ፈሪ አድርገኝ... የማለዳ ፀሎት |Morning Devotion | Singer Bereket በረከት ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ወዳጆቼ ሉቃስ ምዕራፍ 7:36 ላይ ያለችው ሀጢአተኛ ሴት ትዝ ትላችኋለች? ይህቺ ሴት በከተማው የታወቀች ሀጢያተኛ ነበረች እና አንድ ቀን ኢየሱስ ወደ አንድ ፈሪሳዊ ቤት ለምሳ እንደተጋበዘ ስትሰማ ሽቱዋን ይዛ ወደ ፈሪሳዊው ቤት ዘው ብላ ገባችና እዬዬ እያለች ኢየሱስ እግር ስር ሽቶዋን ሰበረች ፤ ይህቺ ሀጢያተኛ ምናልባት ይሄ ፈሪሳዊ ቤት ኢየሱስ በሌለበት ገብታ ቢሆን ኖሮ ትወገር ወይ ደግሞ የሆነ ነገር ትደረግ ነበር። እኛም ልክ እንደዚህ ነን ኢየሱስ ከሌለን እርቃን እንቀራለን ያገኘን ሁሉ ይገድለናል ። ያለ ኢየሱስ ሁሉም ነገር ለኛ ጠላት ነው ፣ ወደ አብ ፊትም መቅረብ አንችልም ነበር እንሞታለን።
    ያለ ኢየሱስ ፈሪ እንሁን ፣ በሌለህበት አንችልም እንበለው ፣ ያለ እረኝነትህ ያለ ጠረንህ ያማረ መስክም ይቅርብን እያልን ህልውናውን እንፈልግ። ለኛ እረኛ በሌለበት ውብ መስክ ላይ ብንሰማራ አውሬ ይበላናል ነገርግን እርሱ ባለበት ፣ ጠረኑ ባለበት ፣ ህልውናው ባለበት መስኩ እንኳን ባያምር ህይወት አለው። እንፈልገው.... እንጠማው
    ተባረኩ ❤

Komentáře • 298

  • @bereketlemma
    @bereketlemma  Před 8 měsíci +326

    እናንተ እግዚአብሔር የሰጠኝ ወዳጆቼ ናችሁ! አብራችሁኝ ስለምትቃትቱ ሁል ጊዜ አስባችኋለሁ ፣ እፀልይላችኋለሁ! ይሄንን ዝማሬ ለፀሎት ስትንበረከኩ ብትሰሙት የበለጠ ምትጠቀሙበት ይመስለኛል። ምናልባት ለፀሎት አመቺ ባልሆነ ቦታ ሆናችሁ ይሄንን መዝሙር እየሰማችሁ ከሆነም ልባችሁን ወደ ጌታ ዘወር አድርጋችሁ "ጌታ ሆይ ያለ አንተ ፈሪ አድርገኝ..." ብላችሁ 1 ደቂቃም ቢሆን ፀልዩ።
    እወዳችኋለሁ ❤

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog Před 8 měsíci +1

      Lemelem❤

    • @mazamaza7237
      @mazamaza7237 Před 8 měsíci +3

      እሺ ቤክዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤🙌

    • @Yishakabrham45
      @Yishakabrham45 Před 8 měsíci +2

      Eshi bekaye tebarekilgn ❤🙏

    • @user-jesusislord
      @user-jesusislord Před 8 měsíci +1

      የምሬ ነው ያርግልኝ wendme

    • @tagichoshitaye1518
      @tagichoshitaye1518 Před 8 měsíci +4

      Endet adrigo yihun endih yadeleh, Endew Egzeru kaladele kewedet yihun Yale egzer mehonin mefrat yemimetaw? Endew degu medhanialem Firhatun yadilen,
      Ante gin Biruk neh! Yihe ayinetekibh!!

