🔴 የአዲስ አበባ እና የባህርዳር ወጣቶች ከባድ እርምጃ መውሰድ ጀመሩ፥ በመጨረሻም ሞጣ በቁጥጥር ስር ውሏል!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
    #ebstv #seifuonebs #ethiopia
    🔴 አነጋጋሪው የኑሃሚን እርግዝና ከእርቲስት እንግዳሰው ሀብቴ ምነካት በዚህ ፊልም | Abrilo HD
    🔴 አነጋጋሪው የድምፃዊ አርቲስት አስቴር አወቀ ዘፈን ማቆም እና ወደ መንፈሳዊ ህይወት መመለስ | DinkaDink
    🔴 የአብርሽና የፅጌ አዲስ የፍቅር ህይወት ሩታ አለቀሰች ድራማ ወይስ ቁምነገር | Ab Tube
    🔴 አነጋጋሪው የአርቲስት እፀህይወት በፍቅር መያዝ ከስፖርት አሰሪዋ ምን ጉድ ነው | SeifuonEBS
    Dallol Entertainment, Abrilo HD, DinkaDink, Tnshua Mahder, DinkaDink, Ale Tube, Alex, ATR, Tikus Neger, Abel Birhanu, Maraki Weg, Eyoha Media, Tikus Neger, Ab tube, Tsege royal, Ruta Tube, እፀህይወት, አስቴር አወቀ, Aster Aweke, G Power, Nuhamin, Artist Engidasew Habte ቴዲ, Besintu, በስንቱ, eregnaye, Feta daily, Heven, ሄቨን, TikLife, EthioForum, The Ethiopia, Dinklijoch, ድንቅልጆች, Donkeytube, Comedian Eshetu, EBS, ኢቢኤስ, አሸንዳ, ቡሄ, ሆያሆዬ, Howto, Golddigger, Blogging, Google, Esat, Motivational Speech

Komentáře • 512

  • @MAYAdesalegn-hl2om
    @MAYAdesalegn-hl2om Před 21 dnem +11

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤ፈጣሪ ይባርካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶች

  • @ZemaryamGetu-w7i
    @ZemaryamGetu-w7i Před 22 dny +35

    ወንጄልን ለመከላከልና ወንጀለኞች የእጃቸውን እንዲያገኙ ለምትተጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሥራችሁን ያቃና እላለሁ

  • @فاطمةالسلفيةزهرةالسنة

    ወላሂ ኢትዮጵያ መወለዴ ደስ አለኝ አልሀምዱ ሊላህ የኛ ህብረተሰብ እኮ ከሁሉም ማህበረሰብ ይበልጣል ጀግኖች የሲስተር አበቅ የለሽን እንባ ብቻ ሳይሆን የሙላው ኢትዮጵያ ሴቶች እንባ ነው ያበሳችሁ ጀግኖች ወላሂ በጣም አልቅሼ ነበር ነገር ግን የአድስ አበባ ዉጣቶች ኮራንባችሁ ወለዬ ብሆንም ኡህ አቦ አሏህ ይጥብቃችሁ ጅማዎች በርቱ አድቅቋቸው እኝሂ እሬሳ በራሳቸው ቤተሰብ ይድረስ እንዳልል በበደል በደልን መመለስ ሀራም ነው

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Před 22 dny +22

    በረቱ የባሀረዳር ልጆች አደራ ነገም ለህትህ ለልጅህ ስትል በረቱ

  • @EndaleAkenda
    @EndaleAkenda Před 22 dny +8

    ኑሩልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊው ጀግኖች

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet Před 21 dnem +1

    የኢትዮጵያ ወጣቶች በርቱ እንደዚህ ነው መተባበር

  • @Eshatu-mv9zt
    @Eshatu-mv9zt Před 22 dny +8

    የአዲስ አበባ ልጆች በርቱ ኮርተንባችኋል

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 22 dny +23

    ለካ እደዚሕም የሉ ወድሞቺ አሉን ክብር ለአድስአበባ ወጣት 🙏🙏🥰🥰 ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ 😭😭😭

