Addisu Terefe @Kingdom Sound Worship Night 2024 'Ante Biruk Minch' Original Song By Betelhem Wolde
Vložit
- čas přidán 4. 07. 2024
- Addisu Terefe @Kingdom Sound Worship Night 2024 'Ante Biruk Minch' Original Song By Betelhem Wolde & 'Deribe Deribe' Original Song By Betelhem Wolde
- Hudba
እነሆ ሌላ መዝሙር ከሰማው 3 ቀን!!!
I can't stop listening to this cover!
አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x)
ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ
አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ
አንተ የሰላም አባት (2x)
ሁለተኛ እንዳልጠማ
አረካኸኝ ከሕይወት ውሃ
አንተ ሕይወት መንገድ ሆንክልኝ
በብርሃኔ ብርሃን አሳየኸኝ
አከብርሃለሁ ክበር (3x)
ክብር ለአንተ ይሁን (2x)
አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x)
ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ
አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ
አንተ የሰላም አባት (2x)
በሰፈሬ እንድታልፍ ጌታ
ፍቅር ግድ አለህ ከቶ እንዳልጠፋ
መጥተህ ታሪኬን ነገርከኝ
ወደራስህ ዘንድ አስጠጋኽኝ
አከብርሃለሁ ክበር (3x)
ክብር ለአንተ ይሁን (2x)
አዝ:- አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ (4x)
ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ
አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ
አንተ የሰላም አባት (2x)
እኔም በአንተ ስለረካሁኝ
ብሩክ ምንጭ ነህ አወራለሁ
በእውነት በመንፈስ እሰግዳለሁ
አብ የሚሻውን አበዛለሁ
Bless You
Ye Zimare Amilko Siriat Eyasiyazachu Tiwilidin Eyasimelekachu silehon Egiziabher yibarkachu
Ye amlko kirtsu mn yimeslal? wendme
@@yosefkabeto8798Senesreat yalew, geta lay becha miyatekur, Yemayasmesel, Zelay becha yalehone, besereat yetetena ena yetnore new zemare!
teyent the best pianoist i love ur touch graseyas 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
You are right my brother his is amazing pianist
Aa@@TsegaGebre-ts1gh
I also
❤❤ wawo zemenahuc get yibarek
You are such a blessing! will join the next worship night.
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የሚትዘምሩ ዝማሬዎች ሁሉ በመንፈስ ስለሆነ ከእናንተ አልፎ እኔንም ይነካኛል እናም ሁሌም እያለቀስኩ ነው ሚሰማው 🙏🤲🤲🤲❤
ሁለተኛ እንዳልጠማ
አረካኸኝ ከሕይወት ውሃ...
One of greatest live worship performance ever.
Bless you kingdom sound
የነፍስን ጥም ያረካህ አንተ ነህ የኔ ጌታ እወድሃለሁ
ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ እናንተ በረከታችን ናችሁ ❤❤❤❤❤ ወድድድድድድ
Min ayinat manifas nw amen tabaraku❤❤
My father God bless you Guy's
Amazing worship tebareku❤
Wow amazing worship god❤❤
Eyesus❤❤🥰
Tebarekilign Adisye❤💕
Tebareku❤❤
My favourite song 🎉🎉🎉🎉
OoooooooooooooooooooooooooWow Wow ❤❤❤❤❤❤❤amaizing ❤❤❤
Abetu amesegnhalew😍 tebarekulgn
ተባረኩ !!!❤❤ የማይጠገብ አምልኮ!!!
Tebareku
Tebarek Adissye ❤
Tebarek tsga ybzalh
God bless all of you ❤❤❤❤
ye selam negus eysus🙌🙌🙌🙌🙌
god bless you brother ❤❤❤❤❤❤
God bless you
ዋው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
Amen tebareku
Thank you Jesus 😢🙌🏾😭😭😭
Praise God 🎉❤
❤
ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤
Wow❤❤❤
ኣግዜአብሄር ይባርካቺ
Brother ❤❤❤❤
ሀሌሉያ🙏🙏🙏
My lord jesus😢❤
Amen
❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏ተባረኩልን🤗🤗🤗
ብሩክ ምንጭ ኢየሱስ
hallelujah 🙌😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
Wow
Translation to English please ❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Such a Soul-drenching worship. May God's blessings be upon you always. ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
ተባረኩ
እውነት እኔ ከ Kingdom Sound የአምልኮ ቡድን ሱስ ይዞኛል ይኸው በሄዳችሁበት ሥፍራ አልቀርም
አሜንአሜንእየሱስየየሰላማችንምጭነውሰሙከፍይብል❤❤❤🙏🙏🙌👏👏ተባረኩየባቴብሩካኖች
አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ
What a worship❤🤌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ church ልጅ❤
god bless you brother ❤❤❤❤❤❤
Amen
❤❤❤
❤
Amen