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 8 měsíci +65

    ❤❤❤ ውድ ወጣት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ወንጌልን ከቀደሙ አባቶቻችን በተካፈልከው መንፈስ የአገልግሎት ቅኝትና የቃላት አመራረጥህና አቀራረብህ ቅዱሳንና ቤተ እግዚአብሔርን የሚናፅ ስለሆነ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው። እውነት ነው ጌታ በሌለበት ከመቆምና ከማገልገል እግዚአብሔር ይጠብቀን ይህንን እውነት ከኖርነው ሰላሳም ስልሳም መቶም ለማፍራት ግድ ይሆናል እሱ ባለበት በተገኘበት ከኖርን እና ካገለገልን። ወንድሜ በረከት ዘመንህ ይለምልም ጌታ ወንጌልን በአንተና አንተን በመሰሉ ወጣቶች እንደሚያስቀጥል አምናለው ❤❤❤❤❤

  • @teklino1919
    @teklino1919 Před 6 měsíci +27

    እሄንን የlife time ስጦታ ዝማሬህን ያለ ክፍያ መስማት ነውር ሆኖ ተሰማኝ

  • @user-wb9zk1mr3h
    @user-wb9zk1mr3h Před 12 dny

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን🙏❤

  • @romanteferi4380
    @romanteferi4380 Před 7 měsíci +13

    ራሴን መግዛት መቆጣጠር እስከ ሚያቅተኝ አስለቀስከኝ ያማረኝን ነው የዘመርከው ምን ልበል ተባረከ ተባረክ ተባረከ ተባረክ
    ተባረከ ተባረክ
    ተባረከ ተባረክ
    ተባረከ ተባረክ
    ተባረከ ተባረክ
    ተባረከ ተባረክ
    ተባረከ ተባረክ

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  Před 7 měsíci +5

      አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታችን ኢየሱስ ይባረክ ❤

  • @tseganegash7911
    @tseganegash7911 Před 8 měsíci +19

    ቤኪዬ እንደሁልጊዜው ከምድር አፋትቶ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ የእርሱ ጥገኛ ብቻ እንድንሆን የሚመክርም ደግሞም አብሮም የሚያስቃትት ዝማሬም ነው!
    በዕድሜ ጠዋት የበራልህ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሰንብትልህ! ተባረክ ወዳጄ

  • @user-sj6dq9gx4l
    @user-sj6dq9gx4l Před 12 dny +1

    ማነው እንደኔ ሰምቶ ማይጠግባው ❤❤❤❤ ዘመን ይባርክህ ወንድማችን

  • @user-fb5zk4fh1e
    @user-fb5zk4fh1e Před 13 dny

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏😭😭አሜንንን አሜንንን ዎንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ ፃጋዉ ይጨመር ተባረክ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @misikirtsegaye1773
    @misikirtsegaye1773 Před 8 měsíci +22

    በረከት እንደስምህ ለዚህ ጊዜ የተሰጠኸን በረከታች ነህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ አይወሰድብህ አሁንም የምትወደው ጌታ የማያልቅ ዝማሬ መፍለቂያ ያድርግህ ምንጩ አይንጠፍብህ ለምልምልኝ🙏🙏🙏

  • @beautiful1280
    @beautiful1280 Před 8 měsíci +14

    እያለቀስኩ ነው እየሰማሁት ዝማሬውን😭😭😭😭
    ምን አይነት በመንፈስ የተሞላ ዝማሬ ነው!!!🔥🔥🔥🔥🔥

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu Před 6 měsíci +6

    እግዚኣብሔር ፈቃዱንና ሐሳቡን የምገልጥብህ ብርቱ ባርያ አድርጎ በልዩነት ያኑርህ ።ፍጻሜህን ያሳምረው።ተባረክ።።።።።።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklino1919
    @teklino1919 Před 6 měsíci +9

    Thanks!

