elias.k
    @elias.k Před 2 dny +1

    Amen Amen Amen JESUS ❤❤❤
    GOD belss you and your family ❤❤❤

  • @epiclife579
    @epiclife579 Před 3 dny +3

    እግዜአብሔርዘመንህን ይባርክ!!! ቅባቱን ይጨምርብህ!!! ስለእየሱስ ክብር ብቻ የሚሰብኩ ዝማሪውች!!! ስለእየሱስ ስለእየሱስ ስለእየሱስ

  • @abaynehkebede-p6n
    @abaynehkebede-p6n Před 21 dnem +14

    ምን አይነት ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ ያባረከትክልን ወንድሜ በቢዙ ተበረክ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ

  • @mesaymekbib2430
    @mesaymekbib2430 Před 27 dny +22

    በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን፣ ፀጋ ይጨመርልህ፣ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ምህረቱ ትደግፍህ። አትያዝ በኢየሱስ ደም ተሸፈን። በዚህ ዘመን ከመንፈስ
    ቅዱስ ውጪ ማንም አያግኝህ። በዝማሬዎችህ ተፅናንቻለሁ፣ በርትቻለሁ፣ ኢየሱስን አይቼበታለሁ ፣ እንደገና ታድሼበታለሁ ። በቃ ተባረክ አሁንምም አዳዲስ መገለጦች ይሰጥህ ፣ ❤❤❤

  • @Lidiakassa_official
    @Lidiakassa_official Před 23 hodinami +1

    Anten Geta Yasmeltih, Tebarek Lezelalem Ye Mezmur Minchi Ahunim Ke Hodih Yiflek.

  • @mihiretshibiru3055
    @mihiretshibiru3055 Před 4 dny +4

    በኳኳ ተጨናንቀን ነበር ጌታ ደረሰልን ተባረክ በየሱስ ስም ይብዛል እራስህን በኳኳ መዝሙር ከተሞሉ ጠብቅ

  • @abigiyagetaneh8535
    @abigiyagetaneh8535 Před 19 dny +11

    አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ።
    መዝሙሮችህን ሁሌም በተሰበረ ልብ ሆኜ ነው የማዳምጣቸው። እግዚአብሔርን ደግመን ደግመን እንድንናፍቅ የሚያደርጉ ዝማሬዎች ነው የተሰጠ ስላንተ ንጉሱ እየሱስ ይባረክ።

  • @wubiyifru4928
    @wubiyifru4928 Před 25 dny +13

    የእግዚአብሄርን ቃል በመዝሙር ማለት እንደዚህ ነው:: እግዚአብሄር አብዝቶ የቃሉን እውቀት ና ጥበብ ያብዛልህ:: በብዝ ተባረክ ለበረከት ህን!

  • @user-db1yo5vy4t
    @user-db1yo5vy4t Před dnem

    እንግዲ ምን እንላለን 😮😮ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ❤❤❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Před 9 dny +4

    የዚህን ልጅ መዝሙር ተሰምቶ ተሰምቶ አይጠገብም የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና የሞላበት ልዩ ዝማሬ ነው አቦ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስን ይስጥህ በኢየሱስ ስም💕💕

  • @BezeBeza
    @BezeBeza Před dnem

    እግዚአብሔር ዝም ብሎ በቃ እየባረከ ይባርክህ ምን ልበልህ እንዳንተ በፍቅሩ የተነኩ ከፍቅሩ ውጭ በሌላ ነገር ያልተነካኩ ግን የተነኩበትን ፍቅር የሚያነካኩ ይብዙልን ብሩክ ነህ ወንድምነት ኡፍፍፍፍ

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma Před 22 dny +11

    አንተ እንደስምህ በረከት ነህ መዝሙሮችህን በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በድርብ ፀጋ ይባርክህ ለምለም ❤🎉

