እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • መፅናናት || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching #tilahun #prophet #ecrc
    OUR YOU TUBE CHANNEL
    PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITEDtiktok.com/@protilahuntsegaye
    profile.php?id=61554456129393

Komentáře • 131

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 28 dny +19

    ታባረክ ዎንዳሜ አስኪ በ like share አርጉ pless 😢😢😢😢😢 100 ሺ አንስግባው አይክፍልብትም 🥰🥰🥰🥰

  • @etefalegese2813
    @etefalegese2813 Před 28 dny +35

    ወንድማችን ጥሌ ለክብሩ የአገልግሎት ክቡር ሥራ ታገለግለው ዘንድ የመረጠህ ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘላለም ዓለም ክብር ይሁንለት ። ለቤዛችን ቀን የታተምንበት ሌላ አጋዥ ሳያስፈልገው ጠላቶቹን እንደፈለገው የሚቀለጣጥም በውስጣቸው ጌታን የማታውቅ ነፍሳቸው እስክትረዳው ድረስ በሰውነታቸው ላይ በምልክት የሚያስተምር የጌታ መንፈስ ይክበርልን። ወንድሜ ዛሬም እኛ ስለሞላ ጐደለ ነገራችን ጌታን መፈለግ እንዳለለብን ፣ ነገር ግን የሕይወታችን ጣዕም የሆነውን ቅዱሱን መንፈስ እንድንፈልግ እንዲህ በሚጣፍጥ ለጌታ ክብር የሾለ አንደበት ነፍሳችንን ስላረሰረስካት ዘመንህ በጌታ መሰዋ ይለቅ ወንድሜ።

    • @theuniqueperson9783
      @theuniqueperson9783 Před 27 dny

      😂398358😢 0:47 2t082t9qtg😢😅o38k😢m😂b🎉m2lvplmp2😂p8😢😊3😢om25😊😢928p02😊2m93pg😢9ymv2p82vmpv2❤😢😢ptp2959259😊3598tp29p62892yv582mp25m33p8 1:15 v89v2😢3m525v7😢 1:17 822s0v3852i6l825vbp38220ro😢92wk59p22m59vnom2p0gph93😅p2l39lmm25😂2gv92p8lv29pm2v028205p35pm3v282g8tp85l23t9gjm58v2tv9g8p3b9gm33g9vmrp38p😊38g5😅l9tvgv36m3v850 1:28 old28😢5tm08😢😊925t9 1:28 😢😊393p8380p😢8ta83by ru353o35😊😢k3358😢p35382p855k302598😢v8389😢p❤825g😢l 1:32 vy😢❤😊p28yb358😊😅3392tk😅😢38😅o993pv8 1:34 3y9vl86r53l8p5😢v25😢9vo3g8😢5k😅3856🎉6238t9238😊b9😅😢y836😊y292😢2589y2vmb38sbtb82😊tv 2p82b852ql83l80😂5gb2😊28😊j82😊v258😅28v83p85😢9h😮5p28😢t83b😊8238tpg89383v596278😮a2v9😮😊otb8ob35😮a38yst83upob28ya😊g922p59g9035😢tk😢b835ay835s228td8225mb28i25b2osb88t353gbg3963g 1:44 ob😮d3pb82339bko😢2😊p😢2pb8g2995😢l😊m😢a5826539a3pf3v385😢358 1:46 929v299v2358😊85r26😢😊295p😮2v85vv83528😢y288y22😊v93ov😢l305gv358y3im7 1:48 😅8p20❤lvk92 1:48 😊yv38t29o😂😢268o629t2😢g83yb😅😮98y2v😊pv83y😂p23😅38pt89bt952bh285g😢9222v8❤p3ee85292b8😢y28byv529vb3582688sv52ptg286😢v53836tb93855u😢😅😊v825😅o28jg😅2v8ob28528i😢935825😢9y.36 1:55 m😢tv2838anvp9v8poa33v2v5😢3vt895536til2v8😢mp83😢9b35😊wtb388395
      8T😊923t893b😅25oi52598tpa2wu852l83😢358😊p281iv😢852😊❤ib256g6s80😢38oyvv93😊t883v😊358😊😢a385😊l2😮v😊v883b9g😊😮u259😮😢8tyo3228pv3g35hot😢g39v😢5😅i28😅😊yhoa38l38😢 2:02 😊it358😅bu28😊ygpk3😢2v99😅tg25o25tpv2pg583tvv9ts2😊p3883😮yi3😮r93😊p5id39yp38v😊3p6v583😊vb3😢otn😊2v28lblb38😮p386l🎉g25883ov398😢tv399v😊😮8t32y😢9etp82gtb382imta9325🎉t823u😂😊t829bu2562🎉623🎉589tb2😮b😢88😢2t8v8g33y83g85tpiv253ogvv8a5😢😊539iy398🎉kb0😂3tb82rt863v😢8tv23tvb8tyim🎉t28b8y3v🎉35gb92p😢35r6g258😢4qt38y352😢d😢tv3g3850kmg3mtt9oy352tv8g3873😅2203232😮😂2522😊😂😢82385😊282😢25938282823