  • @AlazarDesta-om2gt
    @AlazarDesta-om2gt Před 8 měsíci +7

    የጠፋበት እንጥፋ የታየበት ብቻ እንታይ መልካም መስክ የመሰለን ጋር ሳይሆን መልካሙ እረኛ መሢህ ባለበት ባንመገብ እንኳን እረኛው ባለበት መዋል Amen tebarek ahunm ጥልቅ በሆነው ሀልዎት እግዜር ለትውልድ ያክርምህ ለራሱ ብቻ ያኑርህ

  • @tenayefogi8214
    @tenayefogi8214 Před 6 měsíci +7

    ዉድ ወንድሜ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩ በጌታ ህልውና ዉስጥ መሆን እንደት መባረክ ነዉ! ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ተባረክ።

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Před 8 měsíci +3

    አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ክብር ክብር ለጌታ ይሁን አሚን አልሄድበትም ያለ አንትህ እየሱስ 😢🤲🕊️አሜንንን ሃሌሉያ እራ ይኛ ነህ
    እሰማራሎ ያንእተህ እራይኛ ንት 🤲🤲ተባረክህ ጌታ ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክ //እፈራሎ ያላንትህ መሄድ አልቺልም ጌታ ሆይ 😢🤲🤲🤲❤❤❤❤🔥🔥🔥🙇‍♀️🙏🤲🕊️🕊️ተባረክህ ብየሱስም የአባት ቡርክ እፈራሎ ድምፅ ካልሰማው እወነት ጌታ ሆይ ያንትህ ድምፅ ከኔ አይራቅ አሜንንን 🔥🔥🔥🤲🤲አበባ 😭🤲🎧❤️🗣️🗣️

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus Před 7 měsíci +6

    አሜን ያለ ጌታ ህልውና አሁንም ፍርሀታችን ይጨምር! ሁሉም ይቅርብን አባዬ ኢየሱስ ብቻ ከእኛ ጋር ይሁን!!!

  • @AmanuelBeyene-xw2yd
    @AmanuelBeyene-xw2yd Před 8 měsíci +3

    ቤክዬ ውስጤ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭 ፈሰሰ ቃላት አጠሩኝ 🤭🤭🤭 ምን ልበልህ ሰለ አንተ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
    እንዳልከው ለፀሎት ምቹ ቦታ አይዶለውም ግን ቅዱስ መንፈስ ህይወቴን ወዴ ውዴ አጠገኝ ተባረኩ ልቤ ተማረከ ❤❤❤ቤክዬ ተበረክል ኝ

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp Před měsícem +1

    ውንድሜ በብዙ ተባረክ እስከ መጨረሻው ከመንፈሱ ያፍስብክ

  • @mazamaza7237
    @mazamaza7237 Před 8 měsíci +4

    ዉይይይይ ያላንተ ምንም እኮ ነኝ እረኛዬ እባክህ አንተን መፍራት ወደ አንተ መጠጋት አብዛልኝ 🙇‍♀️😭😭😭

  • @itsfinished4me632
    @itsfinished4me632 Před 7 měsíci +3

    አሜን!
    እግዚያብሄርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው
    አግዘን እግዚያብሄር አባታችን
    አዎ ፈሪነኝ አላንተ እረኛዬ ሁሌ ታስፈልገኛለህ አባ
    እንዳትሄድብኝ እረኛዬ ጠባቂዬ
    እንዳትሄድብኝ ከህይወቴ ከኑሮዬ
    ክብርህ ወዳለበት እገባለሁ
    አንተ በሌለህበት አታቁመኝ አባ
    Everything is worthless without the presence of our Lord! Keep leading us to prayer with your true worship. እግዚያብሄር ይባርክህ በ ብዙ ፍሬ የኔ ወንድም ይሄ ፀሎቴ ነው

  • @hiwothailu
    @hiwothailu Před 6 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ እንደተንበረከኩ ቃላት ሳላወጣ ደግሞ ደግሞ አደመጥኩት አነባሁኝ የአባቴን ፊት አየሁበት። ለምልምልኝ ወንድሜ ይብዛልህ ቤኪ❤❤❤❤

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před 8 měsíci +4

    የኔ መንፈስ ቅዱስ😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ያላንተ ህልውና ግርግሩ ያስፈራል😭😭እውነት መንፈስ ቅዱስ ያላንቴ አልችልም😭😭

