ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 /አለ እግዚአብሄር አለ/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም / Aster Abebe /Ale egziabher ale

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • ኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    profile.php?...
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!
  • Zábava

Komentáře • 95

  • @elroi--edenhailu5089
    @elroi--edenhailu5089  Před 5 dny +41

    ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆም በዝለት
    ሁሉ ከአቅም በልጦ ከልክ ያለፈለት
    ሳላመልክ እንዳልቀር ከልምዴ እንዳልጎድል
    ሸክሜን ላንተ አራግፌ መዘመር እንድቀጥል
    ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ
    ወጣ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ
    ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ
    እልፍ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ...

    • @wisdomyashagral3058
      @wisdomyashagral3058 Před 5 dny

      Amen. God bless you, Astu ❤️

    • @SamuelDawit377
      @SamuelDawit377 Před 5 dny

      Only few will understand this verse. But now those of us who do understand and lived every word has become one like our forefathers who went through similar paths like Eyob, Dawit and many more and this gives me courage that God has not forsaken me but rather made me a woman of faith !!! Glory to God for His mercy and grace. Getaye wedehalu

    • @rozitsegaye3802
      @rozitsegaye3802 Před 4 dny

      ሙሉ መዝሙር አለው?

    • @rozitsegaye3802
      @rozitsegaye3802 Před 4 dny

      ኤደንዬ በብዙ ተባረኪ

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před 4 dny

      Yet lagignew miskireneteshen Eduye

  • @meazagech949
    @meazagech949 Před 5 dny +22

    24 የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።
    25 በታላቅ ጉባኤ ምስጋናዬ ከአንተ ዘንድ ነው። እርሱን በሚፈሩት ፊት ስእለቴን እሰጣለሁ።
    መዝሙር 22 : 24-25

  • @mintushewa1370
    @mintushewa1370 Před 4 dny +10

    ሸክሜን ላንተ አራግፌ መዘመር እንድቀጥል
    ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ
    ወጣ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ
    ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ
    እልፍ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ...🙏🙏🙏🙏
    Wooooow💙💙💙💙💙💙

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 23 hodinami +1

    አሜን እንደገና ለምሰጋና የሚያሰበን የእድል አምላክ ይባረክ ❤

  • @Milka-rg8rz
    @Milka-rg8rz Před dnem

    አስቱ ዘመንሽ ይባረክ እውነት ክርስቶስን የኖረ ሰው ዝማሬ ነው በመከራ የታሸ ሰው በውበት ይገለጣል እንደዚህ አየወሰድብሽ እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ተሞይ ኤደንም ተባረኪ ፡፡

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 5 dny +24

    ኤዱ የምስጋና ግዜሽ ላይ እባክሽ ጋብዥኝ ምነው እኔም በተገኝሁ ነው ያስባለኝ በእውነት የመገኘቱ የህልውናው ሀይል ይሰማኛል አስቱ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን

  • @endashawmulugeta8199
    @endashawmulugeta8199 Před 2 dny +1

    ዋዉ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክበር ያለልክ ዱሮም ከብረሀል❤❤

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 5 dny +8

    13 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
    ፊልጵስዪስ 4÷13
    Amen 🙏 praise the Lord

  • @YeSelamGebre
    @YeSelamGebre Před 3 hodinami

    ኡፍፍፍፍ አስቱዬ ጌታኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ በእንባ ነው አብሬሽ ያመለኩት ተባርኬብሻለው ኤዱዬ አሁንም በዘመንሽ ሁሉ ማመስገን ይሁንልሽ እህቶቼ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤🎉

  • @user-qq5tj9re4n
    @user-qq5tj9re4n Před 5 dny +5

    አስቱ በዘመንሽ በእርሱ ህልውና ውስጥ መኖር ይሁንልሽ ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 dny +2

    ዘመንሽ ይባርክ ቢስሙሽ ቢያዳምጡሽ የማትስለቺ ወደ እህታችን አስቴሬ እግዚአብሔር የበለጠ አገልግሎት በእጥፍ ይጨምርልሽ ተባረኪ ❤

  • @ayalk_ddy
    @ayalk_ddy Před 4 dny +3

    🙌 ሀያል ሆይ እየማርከኝ ስንቱን አሳለፈከኝ 🙏🙏🙏

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 Před 4 dny +4

    አሜንንንንን
    አሜንን
    አሜንን
    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ❤❤❤

  • @user-wg5fh4kb4o
    @user-wg5fh4kb4o Před 4 dny +4

    አለ በማደሪያው አለ ለበረታኘ አለ ❤❤

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq Před dnem

    Wow የሚገርም ድምፅ ነዉ ተባረኪ!!!