    • @senaitmelese768
      @senaitmelese768 Před 27 dny +2

      ዋዋዋ❤❤መተው ሠው ሠው ሠው ሠው ሠው ሦስቱ😢ሡለቸ😊😊

    • @meseretassefa1902
      @meseretassefa1902 Před 19 dny

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @KonjiteTagess-ub6lg
      @KonjiteTagess-ub6lg Před 15 dny

      Geta zamne hiwoten yibarki selnta kiber LA EYASUSE yiune!

  • @aynalemabubeker6993
    @aynalemabubeker6993 Před 26 dny +6

    48:49 48:49 ወንድማችን ነብይ ጥሌ ዘመንህ ስለሱ በማወጅ በመናገር በመስበክ ይጠናቀቅ!! ጌታን እንድትባርክ ልንገርህ 🤲።በጣም ሩቅ ምድር ነኝ ግን አብሬአቹ ያለው ያህል በመንፈስ አንድነት እሰበካለው። ትምህርቶችን እሰማለው። የአንተን ደግሞ በቀን አንዴ እሰማለው። አምላኬ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ። የዳዊትን ራሱን አዋርዶ ማምለኩን ስታወራን በምሰራበት ድርጅት ልጮህ ነበር አፌን አፍኜ ሀሌሉያ ብዬ ጮሁኩኝ እንደ ዳዊት ብቻ ሳይሆን ክብልልልልልልልልል ማለት አማረኝ። ጥሌ ወገኖች ብዙም የሌሉበት ሀገር ብሆንም በእግ/ር አባትነት አንተንና አንተን በመሰሉ አስተማሪዎቼ ታግዤ ወደ ፊት ቀጥያለው ። ጌታ በብዙ ረድቶኛል። በአንተ ስላለው ፀጋ አምላኬን እባርካለው። ወንድሜ የማከብርህ የምሳሳልህ አገልጋይ ነህ ይጨመርልህ ይብዛልህ በክፉ ያየህ ጠላት ይታወር። በክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ !! ደግሞ ፀልይልኝ 🛐🛐🛐 እኔም እሱን በመፍራት ዘመኔ እንዲጠናቀቅ !!

  • @user-iv6vo9ts1f
    @user-iv6vo9ts1f Před 5 dny +2

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ፡ የትምርትህ መንገድ በጣም በጥበብ የቶሞላበት ነው ፡ ተባረክ

  • @BirhanuTumebo
    @BirhanuTumebo Před 2 dny

    Amen blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @idmy4531
    @idmy4531 Před 2 dny

    Tebarki ❤❤

  • @MeronMengistu-p6c
    @MeronMengistu-p6c Před 4 dny +1

    ጥሌ በዘመናችን ጌታ ያስነሳህ የጌታ ሰው ነክ። ጨምሮ ጨምሮ ያፍስብህ!!!! በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @AsyaAseem
      @AsyaAseem Před 5 hodinami

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashujajura
    @ashujajura Před 3 dny

    Much Blessings Brother!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 28 dny +3

    ❤❤❤አሜን እግዚአብሔር መፈለግ ይሁንልን❤

  • @abezash921
    @abezash921 Před 28 dny +6

    ኢየሱስ ሆይ ማራናታ የኔ አባት

  • @bitseatsiyum9277
    @bitseatsiyum9277 Před 28 dny +5

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ድንቅ መልእክት ነው ቀርቦ ሳለ እንፈልገው 😇❤

  • @aiduf1334
    @aiduf1334 Před 13 dny +1

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ መልእክት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ተባረክ.

