"ባል መውደድ ይፈልጋል"___በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2023
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 152

  • @idontknowmyname2100
    @idontknowmyname2100 Před 10 měsíci +13

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተ ትምህርት በጣም ይመቸኛል ተባረክ

  • @tewedajteferi4694
    @tewedajteferi4694 Před 10 měsíci +31

    ልጆች ሲመጡ ስራውም አብሮ እንደሚጨምር አስቦ ጊዜዋን ለማግኘት ስራውን ማገዝና ነፃ ማድረግ ይቀድማል መወደድ የሚጠላ ሴት ያለ አይመስለኝም

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 Před 10 měsíci +5

      ሁሉ ነገር እቤት ውስጥ የሴት ግዴታ እንደሆነ ይታወቃል በኛ ሀገር እኩል ስራ ውለው ገብታ ምትንደፋደፈው ሴት ናት ሁሉ ቦታ ፐርፌክት እንድትሆን ከተፈለገ እሱዋም እገዛ እና እንክብካቤ ያስፈልገናል።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 10 měsíci +16

    ቸርዬ ዛሬ በሳቅ ነው የገደልከኝ😂😂😂 ላላገቡ ሴቶችና ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው የስጠሀው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ri6zz8vi7x
    @user-ri6zz8vi7x Před 10 měsíci +4

    ፓሰተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልክ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 9 měsíci +7

    ታበረክ የብዙዎች ህይወት የምለውጥ ትምህርት ነው ጌታ ሆይ ለባሌ እንድገዘ በፀጋ እርዳኝ

  • @esd6407
    @esd6407 Před 10 měsíci +6

    ባሎች መከበረ እነደሚዉድ ሁሉ ሚሰቶችም መከበረን ይፈልጋሉ ሁለቱ ሲጋብ አንደ ናቸው አንደሚል ቃሉ። በአሁን ሰዐት እየታደክ የለህው ወጣቱን ብቻ ሳየሆነ አገረንም ጭምረ ነው ።አመሰግናለው እድሜ የሰጥልኛ

  • @betelhemtade4151
    @betelhemtade4151 Před 10 měsíci +14

    😂😂😂 ቸርዬ ዘመንህ በሳቅ በደስታ ይለቅ በእውነት እያሳቅህ ትልቅ ቁም ነገር ትምህርት ነው የምታስተምረው ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን❤❤❤

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 8 měsíci +1

    ቸሬ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እየሳኩኝ ቁምነገር እያገኘዉ ነዉ። ከዚህ በፊት ተከታትዬህ አላዉቅም አሁን በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የምሰማው እግዚአብሔር ከረዳኝ ኢትዮጵያ ስመጣ መጥቼ የጌታን ቃል እካፈላለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ።

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před 10 měsíci +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ትክክል ትምህርት ነው ላዳመጠው🎉🎉

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 Před 7 měsíci

    Thank you paster.

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl Před 10 měsíci +4

    ዛሬ በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂በተለይ በጎብላላየ 😂😂😂 እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር🙏🙏❤️🤗

  • @lilym6501
    @lilym6501 Před 10 měsíci +2

    Pastor ሺ አመት ኑርልን

  • @lavista1796
    @lavista1796 Před 10 měsíci +1

    Anchi dereshash fiker masetat alebesh atemarari geta eysus yeradashal tebarky wed ehite yamelawet fatari naw tageshi

  • @btigetu7487
    @btigetu7487 Před 9 měsíci +1

    ተባረክ!

  • @OmCeill-zk5xh
    @OmCeill-zk5xh Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርከህ ይህ ትምሀርት ሁለቱም ትዳሬን ሳልፋታ ቢሆን ምንኛ በታደልኩ አሁን ግን እረፍዶብኛል 2 ጊዜ አግብቼ ነው የተፋታሁት ግን ደግሞ ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኜ አድርጌ በመ ቀበሌ በጣም ደስተኛ ነኝ❤

  • @semret859
    @semret859 Před 10 měsíci +34

    ባልን ለማክበር እኮ እሱም ግዴታውን መወጣት አለበት አንዳንዱ ለሆዱ ብቻ ነዉ ሚስት የሚያገባው የኔ እንደዛ ነው😢😢😢

    • @MetasebiaAtnafu
      @MetasebiaAtnafu Před 10 měsíci +7

      ያንችን ድርሻ ተወተሽ አሳይው የሆነ ቀን ይገባዋል

    • @semret859
      @semret859 Před 10 měsíci +4

      @@MetasebiaAtnafu እኔማ የትዳሩን አላፊነት በሙሉ እኔ ላይ ነው

    • @eimanlove
      @eimanlove Před 9 měsíci +2

      አክብሪ ዉደጅ ትከበሪያለሽ❤❤❤

    • @marthalove2995
      @marthalove2995 Před 9 měsíci +1

      የኔም እንደዛው ነው 😢

    • @saraberhanu1547
      @saraberhanu1547 Před 9 měsíci

      Lehodu belo kagebash megeb atsri serto yebla

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 Před 10 měsíci +4

    ታባረክ ፀጋ ይጫማርልህ ❤❤

  • @user-oe6gc2rp8g
    @user-oe6gc2rp8g Před 10 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @hamlitahamlita
    @hamlitahamlita Před 10 měsíci +5

