2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Komentáře • 499

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před měsícem +195

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ወንድማችን ፓስተር ዶክተር ማሙሻ ጠላት ይህን ፀጋ አይቶ ልበቀልህ ቢሞክሩም ፀጋውን በውስጥህ ያስቀመጠ ጌታ ግን ተዋግቶልህ ለትውልድ ጥቅም ስላተረፈህ አሁንም እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይክበር ይመስገን!አሁንም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ!ፀጋውም ይጨምርልልህ፣እህታችን ቲጂዬ የጌታን እውነተኛ አስተማሪዎች ፣አገልጋዮች ፀጋቸውን እያየሽ ሁሌ ለትምህርታችን ፣ለሕይወታችን የሚጠቅመንን ስለሚታቀርብልን ተባረኪ!ሁለታችሁም ለምልሙ!🙌🙌🙏🙏❤❤🎉🎉

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 Před měsícem +1

      እሜን አሜን!!!

    • @zewditubiru9234
      @zewditubiru9234 Před měsícem

    • @zewditubiru9234
      @zewditubiru9234 Před měsícem

      Uh.

    • @Via-Jesus-to-heaven
      @Via-Jesus-to-heaven Před měsícem +1

      ሰላም ለናንተ ይሁን:: ለልዩንት ሰፋ ያለ ልብ ቢኖረን ጥሩ ነው:: እኛ የምንለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ; ለየት ያለውን ደግሞ ኢ-መፅሀፍ ቅዱሳዊ አድርጎ መውሰድ ስህተት ብቻ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ሳይሆን ራስን የውሃ ልክ አድርጎ ማቅረብ ነው:: English people call such attitudes as “My way or the highway “ attitude. ሰው መንፈስ መሆኑን የሚናገር የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል የለም ብሎ መናገር ብዙ አመት ወንጌልን ከሰበከ ሰው የሚጠበቅ አይደለም:: ምንአልባት ሰው መንፈስ ነው ብለን እንድናስብ የሚያደርጉ ጥቅሶች በስህተት ተረድተዋቸው ነው ብለህ ብታስቀምጥ ምን አልባት በተሻለ ነበር::
      እስኪ ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ጥቅሶች መፅሀፍ ቅዱስ እንመልከት መቼም ከቁራን አላወጣሁዋቸውም
      1. “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው።”
      ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭6‬ ‭NASV‬‬ our Lord Jesus Christ is talking about inner man and outer man. If Jesus said a man born of the Spirit is a spirit who are we to suggest otherwise
      2. “ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።” ጌታ በሰውነቱ መንፈስ ነው ይለናል::
      2 ቆሮንቶስ‬ ‭3‬:‭17‬-‭18‬ ‭NASV‬‬
      3. “ወዳጆች ሆይ፤ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፤ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር መሆናቸውን መርምሩ፤ ምክንያቱም ብዙ ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።”
      ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭4‬:‭1‬ ‭NASV‬‬
      እዚህ ክፍል ላይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ የሚለው ሰውን ሁሉ አትመኑ ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል?? መንፈስ የሚለው ሰውን አይደለም ካልን ምንን እያለን ነው?? ይህም ክፍል ሰው መንፈስ እንደሆነ ይነግረናል:: እግዚአብሔር መንፈስ ነው:: ነፍስም እንዳለው መፅሀፍ ቅዱስ ይነግረናል:: ሰውም መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል:: ስጋ ማደርያ እንደሆነ ልንክድ ካልሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ቦታ ተፅፏል:: የመንፈስ ቅዱስ ማደርያም ስ ለሆነ በቅድስና እንድንጠብቀውም ያስተምረናል:
      1. “መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን።”
      ‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭5‬:‭1‬ ‭NASV‬‬
      Apostle Paul
      2. “በዚህ ምድራዊ ድንኳን ውስጥ እስካለሁ ድረስ እናንተን መጐትጐት ትክክል ሆኖ ይታየኛል፤”
      ‭‭2 ጴጥሮስ‬ ‭1‬:‭13‬ ‭NASV‬‬
      If two great Apostles said that our body is a tent, then who are we to suggest otherwise?
      May God have mercy

    • @yesakorchristfamilyservice6148
      @yesakorchristfamilyservice6148 Před měsícem

      ​@@Via-Jesus-to-heavenሰው መንፈስ ነው ብለህ ለማስረዳት የጠቀስከው ጥቅስ ሁሉ ሰው መንፈስ አለመሆኑን በተጨባጭ የሚያሳይ ነው ገልብጠህ መረዳትም ማስረዳትም ስለፈለክ እንጂ 'ሰው ሰው ነው ' ነፍስ ስጋ መንፈስ ያለው ሰው ሰው ነው።
      “የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።”
      - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před měsícem +68

    የተወደድከው ወንድሜ ዶር ማሙሻዬ አንተማ ወንጌላዊም አሰተማሪም ነህ ዘመንህ ይባረክ

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 Před měsícem +4

      ግን ወንጌል ለተራቡ ምግብን ለተደፈሩ የሚራራ ለተራበው ምግብ ነበር ግግግግግን አፍ ብቻ ሲሆን 😭😭😭😭😭

    • @aberawondimagegn5281
      @aberawondimagegn5281 Před měsícem

      P😊😊q¹pp❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ppp❤❤❤p❤❤ğ😊⁰0

  • @ryj3373
    @ryj3373 Před měsícem +21

    የጠያቂዋ ተረጋግቶ መስማት እና ሀሳብን ማስጨረስ የወንጌላዊው ከውስጥ የመነጨ መንፈሳዊ እርጋታ ከመልእክቱ ጋር ተዳምረው ልብ ውስጥ ሰርፀው ይገባሉ።

  • @amenenstudio82
    @amenenstudio82 Před měsícem +19

    😢😢 ጌታ ሆይ እባክህ ለዚህ ዘመን ትውልድ እውነተኛ የሆነውን ወንጌል ሰባኪ አድርገኝ 🙏 25 ዓመቴ ነው በቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በሰጠኝ አገልግሎት አገለግላለሁ። ዛሬ ይሄን interview ስሰማው ሌላ ቅናት ገባብኝ😢 ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 Před měsícem +81