  • @AbaboBikila-p1k
    @AbaboBikila-p1k Před 7 dny

    Wwwwww geta yibark

  • @simagn-on6jc
    @simagn-on6jc Před 10 dny +1

    Amen tebarek betam nwe mewedehe yegeta sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 27 dny +1

    አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 ጥሌ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @Nageso-gm2ie
    @Nageso-gm2ie Před 20 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን፤ዘመንህን በበረከቱ ይባርክ።

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před 28 dny +7

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 27 dny +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው! የእግዚአብሔርን ቃል ሲሰብክ ጥሞኝ ነው አዳምጠው። Bless you!!!

  • @demissiedaniel8247
    @demissiedaniel8247 Před 22 dny +1

    ጌታ ሁሌም ሰው አለው። በዚህ ዘመን እንደዚ በቃል ጀምረው በቃል የምጨርስ አስተማሪ ማግኛት መታደል ነው። ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥላሁን።

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq Před 27 dny +2

    የ አግዚአብሔር ሰው ጥሌ ዛመንህ በክብር ይቃጥል የአንደበት ቃል ይባረክ ❤

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Před 28 dny +1

    Amennnn Blessed be the name of the Lord 🙌🙏🙌 may God bless you abundantly prophet Tilahun ❤️

  • @BiruketiyeErmi
    @BiruketiyeErmi Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 16 dny

    አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣
    እግዚአብሔር መፈለግ ይሁንልን በኢየሱስ ስም ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ጌታነው ዘመንህ ይባርክ ነብይ ጥሌ ✋✋✋📖👏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ዉድ አገልጋይ ወንድማችን።

  • @show8133
    @show8133 Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 27 dny

    Amen amen ጌታ አምላክ ሆይ 🙏🙏አንተን መከተል መፈለግ አንቃኝ አበርታኝ .... Bless you pro tle May the grace increase ❤️🙌🙌🙏🙏

  • @user-fq9dw9zw8y
    @user-fq9dw9zw8y Před 8 dny +1

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @AdaneMathewos
    @AdaneMathewos Před 20 dny +1

    በእዉነት ተባርከሃል ጥሌ በረከታችን ነህ ❤❤❤

  • @abebechtsegaye1833
    @abebechtsegaye1833 Před 9 dny

    ታድለህ አንተን የወለደች እናት እንዴት ታድላለች ተባረክ

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd Před 20 dny +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ልጆችህ ይለምልሙ ተባረክ

  • @user-cr8oo7vb9z
    @user-cr8oo7vb9z Před 27 dny

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos9312 Před 24 dny

    አባቴ ሆይ አቅም ስጠኝ አብዝቼ ልፈልግህ የኔ ጌታ 😥😥😭
    ዘመንህ ይባረክ ነብይ ጥሌ ❤

  • @tigistisugebo1082
    @tigistisugebo1082 Před 27 dny

    _እግዚአብሔር ይባርክህ ዝመንህን አብዝቶ ይባረክ

  • @AbatePeter
    @AbatePeter Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @kinenlegetatube1
    @kinenlegetatube1 Před 27 dny

    ጌታችን ሆይ ዕለት ዕለት እንፈልግሃለን!!!