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Před 22 dny +4

    በአሜሪካም እንዲህ ዓይነት ድርጊት፤ ኢትዮጲያዉያን ምን ሆናችሁ ነዉ፡

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Před 22 dny +23

    በሰዉ ቁስልና በማይቀለድ በሕይወት ጉዳይ ላይ የሚትቀልዱ ፈጣሪን ፍሩ፡፡ ከድርጊቱ ፈፃሚዎች እኩል ወንጀለኞች ናችሁ፡፡

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 20 dny

    እግዚአብሔር አምላክ መልካም ሰው መሆን ከአቃተን ዝም ብንል እግዚአብሔር አምላክ መልካም ለምትሰሩ ሁሉ ይጠብቅልኝ በርቱ ጀግኖች ለድሃ ጎን ለምትቆሞ

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 21 dnem +3

    በእየሱስ ስም የአውሬነት መንፈስ የዝሙት መንፈስ የተወጋ ይሁን ፍትህ ለፌቨን!

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግልን ዘንድ በጽኑ መጸለይ አለብን ወገኖች፡፡ ብዙ አሳፋሪና አሳዛኝ ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ። ዘመኑም እያለቀ ስለሆነ። እያንዳንዳችን በምናውቀው በደላችን ንስሐ እንግባ። ሕፃናትን ሁሉ በፈርሐ እግዚአብሔር እንጠብቅ።

  • @SolomonBarhane-yp2vg
    @SolomonBarhane-yp2vg Před 21 dnem

    በርቱልን ለዚች እናት ምን አይነት ቃል ያፅናናት ይሆን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @syedesiraj5499
    @syedesiraj5499 Před 22 dny +10

    በርቱ አላህ ይርዳችሁ

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 Před 22 dny +3

    አይዞሽ በርቺ የእኛ ቆንጆ፡፡ ኢትዮጵያ ብዙ ከብቶች እንዳሏት አረጋግጠናል፡፡ ከጨካኞች ጋር ልንኖር አይገባም፡፡

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f Před 22 dny +3

    በርቱልኝ ባህርዳሮች ፈጣሪ ከእናተጋር ይሁን ግደሉልኝ ደስ ይበለኝ

  • @KhalidbakriTurki
    @KhalidbakriTurki Před 20 dny +1

    ስቂላት የ ኣንሳል እንደዝህ ሰዎች❤❤

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913

    በጣም እየሰጋው ነው በጣም ነው ልጆች የምወደው የሰፈረ ህፃን ልጆች ተሰብስበው ሲጫወቱ ከስራ ስመጣ ሁላቸውም አቅፌ እስማቸዋለሁ አሁን ግን ፈራው እንዴት አድርጌ በሙሉ አይን ልያቸው እንደዛ የሚወዱኝ የምወዳቸው ልጆቼ ህፃናት መቅረብ ያስፈራል ቤተሰቦች ከሄቨን ሞት በኋላ በጣም እየሰጋን ነው ልጆቻችን ነገ እጣፋንታቸው ምንድነው ፍትህ ለሄቨንና ለመሰሎቹ ጨካኙ ይገደል።

  • @HumedMahamed
    @HumedMahamed Před 20 dny

    ወንጄልን ለመከላከልና ወንጀለኛች የእጃቸውን እንዲያገኙ ለምትተጉ ሁሉ እግዚአ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሥራችሁን ያቃና እላለሁ በረቱ የባሀረዳር ልጆች አደራ ነገም ለህትህ ለልጅህ ስትል በረቱ ኑሩልኝ ምርፕ

  • @abdulfetahnesro4623
    @abdulfetahnesro4623 Před 21 dnem +1

    ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ ከደፋሪው ጀምሮ በርቱ የሀገሬ ልጆች።

  • @betelhemmahari-em1
    @betelhemmahari-em1 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ሆይ እባክን ስለ እናትህ ስትል ህጻናትን በአተጥቃ ይሁኑ

  • @LaboMastery
    @LaboMastery Před 22 dny +1

    I have never ever seen such unity in Ethiopian history, Ethiopians are becoming one again. Really proud.