  • @tamagnteshome4095
    @tamagnteshome4095 Před 8 měsíci +5

    ቤክዬ አንተ እንደ ስምህ ለምድራችንና ለመጨረሻው ዘመን ትውልድ "በረከት" ነህ! እጅግ በጣም እወድሃለሁ ❤😥

  • @henokyoseph3991
    @henokyoseph3991 Před 2 měsíci +1

    በክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤ደግሞ ዮሀንስ እንዳሌ እርስ ልሊቅ እኔ ግን ላንስ ይገባል።ኢየሱስን ለማሳየ የሚታሳየው ትህትና አይወሰድብህ በዘመንህ በሙሉ ተባረክልንን❤❤❤

  • @tenayatagese5175
    @tenayatagese5175 Před 6 měsíci +3

    መዝሙሮችህን ሁሌ ባደመጥኳቸው ቁጥር ለእኔ አዲስ ናቸው ይበልጥ ወደ መገኘቱ እንድቀርብ በናፈቀ መንፈስ እንደተራበ ሰው ሳልረካቸው ሁሉ መንፈሱን ፀጋውን እንደተጠማው በዝማሪውችህ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን በመንፈስ እገባለው ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏🙏

  • @bereket-birhanu
    @bereket-birhanu Před 7 měsíci +3

    እንደዚህ በህልውናው ውስጥ ቅርቅር ብለን እንድንቀር የሚያደርግ መዝሙሮች ይብዙልን እማይሰለቸውን መንፈስ ቅዱስን ባንተ አይቻለሁ ተባረክ

  • @berikebedebarich-lf1rt
    @berikebedebarich-lf1rt Před 6 měsíci +2

    ጌታኢየሱስ ይባርክክ ያለኢየሱስ ድፍረት ምን አለን" በአብ ፊት ለመቆም ድፍረታችን ኢየሱስ ነህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mhreteab8974
    @mhreteab8974 Před 2 měsíci +1

    የእግዚአብሔርን መንፈስ እንደገና ከራኩበት አሰርበኸኛል ቤኪዬ .... ረሃቤን መቆጣጠር አቅቶኛል..ይብዛልህ ወንድሜ

  • @samsonmelese7437
    @samsonmelese7437 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባርከ ለበረከት ሁን በእየሱስም አትያዝ የሚያቆም ነገር አይኑር ለምልም ብዛልን ወንድሜ ተባረክ

  • @zerituzemach4357
    @zerituzemach4357 Před 8 měsíci +4

    ያባቅን ስሻገር የምለውን መዝሙር ልቀቅልን
    beka u'r blessed ymr always ur songs show what his presence mean😍😍

    • @bereketlemma
      @bereketlemma  Před 8 měsíci +4

      Thank you 🙏 I am coming with a new album very soon... If you can wait for a little bit you can get it there.

    • @user-iw2of3fq8r
      @user-iw2of3fq8r Před 8 měsíci +1

      Thanks

    • @abigiyaworku5923
      @abigiyaworku5923 Před 8 měsíci

      እስይ በጉጉት እንጠብቃለን ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ የእውነት መዝሙሮችህ የእውነት መንፈስ አለባቸው ተባረክ 💙💙💙💙💙😇🙏​@@bereketlemma

  • @future90-p4y
    @future90-p4y Před 8 měsíci +4

    ooooo ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ.አይወሰድብህ

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Před 6 měsíci +1

    እኔ ለእኔ አትተወኝ፣ኢየሱስ እኔ ያለንተ ትንሿ ጥቦት ናኝ፣ያነኝኝ ሁሉ ፣፣፣

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling Před 8 měsíci +4

    አሜን ፈሪ ያድርገን
    ድንቅ መልዕክት ነው😭😭😭

  • @ZemenuDerese-ne1bh
    @ZemenuDerese-ne1bh Před měsícem +1

    ቤኪዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @user-sr9jf7kp2p
    @user-sr9jf7kp2p Před 7 měsíci +3