    ጌታ ይርዳን እንጂ በጣም ሀጥያት ቀሎብናል አማኝነት እየጠፋ ሀይማኖተኛ ብቻ እየሆንን ነው ፤ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ አሜን😭

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před měsícem +45

    ዶር ማሙሻ እና ቲጂ እያለቀስኩ ነው ሁለቱኑም ክፍል የተከታተልኩችሁ ለሌላው ሳይሆን ለራሴ ሰምቻለሁ መንገዴም ፍጹም ስህተት ነበር እንደገና ጌታን የመቀበል ያህል ለውጥ ያስፈልገኛል ብዙ ውሳኔውችም ቆም ብዬ እራሴንም እንዳይ ሆኛለሁኝ ምን እላለሁ አመስግናችሁለሁኝ !!!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +61

    ዶ/ር ማሙሻ ዘመን ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ !!! ጌታ መቼም በዘመናት ውስጥ የራሱ ሰዎች አሉት አንተም ዘመንህን ሁሉ አገልግለው🎉❤🎉ተባረክ

    • @girmakebede8046
      @girmakebede8046 Před měsícem

      Please send me the mobile number of brother D/R

  • @lydiasolomon4196
    @lydiasolomon4196 Před měsícem +18

    ንግግሩ እንዴት ደስ ይላይ በዚህ ዘመን ትክክለኛ የጌታ አገልጋይ ሆነህ ተገኝተሀል እንወድሀለን ጌታ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋ ይሁን።

  • @SamiS-q9f
    @SamiS-q9f Před měsícem +34

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ወንጌል ለገበያ በዋለበት በዚ ዘመን እንዳ አይነት የተሰጡ ብድራታቸውን ተመልክተው ለረጅም ጊዜ ንፁህ ወንጌል በማስተማር የጸኑ ሰዎች በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ይህ አቋም አይወሰድብህ ቲጂዬ አንቺም ጌታ ይባርክሽ አጠያየቅሽ አቀራረብሽ ሁሉ እጅግ ብስለት የተሞላ ነው ተባረኪ አሁን አሁን ከሐሰት አስተማሪዎች ርቀሽ ለትውልድ መልካም ምሳሌ የሚሆኑ አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪ።

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před měsícem +20

    ጌታ ተባረክ : ..........ለባሪያህ ቀንን ጨምረህ ይህን ሰማን ::

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 Před měsícem +16

    በእንባ ነው የሰማሁት
    😭😭 እግዚአብሔር ህያው አምላክ እራሱን ያለ ምስክር አይተውም እርሱን ተስፋ እናደርጋለን ዘመኑን ስናየው በጣም እግዚአብሔርን መፍራት የለም የሶሻል ሚዲያንም አጠቃቀም አልቻልንበትም አገኝንበት መጣድ ሆኖብናል እግዚአብሔር ያድነን በግል ከጌታ ጋር እውነተኛ ህብረት ያላቸው ሰዎች ይብዙልን የወንጌል እንቅፋት የሚሆኑትን እግዚአብሔር ያጥራልን።
    ዶክተር ማሙሻዬ ስለ አንተ ቀምላኬን አመሰግናለሁ በብዙ ፀጋ ይጨመርልህ እላለሁ። ቲጂዬ እዉነተኛ መምህራኖችን እያቀረብሺ በብዙ እየጠቀምሺን ስለ ሆነ ላንቺም ታላቅ አክብሮት አለኝ ተባረኪልን በርቺ!!❤❤❤❤

  • @yiftubihonegn9454
    @yiftubihonegn9454 Před měsícem +21

    እንኳን አዳዲስ እና ጠቃሚ ነገሮችን አንስተህ ይቅርና ትምህርቶችህን ደጋግሜ ስሰማቸው አዳዲስ ነገሮችን እያገኘሁ እማራለሁ ማሙሻ ከተበተነው ነገራችን እግዚአብሔር የተዋበና መልክ ያለው ነገር ያወጣል ብለህ ያስተማርከውን ጨምሮ በ1986 ዓ/ም ጀምሮ እስከ አሁን ያገልግሎትህ አሻራ በሒወቴ አለ ክፋ አይንካህ ብዙ ማሙሻወችን አፍራ እወድሀለሁ

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 Před měsícem +9

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር ማሙሻ ቃለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን መሰረት ያለው ትምህርት ነው🙏

  • @eyobdamtew9566
    @eyobdamtew9566 Před měsícem +6

    ”እኔ ተሰፋን ባላይ ሠላሳ ዓመት ላገለግል አልችልም ነበር ”ሁልጊዜ ተሰፋ አያለሁ በማገልገላቸው ልጆች ዓይንውስጥአያለሁComplicated አይደለም የሚቀኑ ,ዋጋ እየከፈሉ Disciple የሚሆኑ አሉ።
    “የቤተክርሰቲያን ወቅታዊ ሁኔታ በዘላለማዊ አስተምህሮ ነው መመዘን ያለብን “
    ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ የወንጌል ሰባኪና አስተማሪ
    ተባረክ ማገልገሌን ቀጥላለሁ

  • @eskedarzerihun9755
    @eskedarzerihun9755 Před měsícem +10

    የተወደድክ ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @livinghope3710
    @livinghope3710 Před měsícem +6

    Dear Tigist as an Eritrean believer, me my wife love your show. And today with Dr. Mamusha talking about Eritrean believer and I really felt the love that he have for my Eritreans. Thank you and by faith we will meet with Dr. Mamusha soon in Asmara. God bless you

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 Před 16 dny +1

    በእርግጥ የዳነና በክርስቶስ የፀደቀ በህይወቱ መልካም ምስክር መሆን አለበት ነገር ግን ሰው መንፈስ ነው ብሎ ያስተማረ ሰውና የሚማር ሰው ኃጢያት ለመስራት ነፃ ለመሆን ነው ብሎ በሰው ላይ መፍረድና መኮነን እራሱ በፍርድ ውስጥ መግባት ነውና እንደገና ንግርህን አጢነው ወንድማችን ዶር ማሙሻ በተረፈ በአንተ ውስጥ ያለውን የጌታ ፀጋ አከብራለሁ