  • @user-km2mm6ll2u
    @user-km2mm6ll2u Před 13 dny +5

    መስማትማቆምእልቻልሁም ጌታንየሚስናፍቅ ዝማሬ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን እንወድሀለን ወንድማችን ከአንተ ብዙ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @user-gy2cc4bc4p
    @user-gy2cc4bc4p Před 3 dny +1

    wudi wondime bekiye geta zemenihn yibarik .kalati yelegnm betam tebarikenal❤❤❤

  • @SelinaMulugeta
    @SelinaMulugeta Před 2 dny

    Bekiye you are blessing for our generation we love you so much

  • @hiwotNigus117
    @hiwotNigus117 Před 27 dny +11

    አንተ የተወደድህ ስላን መዝዘሙር ቃል የለኝም በኪዮ ተባረክ ይሔ ካንተ አይወሰድብህ መጨመር እንጂ መቀነስ አያግኝህ ። ተባረክ

  • @user-nn9hf5iq7f
    @user-nn9hf5iq7f Před 23 dny +9

    እጅግ በጣም ተባርክያለሁ፤ የዘመርከው የእግዚ/ር ቃል አብርሆት (Enlightenment) ነውና ከሚለው በላይ ውድ ዝማሬ ነው፡፡ስለአንተ እግዚ/ር ይመስገን፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ፡፡ ይህንን ክቡር ስጦታ ጠብቀው፣ አሳድገው፡፡
    የመዝሙሩ Lyrics background ምርጫን ራሱ በጣም ወድጄዋለሁ ከመዝሙሩ መልዕክት ጋር ይስማማል !👍👍👍

  • @YisakNigatu-kw1nr
    @YisakNigatu-kw1nr Před 3 dny +2

    😢😢😢አንተን ባየ አይኔ ይሳቄን አይቼ ንቄዋለሁ Mesmat alakomkum Geta taega yichemreleh wendime bereket bewunet!!

  • @eyerusalemtadesse3425
    @eyerusalemtadesse3425 Před 27 dny +7

    ቤኪዬ መዝሙሮች ይናገራሉ ተባረክልን! ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ!

  • @user-oc8hj1bs8v
    @user-oc8hj1bs8v Před 16 dny +4

    ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው እርካታ ያለው መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይርዳህ ከዚህ መንፈስ ጋር ዉረስ አይለይ ካንተ ጌታ ❤❤

  • @hawidesalegn9743
    @hawidesalegn9743 Před 2 dny +1

    Egziabher yimesgen. Egziabher yibarkeh 🙏

  • @habtamuteshome5753
    @habtamuteshome5753 Před 18 dny +16

    ይመልሳል ወደ ጌታ
    ያንበረክካል ለፀሎት
    ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም የሆነ መአዛ አለው
    ሰማያዊ ዝማሬ ነው
    እግዛብሄር ይባርክህ ያብዛህ
    አሁንም ያፍስስብህ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 27 dny +6

    ዋው እንድ አግዚአብሔር ያለው ማንም የላም አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hailu522
    @Hailu522 Před 11 dny +2

    ጌታ እውነተኛ በረከታችንን ሰጠን ተባረክ ወንድም ቤኪ

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v Před dnem

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርከው❤❤❤❤🎉🎉

  • @mahderaddisu
    @mahderaddisu Před 27 dny +8

    ቤኪዬ በፀጋ ላይ ፀጋ ተጨምሮልህ ተባርከሐል በቃ ዝም ብለህ አገልግለው

  • @kidisttadele-p8y
    @kidisttadele-p8y Před 22 hodinami +1

    Bekiyee our blessing 😍😍😍

  • @hewotequeen8511
    @hewotequeen8511 Před 12 dny +3

    Min ayenete mazmure new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 geta hoy normal mahone alchelim yente mazamure sesemaa😭🙏🙏🙏🙏💔🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
    Tsagu yebizalki zamank yebarek ❤🤲🏿

  • @amiegenta4156
    @amiegenta4156 Před 14 dny +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታን ስለአንተ አመሠግናለሁ🙏❤

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Před 10 hodinami

    በጣም ይባርካል መዝሙር ወንድምዬ
    ብርክክክክክ በል

  • @amanuelefrem1628
    @amanuelefrem1628 Před 12 dny +1

    Wow I loved your songs. God bless you abundantly. It is God's Kingdom Centered, keep singing bro.