  • @mehritlovemehritlove5028

    Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤❤❤❤❤አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ በእሳት ውስጥ አለ በክፉ ቀን እግዚአብሔር አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያያ እሳይይይይይይይይይይ ታባረኩ

  • @abebemekonnen-df5ct
    @abebemekonnen-df5ct Před 4 dny +3

    እውነት ነው አለ አባታችን በዙፋኑ ላይ።

  • @mkditube
    @mkditube Před dnem

    ኤዱዬ ተባረኪ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ❤

  • @simalemassefa8835
    @simalemassefa8835 Před 8 hodinami

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před 2 dny

    Amen amen amen kiber hulu leegzihabher yihun haleluya❤❤❤

  • @BeriAberash
    @BeriAberash Před 4 dny +3

    አለ አለ አለ አሜን በማደርያው ተባረኪ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 3 dny +1

    Ameeeen ❤Ameeeeen❤ Ameeeeen❤ Ameeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarkishi Zamanishi Yebarki Astuyeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeshatuJote
    @BeshatuJote Před 3 dny +1

    አሜን አሜን አለ እግዚአብሔር አለ ከእኛ ጋ አለ ተባረክ እህቴ አስቱ !!❤❤

  • @nahombiniam7281
    @nahombiniam7281 Před 5 dny +5

    ለምን ስራ አይቆምም ። ላመስግንህ ዉድየ ኢየሱስ

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 Před 2 dny

    Elelelelelelele praise God haleluya

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před 3 dny +1

    አለ
    እግዝኣብሄር አለ...
    . 🇪🇷🙏🏻

  • @mignottesfaye1
    @mignottesfaye1 Před 5 dny +2

    አንቺ ዘምሪ ❤❤

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 Před 5 dny +2

    such a beautiful worship god bless you forever astuya ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @user-tz6xg2bg3v
    @user-tz6xg2bg3v Před 4 dny

    አለ .አለ እዉናትም .አለ እግዛብሄር ባማዳሪያ አለ ስም ይባራክ

  • @zablontsegayehj3242
    @zablontsegayehj3242 Před 5 dny +2

    አዎን አለ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 2 dny

    አሜን

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před 3 dny

    ዋውውውው ተባረኬ እህቴ😢😢😢😢አው አምላኬ ስለሁ ነገር ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Před 5 dny +1

    የዘማ ጊዜ ደረሰ❤

  • @hiwottakele2900
    @hiwottakele2900 Před 4 dny +1

    አረ እየሱስ በቃ ተባረክ አሜን

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 Před 4 dny

    ጌታ ይባረክ አስቱየ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @fortunaasrese1144
    @fortunaasrese1144 Před 2 dny

    አረ እኔ አመልካለሁ 😊😊

  • @emusileshi4288
    @emusileshi4288 Před 2 dny

    Ameeeeeeeeeeennnnnnnn

  • @mkditube
    @mkditube Před dnem

    ከጣራዬ አልፌ ማምለክን አስተማርከኝ😢

  • @fikeryebeltal5034
    @fikeryebeltal5034 Před 3 dny

    አሜን የእኔ አምላክ እግዚአብሔር አለ !💕

  • @estfanosekelkay8720
    @estfanosekelkay8720 Před 5 dny

    አሜን!

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 4 dny +1

    ሁኔታን ከላይ ወደታች ማየት ይሁንልን። አሜን

  • @abebashkochito9586
    @abebashkochito9586 Před 4 dny

    አመን!!!!!!ጌታ አለ......አስት ተባረክ።

  • @NebiElias-ed5ho
    @NebiElias-ed5ho Před 2 dny

    አለአለአለአለእየሱሰ አለ❤❤❤❤❤

  • @user-tz6xg2bg3v
    @user-tz6xg2bg3v Před 4 dny

    ታባሪክ አስቱዬ እግዛአብሄር ይባርክሽ

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před 5 dny

    አለ አለ አለ እውትም አለ ተባረኪ 🎉🎉🎉❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před 4 dny