  • @yerasew1
    @yerasew1 Před 21 dnem

    ኢትዮጵያ ውስጥ በየሁሉም ቦታ/ከተማ መልካም ወጣቶች በመተባበር እና ማህበር በመፍጠር እንደዚህ አይነት አደገኛ የመድፈር እና የመግደል ወንጀል በሚፈፅሙ እና በሚተባበሩ ሰዎች (ሴትም ይሁን ወንድ) የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 20 dny

    በዚህ ልክ ጀግኖች አሉን ክፉ አይንካችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

  • @asebefantahun4624
    @asebefantahun4624 Před 21 dnem +2

    በርቱ በርቱ እግዛአብሄር ይርዳችሁ በርቱ

  • @SmartSell-w4w
    @SmartSell-w4w Před 22 dny +2

    ፍተህ ፍተህ ፍተህ 😢 እረ ምን እየሰማን ነው 😢😢😢😢😢😢😢 ፀሎት እናርግ እባካቹ ባገርም በውጪም ያላቹ😢😢😢 ያማል 😢

    • @fozia1239
      @fozia1239 Před 19 dny

      ሰውየው በቤንዚል ተርከፍክፎ መቃጠል አለበት ምንም ይግባኝ የሌለው ፍርድ ነው

  • @AliAyub-c8f
    @AliAyub-c8f Před 21 dnem +1

    አይዞሸ እህትይ ሁሉም እትጸያው ከአንቸጋር ነው ፍትሕ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ

  • @user-qk4hk4ri7v
    @user-qk4hk4ri7v Před 22 dny +3

    በእውነት ኮራሁባችሁ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር ይሁን

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Před 22 dny +9

    ህይወትን የምታስቀጥል የምድራችን ምርጥ ፍጡር ሴት ነች አውሬዎች ይታደናሉ ህግ እንዲከበር እንታገላለን ።በርቱ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 21 dnem +1

    የባህር ዳር ልጆችና ጀግናዉ ፋኖ እባካችዉ ብድራችዉን ክፈሉ በተለይ ወንድሙ እና እህቱ መገደል አለባቸዉ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před 22 dny +1

    የሰው ቁስል ነው ብላችው የማይሆን ኮሜንት የምፀፉ እግዚያቤርም ይፈርዳል ተው የኢትዮጵያን ባሀላችም አይደለም ተው ተው ይች እናት በጣም ታሳዝናለች እኔ እንቅልፍ አጠው ወንድሞቸ እህቶቸ በርቱ ግፍን እናውግዝ

  • @Mengistukasaye-y4v
    @Mengistukasaye-y4v Před 22 dny +1

    ዲረግቱ መጥፎ ነው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ለሁሉም ሴት እኩል እይታ እና እኩል አሰተሳስብ የለም ሴት ወታደሮች ሰደፍረ ጡታችው ሰቆረጥ አትጮሁም ነበረ

  • @user-gm3mj5bi6r
    @user-gm3mj5bi6r Před 21 dnem

    የበህርዳር ወጠቶች ጌታ ይባርከችሁ ደቡብ አፍርካ ነው ምኖረው አድል ብየገኝ ከእነንታ ገር ብሆን ነበራ

  • @user-ch7xk7vs7w
    @user-ch7xk7vs7w Před 22 dny +4

    በርቱ ከጎናችሁ ነኝና

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 Před 21 dnem

    Bravo እራሳችሁ ፖሊስ ሁኑ አኰላሹአቸው ብትችሉ ስቃዩአን የዚችን ህፃን ልጅ አሰቃይታችሁ አሳዪአቸው የኔ ቆንጆ ያችን ደቂቃ እንዴት ተወጣሻት ውይ ጌታ ሆይ ያማል

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Před 22 dny +1

    Bravo estheopiawinet endezi new weradoche ena defariwoche le ferde makerb new ❤❤❤❤❤

