መንፈሳዊ ብስለት ||ክፍል 1|| በዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | D/R Mamusha Fenta 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • መንፈሳዊ ብስለት ||ክፍል 1|| በዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | D/R Mamusha Fenta 2024

Komentáře • 128

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před měsícem +43

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳኝ በብዙ እራሴን እንዳይ አድርጎኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-hj8jr6vw8t
    @user-hj8jr6vw8t Před měsícem +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዶ/ር በመንፈሳዊ ህይወት አለመብሰል የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ውበት ያበላሸ ነው ለግል ህይወትም ሆና ለቤተክርስቲያን በጣም ጠቃሚና ወሰኝ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባረክህ።

  • @danielgezahegn9196
    @danielgezahegn9196 Před měsícem +12

    ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት

  • @yosiefmamay3430
    @yosiefmamay3430 Před měsícem +9

    ወንድሜ ድክቶር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ባንተ በኩል ብዙ መንፈሳዊ ነገር እያስተመረኝ ነው። ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ቃሉን ያብራልህ። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። በጌታ ጸጋ በርታ።

  • @HagerieGirema
    @HagerieGirema Před měsícem +11

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለዚህ ጊዜ አስፈላጊ መልእክት ነው

  • @abeni9311
    @abeni9311 Před 4 dny

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ደግሜ ደግሜ እየሰማሁት ነው ራሴን እንዳይ አርጎኛል ወንድሜ ብዛልኝ የጊዜው መልእክት ነው አኔም ሰሞኑን በቃ አውነተኛ ክርስትናን መኖር እያልኩ ነበር ለራሴ ለካ የማደግ ረሀብ ገብቶብኛል ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 29 dny +4

    ዶክተር ማሙሻ በስብከትህ እራሴን አይቼበታለው ዘመንህ ይባረክ

  • @endalechwonde995
    @endalechwonde995 Před měsícem +5

    አንተ ማሙሻ ውድና ብርቅዬ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን

  • @user-qn7ou9uj5w
    @user-qn7ou9uj5w Před měsícem +3

    አሜን አሜን ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ እኔም ወደ ጌታ የመጣሁት የአንተን ስብከት ሰምቼ በቃሉ ተነክቼ ነው አሁንም ትውልድ ሁሉ ይስማህ ደግሞ ይህንን ጥማትህ ፍሬ አፍርቶ ያሳይህ በፍፁም ጤንነት ተባረክልኝ ለዚች ምድር አስፈላጊ ሰው ነህ አመሰግናለሁ

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před měsícem +6

    ጆሮ ያለው ጆሮ ይስማ ልብ ያለው ልብ ያድርገው እግዚአብሄር ይርዳኝ።

  • @lemlemmebrahtu2110
    @lemlemmebrahtu2110 Před měsícem +9

    Dr Mamusha ከመይ ከም ዘፈትወካ ክገልጸልካ ይፈቱ።ነት ቃል ሓቂ ብቅንዕና ስለትመቅል ነዚ ትውልዲ ከይተሓለልካ ተገልግለና ስለ ዘለኻ ጎይታ ዕድሜ ይሃብካ ።❤❤❤❤❤❤ኣነ ብትምህርትኻ ብጣዕሚ ይጥቀም ኣለኹ

  • @yoditbeyene1435
    @yoditbeyene1435 Před 10 dny +1

    Oh my God I'm really touched by your teaching God bless you ❤❤❤❤❤

  • @addisdesta8480
    @addisdesta8480 Před 13 dny +1

    ጌታ ሆይ በእውነት አሳድገን

  • @user-oc6ex9mw3d
    @user-oc6ex9mw3d Před měsícem +19

    ለጌታህ የቆምክና የታዳልክ ሰው ተባርከሃል ይጨምርልህ

  • @Huluka-v7e
    @Huluka-v7e Před měsícem +6

    ተባረክ ራሴን እንዳይ አደረከኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 29 dny +5

    ማሙሻዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤ እግዚአብሔር በማስተዋል መብስል በመንፈሳዊ እድግት ማደግ እንድችል እግዚአብሔር ይርዳኝ❤

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před měsícem +4

    አሜን እውነቱ መልዕክት ይሄ ነው እግዚአብሄር ይርዳን በእውነት በስልጣን መሰበክ አለበት ።

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e Před 7 dny +1

    አሜን የእድገት መለኪያው ኢየሱስ ነው ዶ/ር ማሙሻ አንተን የሠጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን ከዚህ በላይ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋርይጨመርልህ

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 Před 12 dny +1

    ዶ/ር ማሙሽ አመሰግናለሁ , አስማርከኝ ሳይሆን ከሆነ ቦታ አንስተህ መሰረት ላይ ተከልከኝ ነዉ የምባለዉ

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i Před 27 dny +2

    አሜንንንንንንን ጌታ ሆይ እራሳችንን እንድናይ በዚህ የከበረ ቃል እርዳን አሜንንረረረረ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před měsícem +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁልግዚ ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ማደጌ ገባኝ ተባረክ
    ጓዳ ጓዳ የሚገላምጡን ከበተክርስቴያን
    ሊያጠፍን አገልግይ ተብዬዎች ብዙ አጃቢ ያላቸው