    ኡፍፍፍ😭😭 ጌታ ኢየሱስ ከዝህ በምበልጥ ፀጋ ይባርክህ ቤኪ🙌🙌🙌❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 6 měsíci +2

    ጌታ እየሱሰ ዘመንህ በእጥፍ ይባርክ , ተባረክልን 😇😇❤❤❤

  • @mekdishaya.m1445
    @mekdishaya.m1445 Před 7 měsíci +3

    😭😭😭😭😭😭አቃተኝ በቃ ምንም አልልም ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ

  • @somamedia
    @somamedia Před 8 měsíci +4

    ተባረክ ቤኪ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
    እሱ ይቅደምልን።

  • @bezawitdeke8025
    @bezawitdeke8025 Před 25 dny

    Endet bitikeba new gin min elihalew zemenik yelemlem 🥰🥰🥰 ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mishoyegetaliji3247
    @mishoyegetaliji3247 Před 18 dny

    Ameeeeeeen God bless you❤❤❤❤

  • @senduzewduyilma
    @senduzewduyilma Před 8 měsíci +3

    የእውነት ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 7 měsíci +5

    Amen, Amen, Amen. Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful, God bless you more and more!

  • @user-iu2bd9me7d
    @user-iu2bd9me7d Před 17 dny

    🥰🥰🥰🥰ተባረኪ

  • @AbenizerZeleke
    @AbenizerZeleke Před 8 měsíci +3

    በኪዬ በእውነት አንተ የዚህ ዘመን ቅሬታ ነህ! ጌታ አሁንም ይሄን ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ

  • @meronkeleta6443
    @meronkeleta6443 Před měsícem +1

    Tebarek wendime ahun kalut kebzowochu zemarian tileyaleh

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዋው

  • @meriedabayneh968
    @meriedabayneh968 Před 8 měsíci +4

    Tebarek begezew yemiyasfelegen yehe tselot new 👌😢😢

  • @zaa747
    @zaa747 Před 2 měsíci +1

    አሜንንን 😢😢😢😢🤲🏾🤲🏾🤲🏾💜💜💜🛐🛐

  • @mhiretmeseretofficial858
    @mhiretmeseretofficial858 Před 8 měsíci +2

    Uuuffff mn aynet mezmur new 🥹!geta erasu befelegew bereket yibarkh. Yibzalh yemutgn maletu

  • @macdosgarmam4655
    @macdosgarmam4655 Před 8 měsíci +3

    ቤኪ አንተ ጌታ የሰጠን በረከታችን ነህ እንደ ሰምህ ተባረክ ❤

  • @motivational-7777
    @motivational-7777 Před 14 dny

    Amen

  • @MeseretAsfaw-bn5lf
    @MeseretAsfaw-bn5lf Před 3 měsíci

    ውድ ወንድማችን ጌታ ሁለም ይጠብቅ በዚህ ቀጥል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl5ex7vj1w
    @user-nl5ex7vj1w Před 8 měsíci +1

    ስላንተ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-mj2rl8ro4s
    @user-mj2rl8ro4s Před 8 měsíci +2

    Be ewunet egizaber tsegawun abizito❤❤ yichemirilih aywesedebih yihe menifes tebarek 🙏🙏🙏

  • @YohanisSorsa
    @YohanisSorsa Před 13 dny

    We blessed by ur ministry.be blessed

  • @user-yw8qi3oo7h
    @user-yw8qi3oo7h Před 6 měsíci +1

    Efuu geta eysus abizto yibarkh

  • @user-bz3lk3gs7q
    @user-bz3lk3gs7q Před měsícem

    Respect bekiye msmat alakomkum❤❤❤

  • @user-er7zu9kw4d
    @user-er7zu9kw4d Před 8 měsíci +2

    ያላንተ ፈሪ አርገኝ...ተባረክ ቤኪዬ

  • @BethlehemPhilipos
    @BethlehemPhilipos Před měsícem

    ተባረክ ወንድሜ

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před 8 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሀሌሉያ😭😭😭😭😭