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Před 21 dnem

    እሰይ ሁሉንም እንዲ እየያዛቹ ቀጥቅጡልን አላህም ቅጣቱን ያምጣባቸው 🤲🤲🤲

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 22 dny +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይብሳል ለወንድማችን እንኳን ሰላም መጥታ እናመሰግናለን ስላካፈልከን መረጃ እንግዲህ ሰው መኖሩን መታወቅ አለበት ለሰው ሰው ነው መድሃኒቱ

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Před 22 dny +1

    ኡነተኛዎቹ ሰዎች ፈጣሪ ከዚች መከራኛ ግዜ ያውጣቹ ግፎኞቹ ደግሞ የእጃቸው ይስጣቸው ፈጣሪ ኣሜን ከትግራይ

  • @yohannesworkineh1465
    @yohannesworkineh1465 Před 21 dnem +1

    አንበሶች በርቱ። ለሌላው ትምህርት የሚሆን እርምጃ ይወሰድባቸው።
    በርቱ።

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 Před 20 dny

    ፍትህ ፆታዊ ጥቃት ለሚደረስባቸው ህፃናት ፍትህ ለሄቨን

  • @user-ll8jk6rt9w
    @user-ll8jk6rt9w Před 21 dnem

    ወንድሞቸ ይሕ ተግባራችሑ ሊበርታታ ይገባል ወንጀለኞች ሊቀጡ ይገባል

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal Před 22 dny +1

    ሁሉ ሠገጤ ነው ሠገጤ የበዛበት ዘመን ከዛ የተሻለ እይጠበቅም ሚብሥ እንጂ ወደ ልቦናችን ይመልሠን።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን። ይኸው በመተባበር የማይቻል ነገር የለም ወደ እግዚአብሔር በአንድነት ስንጮህ ስናለቅስ ውጤት አለው። አሁንም ፍትህ ከእግዚአብሔር

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Před 21 dnem +2

    ደፋርዋች በሙሉ ይገደሉ ምትሉት ለይክ አርጉ፣፣

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo Před 20 dny

    እናመሠግናለን❤❤❤❤የአድስአበባልጆችማሸአላህ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před 21 dnem

    በእውነት ኮሮው ዋው ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው የምያምርብን! !

  • @hailugebretsadik7400
    @hailugebretsadik7400 Před 22 dny +2

    ፍትህ ከሌለ ዳኝነት በየአንዳዱ ሰው ሂሊና እና እጂ ላይ ይወድቃል። ፍርዱም እንደ ሃሙራቢ ህግ በዘመናት ወደ ጥንት ነጉዶ ጥርሳ ላወለቀ ጥርሱ ይውለቅ ዐይን ላጠፋም አይኑ ይጥፋ ዓይነት ይሆናል። የፍትህ አካላት ፍትህን በአግባቡ ካተገበራችሁ ከህዝብ ፍርድ አታመልጡምና ለራሳችሁ ስትሉ ለፍትህ ቁሙ!

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c Před 21 dnem

    አምላክ ይቅር ይበለን አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 Před 21 dnem

    ዋው ጐበዞች በደንብ ይደብደቡ በኮሜት የተሳደባቹ የሰው ጨካኞች

  • @EliasGebremichael-gp4mo
    @EliasGebremichael-gp4mo Před 21 dnem

    ወጣቶች ሆይ የነገ የሃገር ተረካቢዎች ባህላችንና ክብራችንን ጠብቀን እንድንጓዝ ሃገራዊ ግዴታችሁን ተወጡ እንወጣ እግዚኣብሄር ይባርካቹ

  • @user-ee6ck9dw7m
    @user-ee6ck9dw7m Před 21 dnem

    የወንጀለኛው ይግባኝ ሳይሆን የህዝቡን ይግባኝ ይሰማ!!!!!!!︎!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Před 21 dnem

    ጆጎኖች በርቱ ለኢቶቻቹ

  • @JamilaJamila-w7b
    @JamilaJamila-w7b Před 20 dny

    ድምጣችን ይሰማ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @user-rx9jl3lg7m
    @user-rx9jl3lg7m Před 21 dnem