  • @kebrongete1401
    @kebrongete1401 Před 27 dny

    እንደተናገርከው ቃል እግዚአብሔር ክብሩን በዘርህ ሁሉ ይግለጠው ተባረክ ወንድ
    ማችን🙏

  • @birtukanmengeshaeshete5032

    ነብይ ጌታ ይባርክህ ተባርኪያለሁ። ደግሞሞ በህልሜ ለፈዉ ስ ፀልየህልኝ ስፈወስ በህልሜ አይቻለሁ ፈዉሴንም በእምነት ተቀብያለሁ በጌታ በእየሱስ ስም❤❤❤

  • @zabanzaban3321
    @zabanzaban3321 Před 23 dny

    ነቢይ ጥሌ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ ብሩክ ነህ ❤❤❤❤

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před 28 dny

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና ናፈቀኸኘ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 27 dny

    Geta hoy tsegawen abezalen.Wendimachen geta yebarkh ❤

  • @fantutadese7910
    @fantutadese7910 Před 16 dny

    ፀጋ በእጥፍ ይጨማርልክህ ታባራክ❤❤❤

  • @HabtamuAsefa-b6n
    @HabtamuAsefa-b6n Před 27 dny

    ምን እንላለን ዋው በቃ ኡፍ ተባረክ

  • @elosam
    @elosam Před 24 dny +1

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛላችሁ አሜን

  • @hanaagidew4881
    @hanaagidew4881 Před 28 dny

    ❤❤የኔ ጌታ እኮ ልዩ ነው ❤❤❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 23 dny

    uuuuuuuffffff ገና እየመሰለኝ ነው ያለቀው ስብከቱ ደግሜ ልስማው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cphonetastic3994
    @cphonetastic3994 Před 27 dny

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeen Ameeeeeen ebiifama nama waaqayyo rajii tile barumsii kee bayyee garaa yadaa waaqayyotti nama fidaa ebiifamaa dhugaa nama waaqayyoo🤝🤝🤝🙏🙏🙏

  • @MebratGurmu
    @MebratGurmu Před 15 dny

    Tewedaji kale ❤❤❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 28 dny +1

    Amen amen tebarekalegn❤❤❤❤❤❤❤

  • @DieyeGoets
    @DieyeGoets Před 7 dny

    ጥሌ የልቤ ሰው በንት በጣም ተበርከዋለው ይብዛልሂ ❤️❤️❤️

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 27 dny

    በየሱስ ስም ነብስም ኣልቀረልኝ ተባረክ ወንድም ጥሌ

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před 19 dny

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤ Tabaraki ye igizabiher sawo

  • @SamiWolde12
    @SamiWolde12 Před 26 dny

    ምን አይነት መልዕክት ነው🥰🥰በብዙ ተባረክልን🙏

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 27 dny

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉🎉😊

  • @ኢየሱስጌታነው

    አሜን🙏🙏
    ጌታ ይባርክህ

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Před 27 dny +1

    Geta abzeto yebarkehe wendem Tilahun 🙏🙏✋✋

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 Před 27 dny

    Amen!!

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Před 26 dny

    Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏 geta yibareki🎉🎉🎉🎉🎉

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 27 dny

    Tesemto yemaytegeb ke huweth yetekorese Hiwet yalew kal ❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen ende maryam kerswa yemaywesed mertalech !! Wedza deliverance yagban !!!!!!!!!

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 28 dny

    ነአብይ ሄኖክ እግዚአብሔር ይባአርክህ ተባአረክ በኢየሱስም

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 23 dny

    እግዚአብሔርን በድለን ወደ እሱ ነዉ የምንሮጠዉ ሌላ መሄጃ የለንም። ጥሌ የእግዚአብሔር ሰዉ ለምልም በኢየሱስ ስም

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 28 dny

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @rahbotkone7498
    @rahbotkone7498 Před 28 dny

    Halelujah

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 15 dny

    አሜን❤❤ወንድሜ፣ቤተክርስቲያንህ፣የት፣ነው፣ጸጋህን፣መካፈል፣ፈልጌ፣ነውጌታ፣ይባርክህ፣ለምልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGerade
    @GenetGerade Před 28 dny

    ብሩክ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @user-ke6zf6xd6i
    @user-ke6zf6xd6i Před 26 dny