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 Před 8 měsíci +4

    Tebarek

  • @pastoryosephmamo9471
    @pastoryosephmamo9471 Před 3 měsíci +1

    እውነት ነው ከእርሱ ጋር ያሰንብተን በዛ ብዙ ትርፍ አለ ያብዛልን ጌታ።

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 Před 8 měsíci +2

    አረ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ደም ተሸፈን❤❤❤❤

  • @AbinetTesfaye-o9d
    @AbinetTesfaye-o9d Před měsícem

    Tebarek exf drb tsega yichemerbh

  • @TsehayBayisa
    @TsehayBayisa Před 18 dny +1

    ታድለን የጌታ የሆንን❤❤

  • @user-zs4qb7vq2u
    @user-zs4qb7vq2u Před 8 měsíci +1

    Beki geta yibark yasadig lekibru tebarikehalehu

  • @AbiyuTadele
    @AbiyuTadele Před 8 měsíci +1

    ቅቤ የለ ቅማም አይጠፍጥም ዋዝ የለውም እኛም ያለ እያሱስ ምንም ጠዕም አይኖረንም ቤከ ታበራክል እሄን የመሰለ ቅኔን በአንተ የሰማን አበት ይመስገን እናም የመዝሙሩን ግጥም ብታስቀምጥ ለብዞች ይደርሳል በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ።

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 Před 8 měsíci +4

    ዘመንህ ይባርክ ቤካ ❤❤

  • @ilovegodalem3661
    @ilovegodalem3661 Před 8 měsíci +3

    ወንድሜ በረከት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @hshsgdhdjd7242
    @hshsgdhdjd7242 Před 8 měsíci +2

    tebarek geta abzto yebarkkk❤❤❤

  • @bruktabheliso3475
    @bruktabheliso3475 Před 7 měsíci +1

    እኔ ምን እላለው በዚህ ዘምርን አንተን ማግኘታችን እውነት የልባችንን የተረዳህው አንተ ብቻ ነህ በኪ ፀጋው ይብዛልህ 🥰

  • @AbelMathison
    @AbelMathison Před 3 měsíci +2

    Selante saseb kegziabher gar yalehn hbret ayalew. Mekniyathm yih hulu giltet karas behone ewket sayhon kesu gar bale intimacy west mifeter new. Zemare kemenchu sikeda nefsen yarekal hulem liqe kahn wedehonew wedersu endenay yaregenal. Beki bewnet selante egzr yimesgen. Berget bedme kante bebzu bansm gen bewste yalew menfes tenkara new. Geta tsegawn yabzalek❤❤❤

  • @merihunmassebo3778
    @merihunmassebo3778 Před 8 měsíci +2

    You are so great full beki ❤❤

  • @Asertamen
    @Asertamen Před 8 měsíci +2

    ታበራክልኝ ደስ የምል መንፈስ የለዉ አምልኮ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidanhaile480
    @kalkidanhaile480 Před 8 měsíci +3

    አሜን😭😭 ያለ እርሱ ፈሪ ያድርገን🙏
    ተባረክ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ🙏

  • @user-sy1jb7sy7c
    @user-sy1jb7sy7c Před 3 měsíci

    ❤❤❤ጌታ በረከረከ ያርገከ በእየሱስ ስም የኛ ሕይወት በእለወናወሰጥ ምገባት ማደር ነው አሜን የተባረከ ነከ

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Před 3 měsíci

    አሜንንንንንንን ጌታ ሆይ ከዕግርክ ስር አኑረኝ ካንተ ጋር አዉለኝ እልዉናህ ከኔ አዪራቅ አባባ አባባባ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 Před 7 měsíci +1

    Blessing

  • @serawityoseph6609
    @serawityoseph6609 Před 8 měsíci +2

    God bless you 🙏💖

  • @yadel3754
    @yadel3754 Před 8 měsíci +2

    አሜን ኧረ ያለ ኢየሱስ ፈሪ እንሁን 🙏🙏🙏 ተባረክልን በሪ 💛❤

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před měsícem

    በዚህ ዘመን ለካ አምላኬ ሠው አለው ወንድሜ ጭብጨባ እና ታዋቂነት እንዳይጥልህ ተጠንቀቅ የዘመርክለት አባት ታማኝ ነው ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ ስፋ ውረስ❤❤❤