  • @Sam77-pp6dv
    @Sam77-pp6dv Před 25 dny +6

    ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ በረከት 🎶🎤❤️

  • @birhaneabgirma5074
    @birhaneabgirma5074 Před 15 dny +3

    Bekiye tebarekilgn ....Geta bezemnh hulu yikber ❤🙏

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Před 27 dny +4

    Wow Amazing Song Jesus Christ I Don’t Have Words:: ዝም ብለህ ለምልም ድመቅ ጌታ በሀይል ይስራብህ ፀጋውን ያብዛልህ ነፍስም አልቀረልኝ ተባረክ ተባረክ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ Praise God 🙏

  • @wengelesayas6005
    @wengelesayas6005 Před 3 dny

    ተባረክልኝ የኔ ወንድም በረከት!!

  • @tekluaddise9119
    @tekluaddise9119 Před 21 dnem +4

    ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤

  • @TizitaLiul
    @TizitaLiul Před 15 dny +3

    አይወስድብህ የጌታ ልጅ ይህ ፀጋ

  • @betelhemlukas2141
    @betelhemlukas2141 Před 22 dny +2

    ቤኪዬ ከዚህ በፊት በለቅካቸው ነጠላ ዝማሬዎች እኔና ቤተሰቤ ስንባረክባቸው ነበር፤ ይሄኛው ደግሞ ነእጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hirutgirma6155
    @hirutgirma6155 Před 16 dny +3

    ውድ ወንድማችን ተባርክ ይሄማ ከላይ ነው ይብዛልክ ይጨመርልህ 🙏❤

  • @user-qz4it3lo8j
    @user-qz4it3lo8j Před 26 dny +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህም ብሩክ ይሁን❤❤❤❤

  • @SilvanusDeneb
    @SilvanusDeneb Před 17 dny +2

    በዚህ በዘመነ ጥፉ እንደ አይነቱን ያልነሳን እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግነዋለሁ።

  • @ephrembetewu1513
    @ephrembetewu1513 Před 11 dny +1

    ልጄ ከዚህ ከፍታ አትዉረድ ጉባኤ ማዳመቂያ እንዳትሆ ለአገልግሎት ተጠንቀቅ ከዚህ በበዛ ፀጋ ተባረክ❤❤

  • @JoyTeklehaymanot
    @JoyTeklehaymanot Před 17 dny +2

    Kal ymiyasata dink melekt yazele ....❤Geta yebarkih tsaga ybzalih wendme

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 22 dny +2

    ኢየሱስን የሚሰኩ አስተማሪ መዝሙሮች ናቸው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-th1dh4mu2d
    @user-th1dh4mu2d Před 24 dny +2

    ልብ ይነካሉ ዝማሬዎቹ እውነት የአንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን ሁሌም መነካትና ጌታን አየፈራን እያከበርነው እየኖርልነት ይለቅ የቀረው እድሜያችን 😭😭🤲🤲🤲🤲ናና አንተ ቆይልን

  • @AbelGossa-wm6iz
    @AbelGossa-wm6iz Před 5 dny

    Praise the Lord. God Bless you more brother

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 22 dny +2

    እግዚአብሔር ባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @tesfayenurebo5175
    @tesfayenurebo5175 Před 25 dny +3

    ሀሹ እንኳን በእኔ ዘመን ስማሁክ❤ ቤክዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ደስ ብሎኛል በጣም ጌታ በአንቴ አልፎ ስለ መጣ

  • @Asertamen
    @Asertamen Před 27 dny +2

    bekya መዝሙሮቹን ሽህ ጊዜ ብሳመ ኤራሱ አይሰለቹኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ መንፈስ ያላቸውን መዝሙሮች የሚዘምሩ ወጣቶችን እግዚአብሔር ያብዛለን ተባረክ ❤❤

  • @BefikaduBelay-tm4by

    ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ

  • @abentube
    @abentube Před 22 dny +4

    ድንቅ ዝማሬ ነው የዘመርከውን ያኑርህ ተባረክ ወንድሜ።

  • @meronguish8092
    @meronguish8092 Před 22 dny +2

    I'm encouraged by your song. Thank you for your obedience to the Holy Spirit.
    Grace and Peace

  • @SelamMimi
    @SelamMimi Před 8 hodinami

    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @TewodrosYosef-eo7dw
    @TewodrosYosef-eo7dw Před 24 dny +2

    የሚባርክ ዝ ማሬ ከበረ ከት ሆኖል ናል ለበረከት ተባረክ ወንደሜ የግዛብሔር ሰው.❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp Před 2 dny