  • @rebekarebeka6387
    @rebekarebeka6387 Před 15 dny +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Před 16 dny +5

    I am really touch by ur teaching God bless you as church. We need more people like you teaching the truth

  • @user-jx1mu6wx1i
    @user-jx1mu6wx1i Před 27 dny +1

    እሜን ትክክል እኔ አብስለኝ የጌታ መንፌስ:: ተባረክ ጥሩ ትህምርት ነው ::

  • @mokezewdu
    @mokezewdu Před měsícem +2

    ዶክተር እራሴን አሳየኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ አመሰግናለዉ አንተን ስለሰጠን ጌታ

  • @fekadutsegaye8573
    @fekadutsegaye8573 Před 21 dnem +1

    በፀጋው ይባረክህ የወቅቱ የቤተክርስቲያን ችግርን ነው ያሳየኸን። ጌታ ሆይ እርዳን።

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 Před měsícem +2

    May God gave us the wisdom and knowledge to live His well .
    Very wonderful teaching Dr Mamusha.❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemahmed5594
    @zemzemahmed5594 Před 5 dny

    ዘመንህ ይባረክ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před 29 dny +1

    ረ ጋ ብለህ ስታስተምር ማለት ቀስ ስትል በጣም ጥሩ ነዉ ወድጄዎለሁ ትምህርቱም የወቅቱ ነዉ አሜን በቃልህ እዉነት ጌታዬ አድግ ዘንድ እርዳኝ ወንድማችን ተባረክ

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 Před 27 dny +1

    IT is very Powerful Messege.My Great Lord Jesus bless you my brother.

  • @myflavor228
    @myflavor228 Před měsícem +2

    አሜን! እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ፡፡

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Před měsícem +2

    አሜን አዎን ካለምብሰል ይሰውረን ይጠብቀንም!

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před měsícem +3

    አሜን

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před 19 dny

    ተባረክ 🎉🎉🎉❤

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 Před měsícem +2

    ማሙሻ እግዚአብሔር በስብከትሕ ሞገተኝ።አመሰግናለሁ

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile Před měsícem +2

    ተባረክ ዶክተር!

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před měsícem +2

    አብዝቶ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 16 dny

    Egziabiher yibarikih wendime Dr Mamusha.

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 Před 16 dny

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd Před měsícem +2

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @WeynishetNeway-r9y
    @WeynishetNeway-r9y Před měsícem +2

    ጌታ ዘመንሕን ይባርክሕ

  • @yosephkebede9825
    @yosephkebede9825 Před měsícem +2

    Amen. God bless Doctor!

  • @ZemenuDerese-ne1bh
    @ZemenuDerese-ne1bh Před 20 dny +1

    Waw❤

  • @kassakefiyalew1129
    @kassakefiyalew1129 Před 28 dny +1

    Basic teaching
    Pastor God Almighty bless you❤❤

  • @BetsetaberaBetsee-lz7et
    @BetsetaberaBetsee-lz7et Před měsícem +2

    Oh geta yirdan letekebelewu melikt kalat yatarew yimesilegnal😢😢😢

  • @user-wm1kx8hz2r
    @user-wm1kx8hz2r Před 19 dny

    Dr mamusha betam yemnwedhe abatachen nhe tebark

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Před měsícem +1

    Amen Amen Thank you for sharing

  • @gutatatilahun4400
    @gutatatilahun4400 Před měsícem +1

    god bless you moreover by his grace as just like glory of Lord!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 16 dny

    Ewinet Geta Eyesus Yabizaleh 🙏

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 Před měsícem +1

    Dr Mamusha hojjeta Waaqayyo isaa jiraata' kana caalma gooftaan dubbii isaa hubachudhan si'aa ebbisuu❤❤❤

  • @fikiretarekegnofficial
    @fikiretarekegnofficial Před měsícem +1

    Amene🙏🙏🙏🙏

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před měsícem +2

    Ameeen Amen Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueltsehay2669
    @samueltsehay2669 Před 28 dny +1

    እግዜአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před 22 dny

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @fretakassa
    @fretakassa Před 28 dny +1

    ማሙሻዬ እግዚአብሄር ይባርክህ.

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před 22 dny

    Igzaber hoj irdan amen

  • @timketujebo1977
    @timketujebo1977 Před měsícem +1

    መጨረሻችንን ካላወቅን ምኑን በሰልን ዶ.ር ምክንያቱም "ጠያቅ ነኝ እኔም" ብለሃል ....