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 Před měsícem +17

    ወንድማችን ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን አእምሮህን አንደበትህን ትዳር ቤትህን ልጆችህን አገልግሎትህን ጤናህን እድሜህን ይባርክ አንደበተ ርቱዕ ትሁት እጅግ ራስህን ዝቅ የምታደርግ የእውቀት ጎተራ ጌታ በአንተ ላይ ደምቆ የሚታይብህ የጌታ አገልጋይ ተባረክ

  • @LisanewerkGkidan
    @LisanewerkGkidan Před 29 dny +2

    እንደገና በሂወት ያቆመህ ለቤተክርስቲያን ጤንነትና ጥበቃ በዚህ ክብር እንድታስተምር ሃይልና ብርታት የሆነህ እግዚአብሔር ይክበር ለአገራችን ህዝቦች ከጫፍ እስከጫፍ በአንድ አይን ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ለመስበክ የተመረጥክ ዘር የማይለየው የክርስቶስ ፍቅር ያየንብህ ወንድማችን የብርሃኑ ከፍታ ያሳየሀን እግዚአብሔር ባንተ ስለከበረ እጅግ ደስ ብሎኛል በርታ
    አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ ላሉ አባቶች ክበር መስጠትሽ የቀራንዮው ሂወት ባንቺ አይቻለው ቀጥዩ ደጋግሚው ከማሙሻ አይሰለቸንም ሌሎች አሰታዋሽ ያጡ ብርቱዎች አባቶች አሉ ጋዳው ይፈተሽ በርቺ የተሃድሶ ዘኦርቶዶክስ ትግራይ ነኝ ዘመን ለጌታ

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc Před měsícem +18

    ዶ/ር እንዳንተ ያለ አባት ጌታ ስለሰጠን ጌታን እንባርከለን
    ቲጂዬ እነዳንቺ ያለ ድንቅ እህት ጌታ ስለሰጠን ጌታን እንባርካለን ትዳርሽ
    ይባረክ እንወድሻለን❤❤

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 Před měsícem +4

    እንዲህ ጠንካራ አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን በብዙ ያስፈልጋሉ❤

  • @misganawthomas5414
    @misganawthomas5414 Před měsícem +8

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፤ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ!!

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před měsícem +8

    የዚህን ዘመን ቤተክርስቲያን ግልጽ አድርገህ ነው ያስቀመጥከው ::ዶክተር ማሙሽ አሁንም በሙሉ ሰላም እና ጤና አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @FaithworldinChrist
    @FaithworldinChrist Před měsícem +10

    ዶ/ር ማሙሻ በጣም እወድሃለሁ ደግሞም አከብርሃለው ጌታ ባንተ በኩል ህይወቴን ዳሶታል ፣ ለውጦታል

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 Před měsícem +4

    "እኛ ርእሰ ጉዳይ ተሰጥቶናል ዛሬ ላይ መወሰን አንችልም" አገልግሎታችን እየሱስን መግለጥ:መሳል ነው!!!!አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @alexoabebewa6368
    @alexoabebewa6368 Před měsícem +14

    "ሰው መንፈስ ነኝ የሚለው ስላልሆነ ነው ቢሆንማ መንፈሰ ነኝ ማለት አያስፈልገውም።" (ነብይ ዘኔ)

  • @joni-pq4do
    @joni-pq4do Před 14 dny +1

    ወጣት ነኝ ብዙ ነገር ማየት እችላለሁ ግን እንዴት ልቤን ገዝቶ በዚህ ምሽት ሁለቱንም እንደሰማዉ ። ብዙ የማልስማማበት ነበር ግን ደስ ብሎኝ ሰማዉ ምን አለ እንዲህ ነገሮችን ብናቀል እና ብናስረዳ ቸርች ዉስጥ ጨንቆኝ ሄጄ አንዱ አንዱን ሲተች ከዛ የራሱን እንደሚሰራ ለማሳመን ሲጥር እንደማየት ልብ የሚሰብር የለም ። የዛሬ 5 አመት አካባቢ እንዲህ ለመስማት ስጥር ነበር እና በበቂ እና አጓጊ በሆነ አቀራረብ ያሉት እዉነተኞቹ አይደሉም በዚህ አሁንም ድረስ አዝናለሁ ምን አለ ረጋ ብለን ብንዘጋጅ ዛሬ ሰዉ አያየዉ ይሆናል ነገ ግን የሚሰማን እናገኛለን ለምሳሌ አሁን የልጆች ትንሽ ነዉ ያለዉ የአለም ሚዲያ ሌላ ነገር እያስተማራቸዉ ነዉ ይሄ ያሳዝነኛል ከቻልን ልዩነት ወደዛ አርገን ነገ እንደ ዉጪዎቹ ፆታቸዉን መለየት ያቃተቸዉ እግዚአብሔር የለም የሚሉ ነዉርን ያቀለለ ትዉልድ እንዳንፈጥር እንጠንቀቅ አመሰግናለሁ

  • @Rogers3236
    @Rogers3236 Před měsícem +3

    ዶር ማሙሻ ባለህ ፀጋ ተባርከናል።ቲጂ ደግሞ የምታቀርብያቸው ፕሮግራሞችና ቃለመጠይቆች እጅግ ለመንፈሳዊ እድገታችን ጠቅሞናል እና ቀጥይው።

  • @brukteketel1291
    @brukteketel1291 Před měsícem +7

    Dr Mamushaye anten le Ethiopia midir yesetan Geta le zalaalem yibarek. Hulem Emiwodih amazing Theologian😍🥰🥰

  • @ahnadahmed6339
    @ahnadahmed6339 Před 29 dny +1

    ሰላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን ዶክተር ማሙሻ ከልብ ምንወደው ምናከብረው የጌታ ባርያ እግዚአብሔር ሳይጨርስ ዘመኑን ሊጨርስ የወጣ ጠላት ስላልተሳካለት ጌታንም ከልባችን እናመሰግናለን እናመልካለን። ይህንንም ውጊያ መንፈሳዊ አለሙን በጸሎት: ግኡዙ አለሙን በህክምናውም ሆነ አስፈላጊውን እገዛ ለማደድረግ ጌታ ስለተጠቀመባቸው ድንቅ ባሪያዎች ጌታንም እነሱንም እናመሰግናለን እንቁ ሰው አትርፋችሁልናልና ህይወታችሁና ነገራችሁ ሁሉ ከማንኛውም የጠላት ጥቃት ይትረፍ

