"በተለይ ላላገባችሁ በምን እናውቃለን?___እውነተኛ የሆነውን እና ያልሆነውን"____ በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 02. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 49

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Před 21 dnem

    ፓስተር ፀጋ ብዙ ይሁን 🙌🙌

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d Před 5 měsíci +4

    ፓስተር ቸር ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ ጸጋ ይባረክህ ❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 5 měsíci +4

    ፓስተርቸሬተባረክ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marsi5845
    @marsi5845 Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን። የመጨረሻውን ፀሎት ባትቆርጡት መልካም ነው።

  • @user-uc5ty7vd2e
    @user-uc5ty7vd2e Před 5 měsíci +6

    እውነት ነው ህይወት በጣም ያስፈራል ትዳር የሚባለው ከህይወት ውሳኔዎች አንዱ ነው የኔ እራሱ በጣም አስፈራኝ እንጃ ብቻ ጌታ ይርዳን ነው

  • @alemayehuabebe8588
    @alemayehuabebe8588 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!

  • @user-rz4kh2dq6g
    @user-rz4kh2dq6g Před 5 měsíci +1

    ሻሎም ሻሎም የጌታ አባሳደሮች 🎉❤🎉❤🎉❤🤝💯🎉🎉🎉🎉

  • @aschalechademasu4709
    @aschalechademasu4709 Před 5 měsíci

    Teebark Paster Chare

  • @user-qr8uk5bw7o
    @user-qr8uk5bw7o Před 5 měsíci

    God bless you

  • @tejineshzeleke9406
    @tejineshzeleke9406 Před 5 měsíci

    ተባረክ

  • @Habte-k8o
    @Habte-k8o Před 5 měsíci +1

    Pasteriye xaffak iko
    ❤tabarak

  • @NesrumameMame
    @NesrumameMame Před 5 měsíci

    ቸባረክ ቸርዬ

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 5 měsíci +1

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni 📖✅❤

  • @kalabel8219
    @kalabel8219 Před 5 měsíci

    Geta abzto ybarkh🙏❤

  • @user-yn5eo1ve9u
    @user-yn5eo1ve9u Před 5 měsíci

    የምወድህ የማከብርህ እንኳን ደና መጣህ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před 5 měsíci

    Tabereeeeekh

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před 5 měsíci

    You're the best

  • @user-lp3yb3xs1c
    @user-lp3yb3xs1c Před 5 měsíci

    ቱሎ ካሉ አዳጋ አለው እውነት 😂
    እውነት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንክን ጨመሮ ይባረክ ያባቴ እንቆ ❤❤🍇🍇

  • @user-qp3lq3gf9d
    @user-qp3lq3gf9d Před 5 měsíci

    Wow ❤!!

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 Před 5 měsíci

    ተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክ🤝🤝🤝♥️♥️🙏♥️♥️♥️♥️

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas115 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemgebru
    @eyerusalemgebru Před 5 měsíci

    😍👍

  • @Leona531
    @Leona531 Před 5 měsíci +1

    Amen

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před 5 měsíci

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @BertukanHailu-my3so
    @BertukanHailu-my3so Před 5 měsíci

    እሺ

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před 5 měsíci

    Geta yibarkak

  • @haymanot5017
    @haymanot5017 Před 5 měsíci +1

    Ye cheren temirt balesma befit benbergn amelkakat agebche efta neber kebrgn chere yant temirt le tedar yalgnn amelkakt betam lewtognal

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 5 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @linadani6276
    @linadani6276 Před 5 měsíci +13

    ቸርዬ ብርክ በልልኝ ለማንም እንዳትነግሪ እያለ ነዉ የተጫወተብኝ አንድ አገልጋይ ብሬን አልቀረዉ ሴትነቴን በዘበዘኝ አሁንማ ባለቸርች ሆኖ Online ሻሎም ሻሎም ሲል ነዉ ሚያመሸዉ የሚያይ አምላክ እግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ ቀደም ብዬ ባወኩህ ኖሮ ቸርዬ አልስትም ነበር 😭 💔ጌታ ነግሮኛል ሚስቴ አንቺ ነሽ እያለ😭😭

    • @abdisawareso1968
      @abdisawareso1968 Před 5 měsíci +1

      Ayzoshe. Egzibherene mesmate yehunelene.... endihume Ersune metebeke yehunelene

    • @AdisHayesoBeruke-qm4xx
      @AdisHayesoBeruke-qm4xx Před 5 měsíci +2

      አይዞን💖💖

    • @amtejone8520
      @amtejone8520 Před 5 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ .

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Před 5 měsíci +6

      አጋልጪው ሌሎችን ታተርፊያቸዋለሽ

    • @linadani6276
      @linadani6276 Před 5 měsíci +1

      @@freekidsafrica5472 ሌሎችም ብዙዎች ያዉቃሉ እያወቁ ሚገቡበት ስንት መሰሉሽ

  • @EskedarEmu
    @EskedarEmu Před 5 měsíci

    Sewdk pas

  • @esd6407
    @esd6407 Před 5 měsíci +2

    እውንትህን ነው በሩጫ የገባ ሁበት ፈዳዬን እየሰየኛ ነው ትውልድን በደንብ እየቀረሰክ ነው። አመሰግናለው አድሜ ይሰጥልኛ።

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Před 5 měsíci +1

    ሻሎም ሻሎም ፓስተር ቸሬ
    እንደሌሎቹ ፓስተሮች ቸሬ ኣታጫናንቅም ኣትጮህም ኣታስመስልም ግን ይቺ ከጎናችሁ ተጨባበጡ ፡ኣጠገባቹ ላለው ሰው እንዲህ በሉት እያልክ ሰሞኑን ኣስቸግረኸናል ፡እኛ ተምረን ወደቤት እንጂ ጎረቤት ተጨባበጡ ቀውጡ ኣንፈልግም ቃልህን ብቻ ነው ምንፈልገው ኣታሰልቸን

    • @user-xg2rj3gf4l
      @user-xg2rj3gf4l Před 5 měsíci +1

      What the big deal 🤝🤝 🤝🤝🤝🤝 shake neighborhoo stay bless pastor ❤❤❤❤❤ so much

    • @amtejone8520
      @amtejone8520 Před 5 měsíci

      KKKKKKKKKKK

  • @andredegefa5765
    @andredegefa5765 Před 5 měsíci

    Pastor, ahun eko ooooo....! emil mushira yelem😂

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 Před 5 měsíci

    እኔም ልክ ልጠይቅ ነበር ታዲያ ትልልቆቹ አያግቡ እንዴ? ብዬ ግን እኩያችሁን አግቡ ትክክል ነው 😂😂

  • @eilamall..4756
    @eilamall..4756 Před 5 měsíci

    😅😅😅😅

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 5 měsíci +1

    እኔ እህቶቸም ወድምም መልሡልኝ እኔ በቤተሠብ የመጣውን ቤተሠቦቹው ብቻ ባለሀብትነጥሩውሥለሆኑው አባቴእሡውንካላገባሸ ይላል ልጅውግን 23አመቱውነው እኔ27ነው እድሜየ አግብቸምአውቃለሁ ግን እረሻምሆነንግድምሆነ በጥቅሉው ጉልበትያለውሥራ አይሠራምሠረቶምአያውቅ የመጨረሻልጅሥለሆነ ምንአለውሢላቸውአባቴ እኘእነቆቁማቸዋለንይላሉው ቤተሠቦቹው አባቴምበጣም ወዶዋቸዋል እኔግን ውሥጤ ምንምፍላጎት የለኝ ? ሌላው በራሤእምወደውልጅደሞ ንግዱውም ግብረነውንም በቃሁለገብየሆነ የሚሠራ ነው ሥደትንም አይቶታል እድሜውም 29ነው እኩልሠረተንማደግእችላለንብየ አሥቤያለሁ ግንፍራሁ አባቴን ለመነገረ እነዛን ሥለወደደብኝ ምንትሉውኘላችሁ በቅረብልገባ አሥቤነበረ አባቴንእምቢብል ይቀየመኝይሆንደ ያኘውን?

  • @Andiman1212
    @Andiman1212 Před 5 měsíci

    Ante leba pente