  • @user-ug3ho3vq1x
    @user-ug3ho3vq1x Před 8 měsíci +2

    Mezmure 27 :8 😢😢😢tebarek

  • @lukasabebedeneke8541
    @lukasabebedeneke8541 Před 8 měsíci +1

    አንተ ልዩ ስጦታችን ነህ ፡፡ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @Huluka-v7e
    @Huluka-v7e Před 26 dny

    God bless u Brother!!!

  • @TSEGITORKA
    @TSEGITORKA Před 5 měsíci +1

    Yene zemn dink yewengel zemar sidekim bezimarehe wust hogne sitseliy ayle ytadesal nigusu kantegar nw bereket bereketachin nehe ❤️🔥

  • @mazisoda7520
    @mazisoda7520 Před 3 měsíci +1

    Bekiye geta berasu west yatfah, leloch felagiwochih feligew yituh, ke Egziabher betach ye Enateh emba wtet nehina slante geta kibrun ywused. ahunm tsegaw yibzalh. 🙏

  • @awekedegaga7863
    @awekedegaga7863 Před měsícem

    Gera beyezamanu dabko misatan saw ale May God bless you dear!!!

  • @atsedekhali4271
    @atsedekhali4271 Před 8 měsíci

    በእውነትና በመንፈስ የምታመልከው እግዚአብሔር በጸጋው ይሸፍንህ። የጌታ የኢየሱስን ስም በስንኞቹ ውስጥ አጉልቶ መጥራት ዝማሬውን ለሚሰማ ለሚያንጎራጉር ሁሉ ስሙ መድኃኒት ይሆነዋልና አንተ በሚለው ፋንታ ቢተካ እላለሁ

  • @user-zs8on3fg5w
    @user-zs8on3fg5w Před 2 měsíci

    😪😪😪😪Amen amen.........yalante...feri adirgegn

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal Před 8 měsíci +1

    Bekiyeee you are blessed eko, አንተ በተባረክበት እግዚአብሔር ህዝቡን በአንተ አልፎ እርሱን አብልጠን በመፈልግ ሊባርከን ስለወደደ ጌታን እባርከዋለው። ይህ በመሰጠት የሚፈልቅ ዝማሬ ነው ታድለኸል። አሁንም ሙሉ ማንነትህን ይውረሰው። ❤❤❤

  • @girmadangura3254
    @girmadangura3254 Před 8 měsíci +1

    ተባረክ...

  • @mirtalemtamrat6692
    @mirtalemtamrat6692 Před 6 měsíci +1

    amen amen amen amen amen amen yale ante eyesuse ene ayichilim 😢haleluya😢ufffffffffffffffe be bizu tebarek begeta be eyesusim ati yazi atigedibe

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 3 měsíci

    በህይወቴ የሚያስፈራኝ ነገር ከእግዚአብሔር ስርቅ ነዉ። አባ ካንተ ዉጪ መኖር ያስፈራል እኮ

  • @user-jx4vl8nu7b
    @user-jx4vl8nu7b Před 8 měsíci +1

    Bekiye yene abat betam tebarekelgn abaa keze belay

  • @oljirawakweya1476
    @oljirawakweya1476 Před měsícem

    Stay blessed!

  • @tezerashtesfaye
    @tezerashtesfaye Před 14 dny

    ዘመን ህይወቴ በጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @BrtkanePwlose
    @BrtkanePwlose Před 6 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ የባረከክ😢😢😢😭😭😭😭

  • @Tiji21-m2x
    @Tiji21-m2x Před 3 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ ይባረክ 💙🥹🥹😢

  • @lemmeamadoabiro9475
    @lemmeamadoabiro9475 Před 8 měsíci +1

    በረከት የእግዚአብሔር በረከት በአንተ ለይ ይሁን እንኳን ተወለድክብን