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 Před měsícem +7

    በእውነት እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠህ እድለኛ ነህ እስከ መጨረሻው የእግዚአብሔር ቤት ቅናት ይጨምርብህ ቲጂም ጌታ ረድቶሻል ተባረኪ ቤተኛሽ ስለሆንኩ አቀራረብሽ እየጠቀመን ነው ።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před měsícem +9

    ዶክተር ማሙሻ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Před měsícem +14

    እግዚ/ር ይባርካችሁ ፣ የቀደመችው ቤተክርስቲያኖቻችን ዛሬ ላይ ተቀይራ ወደ ተለያ አምልኮ ስርዓትና አስተምሮ ስትገባ በመያት ብዙዎቻችን ምናልባት የተለያያ ሀሳብ ልገበን ይቻል ይሆናል ፤ ይህ ትምህርት (ውይይት) የያንዳንዳችን ጥያቄ እና መልስ ነው ብዬ አስባለሁ ፣ ብቻ ጌታ ይባርካችሁ🙏

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před měsícem

      "ቤተክርስቲያኖቻችን" ብለክ ከፃፍከው *እግዚአብሔር* የሚለው ስም ሙሉውን መፃፍ ረዝሞብክ ነው አሳጥረ ይሄንን ክቡር ስም የፃፍከው?🤔 ነውር ነው እባካቹ እግዚአብሔር የሚለውን ስም */* አታሳጥሩ🙏😊

  • @user-wf6ek9yo9y
    @user-wf6ek9yo9y Před měsícem +3

    ዶ/ር ማሙሻ በቅድሚያ እግዚአብሔር ስላደረገልህ የጤና ፈውስ ምስጋና ይገባዋል፣እጅግ በጣም የምወድህና የማከብርህ የወንጌል አገልጋይ ነህ።ብዙዎች አገልጋዮች በፀጋቸው የተባረክንባቸው አሁን ላይ ጥቂት የማይባሉ በምድራዊ ቁስና ምቾት ተወስደዋል፣ለመሆኑ ቀድሞስ ቢሆን የክርስቶስ ፍቅር ሳይሆን ድህነት ነው ረጅም ሰዓት ተንበርክከው ስጸልዩ የነበረው?

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před měsícem +12

    ማሙሽየ በጌታ ስወድህ 🇪🇷🌿

  • @YesewzerYesew
    @YesewzerYesew Před měsícem +2

    እጅግ በጣም ያስደሰተኝ መልሰ ወንድ ወንድ ስለሆነ አያገልግል ሴት ሴት ስለሆነች አታገለግልም ነገር ግን ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለው ። ስለዚህ አገልግሎት በጽወታ አይደለም በእግዚአብሄር መንፈስ ነው ❤ ❤❤
    God Bless U 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 Před měsícem +6

    አማኝ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ትልቅ ምክር ። ተባረኩ 🙏

    • @binaddis
      @binaddis Před měsícem

      😢 😢ddd😢è2 s😊r😮 r😢

  • @feyerafeyissa3517
    @feyerafeyissa3517 Před měsícem +30

    አወቅኩ ጨረስኩ አንበል ዶ/ር ማሙሻ እንኳ "...ነው የሚመስለኝ" እያለ ነው የሚመልሰው።

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x Před měsícem +1

      Betam very true ❤

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 Před měsícem +1

      Hmmmmmm

    • @user-rq5kb8jn5w
      @user-rq5kb8jn5w Před měsícem +2

      ድንቅ አመለካከት!!!!

    • @yoseftsegaye2035
      @yoseftsegaye2035 Před měsícem

      Koy ewnet menager awku malt newa aye sew geta yerdan

    • @Via-Jesus-to-heaven
      @Via-Jesus-to-heaven Před měsícem +1

      ሰላም ለናንተ ይሁን:: ለልዩንት ሰፋ ያለ ልብ ቢኖረን ጥሩ ነው:: እኛ የምንለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ; ለየት ያለውን ደግሞ ኢ-መፅሀፍ ቅዱሳዊ አድርጎ መውሰድ ስህተት ብቻ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ሳይሆን ራስን የውሃ ልክ አድርጎ ማቅረብ ነው:: English people call such attitudes as “My way or the highway “ attitude. ሰው መንፈስ መሆኑን የሚናገር የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል የለም ብሎ መናገር ብዙ አመት ወንጌልን ከሰበከ ሰው የሚጠበቅ አይደለም:: ምንአልባት ሰው መንፈስ ነው ብለን እንድናስብ የሚያደርጉ ጥቅሶች በስህተት ተረድተዋቸው ነው ብለህ ብታስቀምጥ ምን አልባት በተሻለ ነበር::
      እስኪ ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ጥቅሶች መፅሀፍ ቅዱስ እንመልከት መቼም ከቁራን አላወጣሁዋቸውም
      1. “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው።”
      ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭6‬ ‭NASV‬‬ our Lord Jesus Christ is talking about inner man and outer man. If Jesus said a man born of the Spirit is a spirit who are we to suggest otherwise
      2. “ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።” ጌታ በሰውነቱ መንፈስ ነው ይለናል::
      2 ቆሮንቶስ‬ ‭3‬:‭17‬-‭18‬ ‭NASV‬‬
      3. “ወዳጆች ሆይ፤ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፤ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር መሆናቸውን መርምሩ፤ ምክንያቱም ብዙ ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።”
      ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭4‬:‭1‬ ‭NASV‬‬
      እዚህ ክፍል ላይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ የሚለው ሰውን ሁሉ አትመኑ ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል?? መንፈስ የሚለው ሰውን አይደለም ካልን ምንን እያለን ነው?? ይህም ክፍል ሰው መንፈስ እንደሆነ ይነግረናል:: እግዚአብሔር መንፈስ ነው:: ነፍስም እንዳለው መፅሀፍ ቅዱስ ይነግረናል:: ሰውም መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል:: ስጋ ማደርያ እንደሆነ ልንክድ ካልሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ቦታ ተፅፏል:: የመንፈስ ቅዱስ ማደርያም ስ ለሆነ በቅድስና እንድንጠብቀውም ያስተምረናል:
      1. “መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን።”
      ‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭5‬:‭1‬ ‭NASV‬‬
      Apostle Paul
      2. “በዚህ ምድራዊ ድንኳን ውስጥ እስካለሁ ድረስ እናንተን መጐትጐት ትክክል ሆኖ ይታየኛል፤”
      ‭‭2 ጴጥሮስ‬ ‭1‬:‭13‬ ‭NASV‬‬
      If two great Apostles said that our body is a tent, then who are we to suggest otherwise?
      May God have mercy