    ወይ የብልፅግና ሴራ ፋኖ በርታልን ነጻ አውጣን

  • @JoseJose-bz6of
    @JoseJose-bz6of Před 22 dny +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እህት እውነት አርነት ያወጣል ወንጀለኞችን አንታገስም

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi Před 22 dny +2

    ህመቡሩልኝ ሌላምንምአልልም እንባዩዬ መቆቆምነውያቃተኝ እውነትተባረኩ የእናቷንእባ አበሳቹሁ ድዚሂህየታሳሰፍሁ በሙሉ አላይርዳቹ ሁሉቤተሰቡ መያዝአለበት ፍትህፍትህ ለቦጥላ ጨቅላ ህፆን

  • @SamiDani-lh7up
    @SamiDani-lh7up Před 22 dny

    በዚህ ጉዳይ ማህበረሰብ አትሥደቡ ግን ፍትህ ለናቶች፣እህቶች፣ህፃናት በጋራ እንጠይቅ

  • @mohamedkedir9501
    @mohamedkedir9501 Před 21 dnem

    ኢንድ ነዉ ኢኢትዬጲያውነት ከህብረቱ ኢስከ መንግስት ከመንግስት ኢስከ በጨካየላው ታገዬች በጠም ደሲ ዬምል ኢትዮጵያዊነት ድምፂ ነዉ ትግሊ ማላት ኢሄነው በህለችንን ሀገረችንን አፀያፊ ስም በታላያዩ ምኢድያ ኢያታሰደበ ያለዉና ዎንበዴ ኢንድ በህብረት ስንታበበር ይያው ኢሄ ለብዙ ነገረችን ትህምርት ይሆናል በርቱ ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 22 dny

    እንደነዚህ አይነቱን ወጣቶች እውነተኛ የሆነ ቅጣት መቀጣት አለባቸው፣ ለሌሎች ትምህርት መሆንም አለበት፣ የሞት ፍርድ ነው መፈረድ ያለበትም። እነዚህ የሚናገሩ የሰው አውሬዎች ከዚች ሀገር መጠረግ አለባቸው። ሞጣ የሚባልም ከእንስሳ ያነሰ ሰው መሳይ ጭራቅ መገደል አለበት።

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay Před 21 dnem

    ወንድሞቻችን ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @lelahussrin
    @lelahussrin Před 19 dny

    .🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍በጣም ያሳዝናል በጣም👍

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 20 dny

    ይጋዳልታባባርዎቹሚ፣ኣጋር፣ምባጣቢጡት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt2vm3bc4r
    @user-tt2vm3bc4r Před 21 dnem

    አህሰና ደግ አደረጋችሁ ያሳቸዋል ወላሂ አዉሬወች ናቸዉ ቆመዉ ሲሄዱ ሰዉ ይመሥላሉ አረመኔወች

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Před 20 dny

    ሞጣ ለሚባለዉ ሰው ከደፍሪዉ ያተናነስ በደልነው የእናትዬዎን እይምዕሮ እንዲሁም መላዉ ወላጆች ልብ የስበረዉ ።የሞት ፍርድ ይገባዋል ።❤

  • @user-sy3xn6fe2d
    @user-sy3xn6fe2d Před 22 dny +7

    እናቶች ልጆቻቸውን እንደቦርሳ አንጠልጥለው መሄድ አለባቸው ፉትህ በሌለበት አገር😭😭😭😭😭

    • @MuneeraFathima-uo5pv
      @MuneeraFathima-uo5pv Před 22 dny +1

      ዉዴ እስከመቼ ኤ አሁንስ በዛ እሺ እኛስ ስደተኞች ልጆቻችንን ጥለን የመጣን ልጁን ጎሮቤት ጥሎ የመጣ ስደኛ ኘለ ግራ ነዉ የሚገባዉ