    በጣም ይገርማል መፅሐፍ ቅዱስን በፊልም እንዳየሁት ያህል ነው የተሰማኝ ይሄ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ነው አሁንም አብዝቶ ይጨምርልክ በህይወትክ ዘመን ሁሉ ከሀልዎቱ ፈቀቅ አትበል በጌታ ደሞ ተሽፈን ጌታን እንዳከበረከው ያክብርክ

  • @tsiongirma6156
    @tsiongirma6156 Před 14 dny +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር

  • @lemi520
    @lemi520 Před 7 dny

    ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር !!!!!!!!!!!!ጌታ ይባርክህ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ዘመንህ ይባረክ

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen Před 27 dny +3

    የእግዝአብሔር ምክር /ንግግር/ በመዝሙር ብየዋለሁ
    እግዝአብሔር እንድህ ይላል ከፍቱ ባይኖርም በእርግጥ ላስተዋለው የእግዚአብሔር ድምፅ ነው
    ሰው ምን ይፈልጋል ከሚል መንፈስ ሳይሆን ምን ያስፈልገዎል ከሚል ከእግዚአብሔር ከወገነ መንፈስ የተወለደ ቅኔ
    መዝሙሮችህ ይመክራሉ ,ያስተምራሉ : sung with amazing spirit feels like a message from above.
    አውቅ ነበር አንተን ባየ አይኔ በሚል አርዕስት የለቀከውን መዝሙር ስሰማ ምን ይዘህልን እንደምትመጣ
    ይህንን SPIRIT አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ!

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 24 dny +2

    በጣም ድንቅ መዝሙር ።።።ቤኪዬ በዚሁ በርታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ። በየትኛውም አጋጣሚ መድረክም ላይ ይሁን የትም ቦታ ስትዘምር እንደ አንዳንድ ዘማሪ ነን ባዮች ጌታን ከማሳየት ይልቅ ራሳቸውን ለማሳየት ከሚጥሩት ጋር አንድ ስላልሆንክ ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ወደፊትም በዚሁ ፓሽን ቀጥል እባክህን ወንድሜ ትንሽ እውቅና ሲያገኙ እንደሚቀየሩት እንዳትሆን በጌታ ፍቅር ልመናም ጭምር እለምንሀለሁ ተባረክ ❤❤

  • @user-de3uh2sk3t
    @user-de3uh2sk3t Před 27 dny +3

    I have no word about this album... GENUINE ALBUM!

  • @TsionBerisoTsionewente
    @TsionBerisoTsionewente Před 20 dny +2

    እውነት እየሰማው ያለውት መዙሙር ነው እስክል ድረስ ነው የሰማውት ለምልምልኝ ወንድሜ

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 Před 7 dny

    It is a very calming and beautiful song, Thank you for giving us such a beautiful song.

  • @omanphilmon
    @omanphilmon Před dnem

    Blessing mezmur
    Bless you Bekaye❤

  • @MTMayee
    @MTMayee Před 3 dny

    ኡፋይ....... ተባርኪያለሁ!እድሜልክህን ዘምር!!! አቦ ተባርካል!!!ለወር ሁሉ አምልጦኝ ቆይቷልኮ !

  • @begashawbelguda5089
    @begashawbelguda5089 Před 21 dnem +2

    Tebarekelegn wenedeme

  • @MekdiDemeke-j2q
    @MekdiDemeke-j2q Před 9 dny

    Egzyr yebarkh zemenh yebarkh fetar ahunem bekalu yemulak emaytefan mench yafilkbh...tebark❤

  • @zedmami382
    @zedmami382 Před 22 dny +2

    ብርክ በል የአባቴ የኢየሱስ ልጅ

  • @EThiopiaChristianSongsRC
    @EThiopiaChristianSongsRC Před 18 dny +2

    Maganu Maasirohe May God Bless You

  • @abaroswossa8828
    @abaroswossa8828 Před 15 dny +3

    እባክህ ኢየሱስን በሚገባ እይ

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog Před 6 dny

    Amazing the sprit of GOD i can fell him in every song 🤩🤩🤩🤩🤩🤩 blessings 🥰🥰🥰

  • @MikoMike-o1q
    @MikoMike-o1q Před 2 dny

    ቤኪየ ተባረክ

  • @destateshale408
    @destateshale408 Před 18 dny

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህ ጨረሶ ይባራክህ ሁሌም ያንተ መዝሙሮች ነው መደምህጥህ ❤❤❤❤