    Tbareke aster

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 5 dny

    አለ በምደሪያው አለ እግዚአብሔር አለ ❤

  • @user-ok8kz5og8o
    @user-ok8kz5og8o Před 4 dny

    አለ በማደርያው አለ ። አሜን

  • @user-gc5sr3fb7w
    @user-gc5sr3fb7w Před 5 dny

    አለ የኔ አየሱስ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xf4jg4gd1x
    @user-xf4jg4gd1x Před 3 dny

    ዘመንሸ. ይባረክ

  • @SelamGhirmay-kd8jl
    @SelamGhirmay-kd8jl Před 5 dny

    Tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ux7xh2fb1s
    @user-ux7xh2fb1s Před 3 dny

    እግዚአብሔር አለ 🙏

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu Před 5 dny

    Ediyeeee enkuwan geta redashi❤❤🎉🎉🎉🎉asituyeee bruki nesh😍🙌

  • @user-wg5fh4kb4o
    @user-wg5fh4kb4o Před 4 dny

    ሰምህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @qwqe87
    @qwqe87 Před dnem

    Amn

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w Před 2 dny

    @mekedesmezmur4057
    18 hours ago
    ዘመንሽ ይባርክ ቢስሙሽ ቢያዳምጡሽ የማትስለቺ ወደ እህታችን አስቴሬ እግዚአብሔር የበለጠ አገልግሎት በእጥፍ ይጨምርልሽ ተባረኪ

  • @yeneneshsamuel1906
    @yeneneshsamuel1906 Před 3 dny

    እግዚአብሔር አለ!!!!!!!!!

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 3 dny +2

    ወጣ ብሎ ማምለክ እራሱ አስተማረኝ...

  • @user-co9go2kj5n
    @user-co9go2kj5n Před 5 dny

    amen God bless ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chaltumekonnenkedida1151

    Hallelujah hallelujah glory to God almighty be blessed beloved ❤❤❤❤❤❤

  • @MathewosWolde-qv2dg
    @MathewosWolde-qv2dg Před 2 dny

    Blessed !!

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d Před 4 dny

    አመሜን❤

  • @abebashkochito9586
    @abebashkochito9586 Před 4 dny

    በጌታ ፍቅር በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤

  • @asheyirga6109
    @asheyirga6109 Před 2 dny

    Amen

  • @TigistTafese
    @TigistTafese Před 3 dny

    Amen❤❤❤

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 Před 4 dny

    Amen..

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před 5 dny +5

    አለ አለ በማደሪያዉ አለ ወይኔ እሱይባርክሽ።

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Před 4 dny

    Amen and Amen ❤🙏❤️🙏❤️🙏

  • @birtukangyohanis5791
    @birtukangyohanis5791 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wowowowowowowowowowowo amen amen amen

  • @goodgood3719
    @goodgood3719 Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc6qi5kj3t
    @user-pc6qi5kj3t Před 5 dny

    ❤❤❤

  • @Evana471
    @Evana471 Před 3 dny

    Amennnn

  • @user-zl5pj4vm2j
    @user-zl5pj4vm2j Před 4 dny

    ❤❤

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 4 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh6gb1wt3q
    @user-dh6gb1wt3q Před 4 dny

    Yena wede ye gatea lige.

  • @yemisrachaschenaki2615

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg5fh4kb4o
    @user-wg5fh4kb4o Před 4 dny

    አምልካሀዠለው አባቲ በቺግሪ ለይ ቆሜ

  • @senatorbullo4075
    @senatorbullo4075 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YewondwosenBeyene
    @YewondwosenBeyene Před 5 dny +1

    ወይኔ አስቱ

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před 4 dny

    Eduye miskireneteshen mesmat felige neber yet agegnewalehu. Ezih youtube lay alagegnehutem please please tell me where to find it

    • @EdenHailu-me6rb
      @EdenHailu-me6rb Před 3 dny +1

      በሚቀጥሉት ቀናቶች ይለቀቃል❤

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před 3 dny

      @@EdenHailu-me6rb eshi yene wed tebareki i can't wait to hear your testemony God Bless You & all yours.

  • @meklittolongie-ut1si
    @meklittolongie-ut1si Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TsionGebretsadik
    @TsionGebretsadik Před 4 dny

    Amen

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