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 23 dny

    የአህዛብ አምላክ የማይሰማ የማይናገር በራሱ የማይንቀሳቀስ ሀዉልት ነዉ።

  • @tilahunabdeta2553
    @tilahunabdeta2553 Před 26 dny

    Ameen❤❤❤❤ minim mlt alchilim egzihaber kibrun yiwused ante degmo ke bereketu ye barekek geta eske mechereshaw yakumik yibarkihm bewunet tebarek ❤❤❤❤ ewedahalew ❤❤❤❤ tebarikewalew … amen❤❤❤❤

  • @ZedZed-l8e
    @ZedZed-l8e Před 22 dny

    አቤት መገለጥ uffffffff tebarek

  • @tamenetadesse933
    @tamenetadesse933 Před 21 dnem

    ተባረክ

  • @tadallawildeyohannes2409

    AMEN AMEN 🙏

  • @Merci-ke7zk
    @Merci-ke7zk Před 28 dny

    God bless you 🙏

  • @user-vm1ze6fh9l
    @user-vm1ze6fh9l Před 25 dny

    Geta yesus tsegawun abzto yistih!❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanithailu1881
    @medhanithailu1881 Před 12 dny

    Endewu min ayinet birahn yihon anten hule yemigelitilih uffffffff Eyesus bezemenih hulu yimirah yibralih yibzalih amen

  • @TibeFisshaye
    @TibeFisshaye Před 24 dny

    God bless you more prophet 🙏

  • @Ggghjjjjj
    @Ggghjjjjj Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤
    Ame Amen Amen
    Geta yibarkh❤❤❤❤

  • @user-ld1mb1gr8d
    @user-ld1mb1gr8d Před 28 dny

    Amen

  • @muluemebetmunanayeyesus5140

    ኧረ ጌታ ዘመንህን ከዚ በባሰ ክብር ይባርከው

  • @habtamufekede1269
    @habtamufekede1269 Před 24 dny

    Stay blessed the man of the year ❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 28 dny

    Kbr legziaber ❤❤❤

  • @helajesus97
    @helajesus97 Před 20 dny

    Ameen Brother Tile Tebarek

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin2791 Před 24 dny

    Stay blessed man of God🙏

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 27 dny

    ጌታ ሆይ ያለ ለውጥ አልኑር በይወቴ ፍሬ እንዲገኝ እርዳኝ😢

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm Před 21 dnem

    Amen amen,🥛🥛🥛🥛🙏🙏🙏🙏

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome Před 26 dny

    ene iko yamigermagn 1 masmer bible versen Prophet Tile bentayike mistiru mulu sila eyesus endahone kuch argo yinagranal geta anten sila saten kibru yehunlet

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb

    ባለጠጎች ደኀዩ ተራቡ እግዚአብሔርን የሚፈልጉ ግን ከመልካም ነገር አይጉሉም

  • @bebeki5913
    @bebeki5913 Před 26 dny +1

    Ere subscribe aderegulachew ebakachu endegefachew❤❤

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Před 17 dny

    Amen Tiliye Tebaraki

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z Před 24 dny

    Please please please encourage the church to bring hard copy Bible 💜💜💜🙏🙏🙏

  • @user-ts9fj9ds5g
    @user-ts9fj9ds5g Před 24 dny

    Geta zemenihin ybark

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat Před 24 dny

    Stay blessed

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 18 dny

    GOD bless you ❤❤

  • @abenonronaldo6576
    @abenonronaldo6576 Před 17 dny

    tebarek prophet❤

  • @farisqudah2994
    @farisqudah2994 Před 25 dny +1

    ጥሌ ተበራክ ፍጠር አሁንም ወንጌል ግልጠት ይስጥህ❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 21 dnem

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 Před 26 dny

    ❤❤❤......

  • @bonykeba8115
    @bonykeba8115 Před 26 dny

    Tebarek Nebiy

  • @tsegayakob6724
    @tsegayakob6724 Před 22 dny

    Tebareke!

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před 24 dny

    ❤❤❤🙏✅

  • @KumnegerKemi
    @KumnegerKemi Před 15 dny

    W❤