  • @user-qz1tj8uh7f
    @user-qz1tj8uh7f Před měsícem +3

    የተወደድከው ወንድሜ ዶር ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ml2jj7cd2q
    @user-ml2jj7cd2q Před měsícem +1

    ዶ/ር በጣም ከምሳሳላቸው የምድራችን ብርቅ ወንድማችን ነህ እግዚአብሄር ጤንነትህን ቤትህ አገልግሎትሀን ዘመንህን እግዚአብሄር አብቶ ይባርክ ተባረከልን

  • @kiflomfeday1757
    @kiflomfeday1757 Před měsícem +10

    ዋው መጀመርያ ትጂ በጣም ጌታ የሚገርም መረዳት ሰለሰጠች ክብሩ ይውሰድ
    ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክ አንታ የእውነት ኣስተማሪ ንህ
    ተባረኩ

  • @TeshomeWoldie
    @TeshomeWoldie Před měsícem +3

    እህቴ ትዕግሥት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ። የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸውን አገልጋዮች እያቀረብሽ ህይወታችን እንድታነጽ እያደረግሽ ነዉ።

  • @lemma4223
    @lemma4223 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር በየዘመናቱ እንዳተ አይነታ ቅሬታዎች አሉት። ዘመንህ ይለምልም ተባረክ!

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před měsícem

    ዛሬ ልዩ ቀን ነበር ! ተባረኩ! እንዲህ በግልጽ እውነትን መነጋገር ስንጀምርና ቅዱስ ቃሉን የመጨረሻው ገዢ ሥልጣንን በሙሉ ልብ ስንቀበልና ስንከተል የተሰቀለውንና ከሙታን በኩር ሆኖ የተነሳውንና በክብር ተመልሶ የሚመጣውን ጌታ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለፍጥረት ሁሉ ስንሰብክ ለማየት ብዙ በውስጤ ለዓመታት ምጥ ነበር። ዛሬ በመገረምና በተመስጦ ይህንን ቃለ መጠይቅ የተከታተልኩት። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውንም ይብዛላችሁ ውድ ወገኖቼ!

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Před měsícem +1

    ገና መናገር ሳጀምር ሳይክ እንባዬን ማቆም አቃተኝ ስሰማህ ደግሞ ምን ልበል እድሜህን ያርዝምልህ ዘመንክ ይባረክ ኑርልን ስለአንተ ጌታ ይክብር ❤❤❤❤❤😂

  • @tsegaytea
    @tsegaytea Před měsícem +4

    የሴትና የወንዶች ኣገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ኣስቀምጦታል ለምን ችላ ብለህ ኣለፍከው አይገባኝም እውቀቱ እንዳለህ እርግጠኛ ነኝ እኔ እንጃ ሴቶችን ፈርተህ ይሆን ዘመኑ የሴቶች ነውና በተረፈ በኣገልግሎትህ በጣም ከሚወዱህ አንድ ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ዘመንህ ካለፈው ይልቅ የሚመጣው እጅግ የሚበልጥ ይሁን በረከታችን ነህ::

    • @godlovesyouthroughjesus4541
      @godlovesyouthroughjesus4541 Před měsícem +3

      ጸጋ ጸጋ መሆኑን ሊቀር ነዋ? ወይስ በውጪ እንዳሉ ሃይማኖተኞች ሴቶችን ዋጋ ቢስ የማድረግ አባዜ ስለሚጸናወተን ይሆን። ቤትኛው ቤተክርስቲያን ነው ሴት ልጅ በዝማሬ : በመሪዎች ጉባኤ : በድቁና : በትንቢት ስጦታ : በመዘምራን ህብረት በተለያዩ በቤተ-ክርስቲያን አደረጃጀቶች የማታገለግለው? ታዲያ የሚያገበግበን ወንጌላዊ እና መጋቢ የሚለው ጋ ስንመጣ ነው? ስለዚህ መልሴ አንድ ነው እህቶቻችን ከተቀበልን በሁሉ አቅጣጫ ነው አይ ካልን አሁንም እንደሃይማኖተኞች የማይገናኝ ጎራ መፍጠር አለብን ብዬ እላለሁ።
      ወንድሜ።

    • @user-xs1gv8qo3z
      @user-xs1gv8qo3z Před měsícem +2

      በክርስቶስ ሁሉም አንድ ነው በሴት ልጆችና በወንዶች ልጆች ላይ መንፈሴን አፈሳለው ስላለን ጌታችን የጨዋ የባሪያ ልጅ የለም።

    • @shewayelulu5640
      @shewayelulu5640 Před 27 dny

      ፍርሀትን ምን አመጣው? የእውነትን እንጅ የፍርሀት መንፈስን መች ተቀበለና።

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Před měsícem +5

    ዶክተር ጸጋ ይብዛል አንተ ብሩክ ነህ😇😇

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Před měsícem +2

    Dr.Mamusha you are a gift for the body of Christ. big love and respect.Tgye you are Amazing. I love you 😘

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 27 dny

    በጌታ ክርስትያን ሁሉ ይህን እውነት ሼር በማድረግ ወገን ይዳን ምርጫችን እየሱስ እና እየሱስ ነው::

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ትህትናህ እንዴት ደስ እንደሚል ጌታ ይባረክ ባንተላይ ስለፈሰሰው ፀጋ

  • @ersamesolomon4544
    @ersamesolomon4544 Před měsícem +1

    የተሰቀለው ኢየሱስ 🙌🏽🙌🏽 ደምቆ ይሳልብን እንደ ግለሰብ ደግሞ እንደ ህብረት 😭 , it has been my cry this days . God bless you dear Dr.mamusha and Tg