    • @user-rx9jl3lg7m
      @user-rx9jl3lg7m Před 21 dnem

      ደንቆሮ መንጋ ሞጣ ጀግና ነው

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp Před 22 dny

    የኔ ልጅ ፣ የእኔ እህትስ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለህቶቻችን

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh Před 21 dnem

    እልልልልልል ተመስገን ጌታየ እስከመጨረሻው በርቱልን ወንድሞቸ

  • @IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv

    የአድስ አባበ ወጣቶች ባጣም እመሰግናላው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmareGetaye-p1d
    @AmareGetaye-p1d Před 21 dnem

    ያሣዝናል በእውነት

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 20 dny

    እውነት ነው እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 Před 21 dnem

    እኛ ከተባበርን አደለም ወንጀለኛ ተሳዳቡ የሚባል ሁሉ ማጥፋት እንችላለን ሸገርዬ በርቱ ወንድሞቼ ፍትህ በራሳችን እናረጋግጣለን

  • @DENEKEMAMO
    @DENEKEMAMO Před 21 dnem

    እንደዚህ ነው በዝምታችን እርምጃ ባለመውሰዳችን ለህግ አስከባሪ
    አካለት ለመንግስት ነገሩን በንተወዉም
    በሰደቡ ወንጀሉ ብልግናው ስለበዛ
    ወጣቱ በወንጀለኞች ላይ የእራሱን
    እርምጃ መውሰዱ ተገቢ ነው
    ሁሉም አርፎ ይቀመጣል
    መከባበር ጨዋነት ህግ መከበር
    እስኪ መጣ ሁሉም በመንደሩ
    በከተማው በክልሉ ለበጎ ነገር
    ከተባበርን ሰላማዊ ጨዋ ሀገር
    እንፈጥራለን ወንደም እህቶቻችን
    እናት አባቶቻችን ህጻናት ያለሰቆቃ
    በሀገራቸው መኖር አለባቸው
    ወገኔ ለመልካም ነገር እንተባበር
    ኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ያጽናሽ

  • @salamlaktesema8760
    @salamlaktesema8760 Před 18 dny

    እዲህ አይነት ከአውሬ የማይሻሉ እርኩሶች እያሳደድን መያዝ አለብን እዲህ አይነት የህጻናት ደፋሪወች እስካሁን ተዳፍነው ኖረዋል

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 Před 21 dnem

    አሜሪካ ያላች ልጆች ተባበሩ በተለይ በኮሜት ሲሳደቡ የነበሩትን አስቀጧቸው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Před 21 dnem

    ወጀለኛዉ😢😢ሕዝብ እያየ ቆለጡ ካልተቆረጠ በየቤቱ ይመጣል😢😢

  • @Yework12
    @Yework12 Před 21 dnem

    ባለችሁበት ክበሩልኝ እኛ የሚያምርብን እንዲህ አንዳችን ለአንዳችን ሰንቆም ሰንተባበር ነው የእህታችን መሰደድ ለበጎ ባያሳድዷት አደባባይ ባትወጣ ከዚህ በፊት የተጓዱ እናቶቻችን ፍትህ አጥተው እንዲሁ እንደቃጠሉ ለሚኖሩ ማን ያቃል ፍትህ ያገኙ ይሆናል እግዚአብሔር ከእንደነዚህ አይነት አውሬዎች በያለንበት ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅል በድጋሚ ክበሩልኝ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 Před 21 dnem

    በርቱ የ ሀገር ልጆች ክፎቹን ጠራርጋጁ ሀገረን እጠቡት❤❤❤❤

  • @user-pt6et9vf2m
    @user-pt6et9vf2m Před 21 dnem

    መጥፎ ቃላት የሚናገሩትን አድናችሁ የማያዳግም እርምጃ መንግስተ ይውሰድ።

  • @AessnMuhemed
    @AessnMuhemed Před 19 dny

    ለሴት ልጅ ታልቆምን ሁላችንም ሰዉ መሆናችን እረስተናል ፡ፍትህ ለዚች ልጃችን።

  • @user-jk8wq4tb9k
    @user-jk8wq4tb9k Před 22 dny +1

    ፈትህ ፈትህ

  • @Mulye12tube
    @Mulye12tube Před 22 dny

    በእንደዘነዚህ ያሉ እንዝላሎች ነው የሰው ህይወት የሚጠፋው ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 21 dnem