  • @LiduZed
    @LiduZed Před 21 dnem

    ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ ❤❤ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እንዳልልህ ፀጋው ተትረፍርፎልሃል ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤

  • @davidsolomon116
    @davidsolomon116 Před 27 dny +2

    What a powerful gospel album 🙌🏽 much more blessings, brother 🙏🏽

  • @DejeneGezahegnDegu
    @DejeneGezahegnDegu Před 27 dny +1

    የ ጌታን መንግስት የሚያንፀባርቅ album ተባረክ ቤኪዬ❤❤

  • @RedietTsegaye-dn2et
    @RedietTsegaye-dn2et Před 14 dny

    Geta eyesus yibarkh .aylekbh yichmerlh yasketlh❤❤

  • @MelakuFikre-kr7vi
    @MelakuFikre-kr7vi Před 22 dny

    ጌታ ባናጋሮቺ ሁሉ ይባረክ ባማጃማርሃ ጊዜ ነው የሳማሁት

  • @misrakwednah1143
    @misrakwednah1143 Před 2 dny +1

    ተባርከህ በእ/ር ቤት ቅርልኝ፣

  • @misganamola7255
    @misganamola7255 Před dnem

    Wow silante geta yimesgen❤❤❤

  • @user-th1dh4mu2d
    @user-th1dh4mu2d Před 24 dny

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።የሚባርክ ዝማሬ ነው ዘመንህ በቤቱ እያጠንክለት ይለቅ ከመሰዊያው አትታጣ ለምልም❤

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 Před 24 dny

    በዚህ ዘመን እንዳንተ ያሉ ዘማሪዎችን ሳይ ንጉሴን እባርካለሁ! የፀጋው ባለቤት ይመስገን, ተባረክ ወንድሜ

  • @tamirattame1073
    @tamirattame1073 Před 7 dny

    You are our blessings!!

  • @HjkkKlop
    @HjkkKlop Před 18 dny +1

    አሜን ተባረክ ጌታ 😓😓😓😓😓

  • @meazialem6069
    @meazialem6069 Před 24 dny

    ከመሬት የሚያላቅቅ ዝማሬዎች! ተባርከሀል ወንድሜ! ፀጋው ይብዛልህ።

  • @metasebiatariku6309
    @metasebiatariku6309 Před 7 dny

    Geta eyesus yibarki an amazing song ever❤❤

  • @Hawi.T
    @Hawi.T Před 8 dny

    I can't even choose a favourite, Thank you Jesus!

  • @fevinaDs
    @fevinaDs Před 19 hodinami

    ተባረክ 🙌

  • @MelkaTesfsye
    @MelkaTesfsye Před 24 dny

    የበረከት አምላክ መባረክን ይባርክ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤

  • @amanuelworku9170
    @amanuelworku9170 Před 26 dny

    እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ ያብዛልህ። ለእልፍ ነፍሶች መዳኛ ምክንያት ያርግህ! ተባረክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 23 dny

    wow እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረክ በቡዙ 🎉🎉❤

  • @Tekalign-ic4xi
    @Tekalign-ic4xi Před 25 dny

    ወንድሜ የእውነት ተባርከሃል
    ረጋ ባለ ልብን በሚያረሰርስ
    ዝማሬ ቀኔን እና ምሽተን ከጌታ ጋ አያወራሁበት ነዉ ♥️

  • @selamawiteyob7189
    @selamawiteyob7189 Před 21 dnem

    Thank you bake wow E/r yebarkahe 🥰

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 Před 22 dny

    I love your all songs and blessed. may LORD bless you BEKI.

  • @kushmanzewude8517
    @kushmanzewude8517 Před 25 dny

    ቤኪዬ እጥፍ ድርብ ፀጋ ይጨመርልህ በዝማሬዎችህ ተባርከንበታል!!

  • @Sina_1-q6j
    @Sina_1-q6j Před 27 dny +1

    Beki stay blessed 🎉🎉🎉 you are our blessing really !