  • @wendimumedo3360
    @wendimumedo3360 Před měsícem

    እጅግ የተወደድከዉ የጌታ ሰዉ (Dr. Mamusha) ፣ በዚህ በከፋ ዘመን እንዳንተ ዓይነት አስተማር ስለሰጠን ስላንተ እግዝአብሔር ይመስገን፣ እያገለገልክ ያለሄው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +1

    ያለፈው ሳምንት የነበረው ጊዜ እጅግ ጠቃሚና አስደማሚ ነበር ለዚህም ሳምንት በጉጉት ነበር እየጠበቅናችሁ ያለነው ድንቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @RedietZeleke-ni2qe
    @RedietZeleke-ni2qe Před 26 dny

    ዶ/ር ማሙሻዬ ጌታ ክርስቶስን በአንተ ስለገለጠልን ስሙ ይክበር።በጣም ነው የምሳሳልህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @mulukendese4363
    @mulukendese4363 Před měsícem

    እጂግ ለምወደው ደ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ በአገልግሎትህ ተባርኬለሁ የዘመናችን ጉዳይ እግዚአብሔር ታድሶን ያጅርግልን ።

  • @repentjesuschristiscomings5595

    Dr Mamusha such a passionate, Christ focused Preacher!!! Tebareku

  • @user-hm8ew9fd7b
    @user-hm8ew9fd7b Před měsícem

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። እንኳንም ለቤ/ክርሰቲያን አገልጋይ ባሪያ ተደርገህ ተሰጠህ።

  • @yeshicheria8582
    @yeshicheria8582 Před měsícem +1

    ዘመንህን ይባርከው
    አንተ ብሩክ ነህ የክርስቶስን እውነት ተናጋሪ ነህ

  • @bettyhaymis4308
    @bettyhaymis4308 Před měsícem

    ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋና ስጦታ አድርጎ ለእኛ በዚህ ዘመን ለሰጠን ጌታ ክብር ይሁን ጤናህን ፈጽሞ ይባርክ!!!

  • @ayenewasefa633
    @ayenewasefa633 Před měsícem

    አንተ እኮ ትለያለ ጌታ ይባርክህ የብዙሃን አባት ነህ ተባረክ ቲጂ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ

  • @Ethiopiannews2016
    @Ethiopiannews2016 Před měsícem +1

    እግ/ር ይባርካችሁ ድንቅ ውይይት ነው። በቤተክርስቲያን ዋናና ወሳኝ የሚባሉ ጥያቄዎችን በፍፁም ማራኪ አቀራረብ ነው ይዛችሁ ነው የመጣችሁት። ማሙሻዬ ሁሌም እንፀልይልሀለን ባንተ አገልግሎት ላለፉት 15 አመታት ተጠቅሜአለሁ። ቲጂዬ አንቺም እጅግ በሳልና ሞገስና ፀጋ የፈሰሰብሽ የእግዚአብሄር ሴት ነሽ!! ተባረኪ፣ቀጥዪ፣ፀጋ ይብዛልሽ

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před měsícem

      እባካቹ ይሄንን ክቡር የሆነ የአምላካችንን ስም */* 👈 በመጠቀም አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው😢😢 ግድ የላቹም ጊዜውም ቦታውም አያልቅባቹሙ ሙሉውን እግዚአብሔር ብላቹ ፃፉ🙏

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ለስማነው ደግሞም ለተቀበልነው ላመነው ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ መኖር እንዳለብን ቃሉ እንደተናገረን ዛሬም በዚህ ውይይት ይህንን አጠነከራችሁልን ።

  • @helenassefa2486
    @helenassefa2486 Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስን ስለአንተ አመሰግናለሁ በረከታችን ነህ ያንተ አይነቶች ይብዙልን 🙏

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před měsícem +1

    I have no word......
    God bless you more dear Dr. Mamusha!
    You are a great blessing for us!
    Thank you Tg........

  • @judysahilu9845
    @judysahilu9845 Před měsícem

    5ደቂቃ የቆየሁ ሳይመስለኝ አፌን ከፍቼ አየሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዕድሜን የጨመረልህ ለእኛ ተጠንቅቆ ነዉ አሁንም ይብዛልህ 🙌🙌ተባረኩ 👏👏

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před měsícem

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም እግዚአብሔር አንተን ለትውልድ ስለሰጠ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ጌታ የእድሜ ዘመንህን ያለምልም ❤

  • @tsionkaleb9062
    @tsionkaleb9062 Před měsícem

    ውይይቱን በማዳመጥ ሂደት በመሰጠት ተከታትዬዋለሁ በቅድሚያ ቲጂዬ እየበሰለ እና እየዳበረ በመጣው program'ሽ በእጃችን ለወደቀው የነፃነት ዘመን ክርስትና ሸክምሽ እንዴት ያለ እንደሆነ እረዳለሁ ይህም የሩጫችን ራስ የሆነን ክርስቶስ ለትውልዱ ስለንና ሰጥተን ዕድሜአችንን ከመቋጨት ሀላፍነትን እጋራለሁ ሲቀጥል በ Dr. ማሙሻ የተመለከትኩት ጭንቀት( ሸክም) እና ተስፋ በራሱ ኢየሱስ እስካለ ተስፋ አለ የሚል ቅርፅ የሚሰርፅ ሆኖ አግንቼዋለሁ!
    በጣም የሰከነ እና በሳል interview ነው ተባረኩ!
    በመጨረሻም ዕድሜና ጤና ለ Dr. ማሙሻ እየተመኘሁ በስራሽ ወንበርሽ አይንጠፍ እላለሁ!
    አይዞን ይህ እንበችን ሳይታበስ ውልዶቻችንን በትኖ የሚተወን አምላክ የለንምና በያለንበት በፀሎት እንበርታ!
    😍😍😍

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před měsícem +2

    ስለ ሰው ማንነት..ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚለውን ትምህርት ኑፋቄ መሆኑ የገባኝ ቆይቶ ነው..ኢየሱስ' እምላክ ሆኖ ፍፁም ሰው የሆነበት ሚስጥር በደንብ ሲገባኝ ነበር..በስጋ ውስጥ ያድራል..ኢየሱስ ፍፁም ሰው'ነቱን ገንዘቡ ያደረገው 'ስው' ሆኖ እንጂ..የሆነ ስጋ ውስጥ ኖሮ አልነበረም..ይሄ አደገኛ ትምህርት ነው! በጣም የሚገርም ብዙ የተማርንበት ድንቅ ዝግጅ ነው ቲጂ! እግዚአብሔርን መውደውና በቤቱ ቅናት ይሙላን! Please share ይደረገ ይኼ ቪዲዮ!