    ሴትን ወንድን ህፃናቶች የሚደፍሩ አውሬዎች ላይ የሞት ፍርድ መፍረድ አለበት እንጂ የደሃ ህዝብ ግብር እየተቀለበ ተቀምጦ ከቤት ቤት ቀይሮ የእስር ጊዜውን ጨርሶ መውጣት የለበትም።

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m Před 22 dny +2

    አሥራቹህ እለቀቃቹሁ ወንጀለኛ እንደት ይታረማል የኢትዮጵያ ህግ ችግር አለበት ይሥተካከልልን ወላሂ የሠቀ እጁ ይቆረጥ የገደለ ይገደል እሄ ነዉ ህግ የኢትዮጵያ ህግ ወንጀለኛን አሥሮ ይቀልባል

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 Před 21 dnem

    Keep up Addis ababa youth ❤❤ justice for heven.

  • @AddisAgeliyos
    @AddisAgeliyos Před 21 dnem

    እዲህ አይነቱን መስቀል መግደል ማስተማሪያ ለአውሬዎቹ ሰዎች ሞት ሞት ባደባባይህ !!!! እፃኗ የኔናት ያተም ናት ያችም ናት ፍትህ ለነጌዋ አበባ!!!!

  • @LaekeTadesse
    @LaekeTadesse Před 21 dnem

    Justice for Heaven, humanly thinking for our society!

  • @almazbekele842
    @almazbekele842 Před 22 dny +1

    በርቱ ፍትፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት።

  • @user-bs5mj7dc5g
    @user-bs5mj7dc5g Před 22 dny +2

    ❤ ya addis ababa ljochi akorachun wolehi

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 21 dnem

    ጀግኖች ናችዉ ባህር ዳሮች ኮራንባችዉ ዶክተሩም እንዳይቀር አቃቢ ህጉም ጠበቃዉን ይቀጥቀጡ

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 Před 22 dny

    የአዲስ አበባ እና ባህርዳር ወጣቶችን ተግባር አስተሳሰባቸው ወረደ ሰዎች እዲታረሙ ሁላችንም እንተባበር

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 Před 21 dnem

    ፍትህ ፈትህ ፍትህ ለህፃናት💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YohannesSeyoum-kd1gu
    @YohannesSeyoum-kd1gu Před 22 dny +1

    እናኝ ሰዎች ለትውልድ ክፉን እያሰላመዱ ስለሆኔ ሞት ነው የምገባቸው፡እስር ቅጣት አያሰፍልጋቸውም።ለመልካሙ ጉን የምትቆሙ በርቱ እግዚአብሔር ይበርካችሁ።

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před 21 dnem

    ደጋግ ሁኑ ኢት ዮቲዪበሮች ለፍትህ እንዲህ መሆን እንዴት ደስ ይላል!!!

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 20 dny

    ❤❤❤ሞጣ ማለት አይኑ የሴት ቂጥ ብቻና ብቻ የማየት ብቃት አለውው😢😢😢

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh Před 22 dny +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ከእግዚአብሄር እንጠብቃለን

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před 21 dnem

    አላሁአክበር ኢትዮጲያዎ ማሆን እንካን እስከምያስፈራ ዲረስ ደርሶል ከመንገስት አትጠቢቁ ሪምጃ ራሳቹዉ ዉሰዱ የአዲሳባ ወጣቶች ተነሱ ተነሱ ተነሱ ታሪካቹዉን አታበላሹ ወልዳቹዉ የምታሳዱጉበትን ሀገር መገንባት አለባቹዉ ገዳይዉ ይገደልልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 Před 21 dnem

    በአእግዚአብሔር በርቺ ደነዝ የሆነ ልኩን ማወቅ አለበት

  • @Tsigeredahanihani
    @Tsigeredahanihani Před 21 dnem

    እሰይ ደግ አደረጋችሁ ጀግኖች ፍትህ ስሌለለ አንዲህ በእጂ ፍርዱን መስጠት ነዉ