    • @user-ys1uz8rg9u
      @user-ys1uz8rg9u Před 28 dny +1

      እየበሰልክ ነው ወይ ጥሬ እንዴ ሆንክ ነው..? የምበስል ሰው አንዴ ስለ ዳንኩ ብሎ ለርኩሰት እውቅና እየሰጠ አይኖርም።
      #የከበረውን ከተዋረደው።

  • @asteryimer2190
    @asteryimer2190 Před 26 dny

    God bless you

  • @zufangirma2394
    @zufangirma2394 Před 14 dny

    እግዚአብሔር አምላክ እጅግ አድርጎ በፀጋና በቃሉ ብርሃን አብዝቶ ይባርክህ! ቤ/ክ በዚህ ዘመን የተቸገረችበት ጉዳይ ነው።

  • @banchibanchi2888
    @banchibanchi2888 Před měsícem +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ በብዙ ተጠቅሜለሁ

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před měsícem +2

    Dr tebreke 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 23 dny

    አሜን አሜን!!!
    በእግዚአብሔር ቃል እንብሰል
    ጌታ ሆይ አሳድገኝ እርዳኝ

  • @merhawikidane2646
    @merhawikidane2646 Před 29 dny +2

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ❤

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 Před měsícem +1

    May God bless you and your ministry's

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Před měsícem +1

    Ameeeeeen taberki Doctorye❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Mule1A1
    @Mule1A1 Před 22 dny

    God bless you 🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 23 dny

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @hannatilahun709
    @hannatilahun709 Před 26 dny

    Amazing hulum bisemaw!!!!

  • @sinidutadesse8830
    @sinidutadesse8830 Před měsícem +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Huluka-v7e
    @Huluka-v7e Před měsícem +1

    Dr.Mamusha, ተባረክ ራሴን እንዳይ አደረከኝ

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene798 Před měsícem +1

    May God bless you brother!

  • @BirhaneDerso
    @BirhaneDerso Před měsícem +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-jy5hm4tx8l
    @user-jy5hm4tx8l Před 25 dny

    Amennnnn

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 Před 13 dny

    አባት ሆይ እርዳኝ

  • @marsilmezmure
    @marsilmezmure Před 28 dny +1

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ

  • @masterx842
    @masterx842 Před měsícem +1

    Ameeeen

  • @kiflomhaileselase7616
    @kiflomhaileselase7616 Před 29 dny +1

    አስገራሚ የጌታ ባርያ ማሙሻ ያብዛህ በብዙ ተባረክ

  • @rechEri316
    @rechEri316 Před 12 dny

    Waww yehe seasonal yehone Kal new 👐👐👐

  • @user-sx1go1kj8j
    @user-sx1go1kj8j Před měsícem +1

    Amen Amen 🙏 geta yesus yeberkh

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Před 16 dny

    Amen ! Geta eyetenagergne new.denk meleket new.GETA hoy eredagne .hiwote be fiteh ewewnt yamar yehunelgne.
    Tebarek.
    Tebarek

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před měsícem +1

    ❤amen Amen Amen Amen ❤

  • @selamterfassa3068
    @selamterfassa3068 Před 25 dny

    አሜን !!ይህንን የአእውነት ትምህርት ሰማር በራሴ አፍሬሀለሁ ወንድሜ አሁን እግዚያብሔር እንድናድግ እድል እየሰጠን ይመሰለኛል። ያለዚያ ግን ወዮልኝ ለኔ ሁላችንም ?

  • @SegiYonas
    @SegiYonas Před 25 dny

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ጌታ ሆይ እርዳን

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Před měsícem +1

    Dr.thanks!

  • @eyasumarkos6813
    @eyasumarkos6813 Před 27 dny

    God bless you! Christians must grow Spiritually.

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu Před měsícem

    ወንድሜ ማሙሻ በትምርትህ እራሴን እዳይ አድርጎኞል እግዚአብሔር አምላክ አብዠቶ አብዠቶ ይባርክህ❤

  • @endale2533
    @endale2533 Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ

  • @girmaroba1911
    @girmaroba1911 Před 24 dny

    Amen, Pastor! Tebarek, Tsegawu yibzaleh, Amen!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 23 dny

    አሜን አሜን!!!

  • @FirewotTerka
    @FirewotTerka Před 28 dny

    Jesus

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před 26 dny

    🙏🙏🙏💯❤

  • @blessing7936
    @blessing7936 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን አቤት ልቤ ውስጥ እንዴት እንደገባ ብቻ ፀጋው ያግዘኝ ምን ልበል ሌላ !

  • @user-wu3rd8vt4s
    @user-wu3rd8vt4s Před 13 dny

    ❤❤🙏

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před 22 dny

    Igzaber abzto ybarkhi wendim Mamosha❤❤

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 Před 22 dny

    ጀግና ማለት እራሱን የሚመረምር ነው❤

  • @haidarhaj
    @haidarhaj Před 25 dny

    Aemn

  • @addisalemlegasse7212
    @addisalemlegasse7212 Před 27 dny

    እግዚአብሕር ይባርክህ ለዚህ ትውልድ የሚያስፈልገው እንደዚህ አይነት የትምህርት ኮንፈራንስ ነው ለብዙ ሰው ሼር አድርጌዋሁ።

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před měsícem +2

    የክርስቲያን ድካም ይሄነው እራሱስን ከማየት ሰውን አቃቂር ማውጣት ፀጋ ይጨምርልህ

  • @Mentesnotsadik
    @Mentesnotsadik Před 27 dny

    Wow tebarek