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 Před měsícem

    ማሙሻዬዬ የእውነት የወንጌል አስተማሪ ብዙዙ ተምሬብሀለው እየሱስን ለማየት (ትልቁን የመንፈስ ቅዱስን ብርሀን ኢየሱስን ያየሁት በአንተም ስብከቶች ትምህርቶች ነው በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ❤ ቲጂዬ ተባረኪ ጥያቄዎችሽ የኔ ጀግኒት ለምልሚ።

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 Před měsícem +3

    ዶ/ር ማሙሻ ስለ ሰው ሁለንተና wrong perception ያለው ይመስለኛል። ሰው መንፈስ ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚል አስተምህሮ ዋናው መንፈሳችን ነው ለማለት ሳይሆን በሰው ሁለንተና በእኩል ደረጃ ነው የሚያዩት። ፈጽሞ ስጋ እንደፈለክ አድርግ አይሉም። መጽሐፍ ቅዱስ ነፍስ፣ ስጋ እና መንፈስ ብሎ ለይቶ ነው የሚያስተምረው።

    • @EsraelAbrhaley-ci6xt
      @EsraelAbrhaley-ci6xt Před měsícem +1

      ዝም በል መርዝ አትርጭ እዚ ቁጭ ብለክ ተማር

  • @AmanuelArja
    @AmanuelArja Před měsícem +1

    ጌታ ይባርካችሁ ሌላም አንድ አደገኛ ትምህር አለ ለምሳሌ ጉድ ኒውስ ቸርች የሚባለው የሚያስተምሩት ትምህር አለ እሱም ንስሐ መግባት አያስፈልግም ይላሉ ምክንያቱም ክርስቶስ ስለ እኛ ሁሉን ነገር ወስዷል ስለዚህም አንደ ጸድቀናል አሁን በዓለም ላይ ኃጢአት የለም ይላሉ አሁን በኢትዮጵያም በጣም እያስፋፉ ነውና ለግንዛቤ ያህል ትምህርት ብሰጥ እላለሁ አመሰግናለሁ፡፡

    • @mbyruhama3408
      @mbyruhama3408 Před měsícem +1

      አዎ ! ይኼ አንዴ ድናችኅዋልና ንስሀ መግባትም ሆን ለሐጢያት በለቅሶ ንስሐ መግባትን እየነቀፉ የሚቃወሙ እንደሞኝነትም በመቁጠር እያሾፉ የሚያስተምሩ የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ክፍሎች እየበዙ ናቸው ! ይህም የጌታ መምጭያ ምቅረቡን ያመለክተናልና እንንቃ!

  • @eyob6381
    @eyob6381 Před měsícem

    እኔ የአከሊን ትምህርት አይደለም የምከተለው ቅዱስ ቃሉን ነው ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንን ይባርክህ ብዙዎቹ የአካል ትምህርት እየተከተሉ ጠፍቷል
    ሰው መከተል ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ ነው ብዬ አምናለሁ።

  • @alemuanshiso8171
    @alemuanshiso8171 Před měsícem +1

    ትጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፕሮግራምሽ ሁሌም ግሩምና ጥሩ በጣም ገንብ ቁምነገሮችን የሚናገኛቸው ናቸውና ተባርክ ሌላው እንግዶችሽ አንደንድ ጊዜ እሞሽናል ስሆኑ እንባም ስመጣለቸው ትንሽ ሶፍት ጣራጴዛ ላይ ብሆን ጥሩ ነው ፀጋ ይብዛልሽ

    • @alemuanshiso8171
      @alemuanshiso8171 Před měsícem +1

      ትጁዬ ከቸልሽ ዳዊት ፋስልንም ገብዥና ብዙ ጥያቄዎች አሉን ተባረክ

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Před měsícem

    እህት ትዕግሥት ስለ ሁሉም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ለዚህ ዘመን የምዋጀውን ጠቃም የህይወት አቅጣጫ ስው ከወደደና ካመነ እንድከተል ቃለመጠይቅ ብቻ ሳይሆን አንቺ ራስሽ እንደአስተማርሽን እቆጥራለሁ ዘመንሽ ይባረክ።በርቺ።ቀጥይበት።ጌታም ከጎንሽ ነው።

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před měsícem

    በእውነት አንተንና መሰሎችህን እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል መጋቢዎችን ለዚህ ዘመን ትውልድ እግዚአብሔር አምላክ እናንተን በመስጠቱ የእግዚአብሔር ቸርነት እንድናመሠግን ምክንያት ስለሆናችሁን ጌታ ይባርካችሁ አሁንም ጌታ በእናንተ ያስቀመጠውን ጸጋ በምድሪቱ ላይ ያብዛልን ማሙሻዬ በእውነት አንተንና በአርብ ምሽት ጉባኤ አብረውህ የሚያገለግሉ ሁላችሁን የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeleChego
    @MeleChego Před měsícem +2

    ይህ ውይይት ወቅታዊ እና ወሳኝ ጉዳዮች የተነሱበት ነበር። ዶ/ር ማሙሻ ሚዛናዊ ምክር እና ተግሳጽ ስለሰጠሄን እናመሰግናለን። እህት ትዕግስት ጥያቄዎችሽ ትክክለኛ ነበሩ፤እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @endaleabayneh6255
    @endaleabayneh6255 Před měsícem

    “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
    - ሐዋርያት 22፥16

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa8988 Před měsícem

    ጌታ ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርካቹ ሁልጊዜ በዚህ ሾው የሚቀርቡትን ስዎች ሳይ ጌታ ስው እንዳለው ይስማኛ ብዙም እማርባችሃለው ተባረኩ ጌታ ፍፃሜአችንን ያሳምርልን::

  • @yohannesghebray2846
    @yohannesghebray2846 Před měsícem +7

    ኢትዮጵያ በነበርኩበት ኣመታት ከቡዙ ኣገልጋዮች ብዙ ጥሩ ነገረት ተምሬ ኣለው።
    ዶክተር ማምሻ ከእየሡስ ያለው መረዳት ግን ልገልጠው ቃላይ ኣጥረብኛል። ጌታ ይባርካቹ።

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb Před měsícem +2

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እግ/ር ይባርክህ!!!ቲጂ ተባረኪ!!!

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před měsícem

      እባካቹ ነውር ነው የእግዚአብሔርን ስም አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው😢

  • @user-zr8rc6mj4p
    @user-zr8rc6mj4p Před měsícem +2

    ዶ/ር ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ፥ ረጅም ዕድሜ ይስጥክ፡ ቲጅየ በርቺ፥ ብርቱ ኣስተዋይ ሴት ❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷

  • @tsiontekalign6355
    @tsiontekalign6355 Před měsícem

    ዶ/ር ማሙሻ በእውነት ተባረክ!!!

  • @user-cr1kp5py3s
    @user-cr1kp5py3s Před měsícem +1

    Mamusha yetewdede sewi🙏

  • @kidestalemu1490
    @kidestalemu1490 Před měsícem

    የዛሬው ጥያቄና መልስ ስሰማ እግዚያብሔር በእውነት ሠምቶ የሚመለስ ልብ ይስጠን 😢
    ፓስተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እህታችን ትግስት አንችም ተባረኪ።

  • @samiseyoum
    @samiseyoum Před měsícem +1

    Dr mamusha fenta God bless you I always pray for you and praise God about you !tigist iam very happy for you saved from evil teachings of ato japi

  • @myjesusno1895
    @myjesusno1895 Před měsícem

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ለምልም የተወደድክ የትውልድ እውነተኛ አባት እድሜ ይጨምርልክ ተባረክ

  • @melesegona5380
    @melesegona5380 Před měsícem

    ጌታ ይባርክሽ ትጂ!!!ጌታ በረዳሽ መጠን ብዙ ስራ እየሰራሽ ነዉ ያለሽዉና አሁንም ጌታ ይረዳሻል።እሄንን የሚያረግሽ የጌታ ቤት ቅናት ነዉ።ተባረክ!!!

  • @MisghanaTesfaldet
    @MisghanaTesfaldet Před měsícem

    Dr. Mamusha my name is Misghana from Eritrea we love you so much even Tigiyee God bless you all abundantly. When you started talking about Our country I can't hold my tears. May God help us to build the real Godly generation too. Kindly pray for us.

  • @user-hn6dn4sb9k
    @user-hn6dn4sb9k Před 11 dny

    God bless you brother Mamisha .I always love your teaching❤❤🎉🎉

  • @amsaleatraga3803
    @amsaleatraga3803 Před měsícem

    Wow Dr Mamusha l am always inspired by your teaching and learning how to serve Christ Jesus in my journey because Christ is coming soon. May GOD bless you 🙏

  • @user-zh2nc8vc5o
    @user-zh2nc8vc5o Před měsícem

    እህት ትግስት እጅጉ እና ዶር ማሙሻ ጌታ ይባርካቸሁ!!!!
    ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv Před měsícem

    ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ❤❤
    እህታችን ቲጂ ስለምታቀርቢያቸው ታላላቅ ምንወዳቸው አገልጋዮች ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤ እግዚአብሔርን በሙሉ ስሙ በአክብሮት መጥራት ትተሽ የቁልምጫ ስም ይሁን አልገባኝም እግዜር እያልሽ ስትጠሪ ሲሰማ ደስ አይልም ምክንያቱም እኛ በቃሉ ያወቅነው አማኞች እንዲህ ስንጠራው ለጆሮ ይከብዳል ነገር ግን ኮሜንት ካልተቀበልሽ መብትሽ ነው፡፡

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před měsícem

    እግዚአብሔር ምህረት ስለደረገልን ጤናህንም ስለመለሰ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዶክተር ማሙሻ እንወድሃለን❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem

    ማሙሻዬ የሰራዊት አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ማሙሻዬ እናተን እያየው ተስፋ አልቆርጥም ብዙህ ድራማ ባይም ብሰማም ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ቅሬታሆች አሉት ጌታ ቲጂዬ ጌታ ይባረክሽ አንቺ አያል ሴት❤❤❤

  • @sophiewolde3053
    @sophiewolde3053 Před měsícem

    ለእግዛብሔር እንታዘዛለን ,ሰውን የሚረዳ ሰውን ተጠቅሞ እግዛብሔርኢየሱስበመንፈስቅዱስሀይልእርዳታ❤🙏

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 Před měsícem +1

    ቲጂዬ እወድሻለሁ 🥰 ስለ ማሙሻ ቃል የለኝም። ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ 🥰 እግዚአብሔርን ስለ አንተ በጣም እባርከዋለሁ 🙏

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 Před měsícem +7

    ቲጂ በብዙ ተባረኩ

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před měsícem

    ጥሩና ትምህርት የሚሰጥ ቃለ መጠየቅ ነው Dr ማሙሻ ፀጋውን ያብዛልህ ጤናህ ቤተሰብህ ጌታ አብዝቶ ይባርክርህ 🙏🙏❤️ቲጂዬ ተባረኩ በርቺ 🙏👍❤️

  • @genetteshome654
    @genetteshome654 Před měsícem

    ጥያቄዉም መልሱም ድንቅ ነዉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ትምክህት እና ትዕቢት የሌለብህ ቅን አገልጋይ ወንድማችን ዶር ማሙሻ ተባረክልን🙏😍
    አስተዋይ ልብ እና ሰሚ ጆሮ የተሰጠሽ ቲጂ ብሩክ ሁኝልን❤🙏

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem

    ትግስትዬ የኔ ቆንጆ ሁሌ አንቺስ እያልኩ አጨቀጭቅሽ ነበር አሁን ግን አይኖችሽ ስለተከፈቱ ጌታን በጣም አመስግኛለሁ ተባረኪልኝ በደሙ ተሸፈኚ አብዝቶ ሰማያዊ ዕውቀት ይጨምርብሽ ለተሃድሶ መንገድ ያርግሽ አሁንም የዲያቢሎስን ስራ አንስተውምና ማስተዋል ይሙላብሽ ተባረኪ !!!