    ጌታን ስወድህ ትምህርትህን ስወደው ❤❤

  • @ledee3868
    @ledee3868 Před 10 měsíci +1

    Betam Konjo teaching 🙏

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 Před 10 měsíci +5

    ተባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛልክ 🙏አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ነው እየተማርኩ ያለሁት ::

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Před 10 měsíci +2

    Shalommmm!🙏

  • @honey24247
    @honey24247 Před 10 měsíci

    Tebarek

  • @abelgizaw6035
    @abelgizaw6035 Před 10 měsíci +3

    ልዩ ነው ተባረክ

  • @lavista1796
    @lavista1796 Před 10 měsíci

    Pasetr chera geta eysus yebarekek yabezalek enewadehaen

  • @user-fl3cw8yt6p
    @user-fl3cw8yt6p Před 10 měsíci +2

    😂😂😂😂እዉነት ጌታ ከዝህም ባበለጠ ፀጋ ይህበረክ ❤❤❤

  • @Meserettesohm448
    @Meserettesohm448 Před 10 měsíci

    Tebarek tsega ybzalk

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 Před 10 měsíci

    zemenhe lezelalem yebarek hulum tekekel god bless you more ❤️😇

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Před 10 měsíci

    Yene melkam Astemar Egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤

  • @mulatualemu8405
    @mulatualemu8405 Před 10 měsíci

    Zemenh yebark Chere Betam nw yemnwdh

  • @eimanlove
    @eimanlove Před 9 měsíci +1

    ♥️♥️♥️♥️እጂግ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Před 10 měsíci

    Tabark zemene Hulu yebark bagete semi yebark xuru mikiri timirti❤❤❤❤❤❤

  • @HanaAbayne
    @HanaAbayne Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa Před 10 měsíci +5

    ፓስተር ትምርትህን በደስታ ነው የምከታተለው ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ያልሞከርኩት የለም ግን አሁን ያልከውን አይነት ባል እንደተመኘሁ ቀረሁ

  • @gammeeas2619
    @gammeeas2619 Před 10 měsíci +1

    God is Good all the time best sew cher

  • @meazaagaro5382
    @meazaagaro5382 Před 10 měsíci

    Pastor Tebark

  • @user-vg6ew5gd9s
    @user-vg6ew5gd9s Před 10 měsíci +1

    So. Good Thank. You. 💞💞🙏🙏

  • @flowerabc12345
    @flowerabc12345 Před 10 měsíci +5

    ቸሪዬ አንተ ንበጣም መግኘት እፈልጋለው እኔ ኦርቶክስ ነኝ ግን ትምህርት መንፈስ ይመግባል የት ነው የምታገለግለው በለትዳር ነኝ ግን ከባድ ግዜ እያሳለፍኩኝ ነው እባክ በፀሎት አስበኝ

  • @betelhmeyerga6467
    @betelhmeyerga6467 Před 10 měsíci +1

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 Před 10 měsíci

    bargit Chare zagyitehal! yihen balemaweke ...😭😭😭😭

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Před 10 měsíci +1

    For me you’re # 1 👏👏👏🤩

  • @zufsnendashaw2820
    @zufsnendashaw2820 Před 10 měsíci

    ፓስተር ባንተ ትምህርት ብዙ ተማርኩ አመሰግናለው

  • @hanasileshi8560
    @hanasileshi8560 Před 10 měsíci

    Cheryeee yamwadh

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Před 10 měsíci +2

    my favorite teacher to me about marriage be blessed

  • @SM-Mg
    @SM-Mg Před 9 měsíci

    ብቻ እግዚአብሔር የተባረከውን ካልሰጠ እንደው ከንቱ ልፋት ነው ባክህ ፖስተርዬ😢😢😢

  • @user-pk2zj2iz4q
    @user-pk2zj2iz4q Před 10 měsíci +2

    ፓስተርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነበር ከተሳሳተ መንገድ መልሰህኛል አመሰግናለው ለካስ የፈጣሪ ይበልጣል

  • @abrehetbiset1301
    @abrehetbiset1301 Před 9 měsíci

    I understood that Christianity isn’t being religious person so blessings for reflecting God’s word briefly in light!

  • @meseluasfaw6166
    @meseluasfaw6166 Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 Před 9 měsíci

    ወይኔ ወንድም ቸሬ. በከፋኝ ሰአት ነው ያሳከኝ ያስተማርከኝም. እድሜና ጤና እመኝልሀለው

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 9 měsíci

    ፖሰተር ቸሬ በጣም ነው የማደንቅህ የቁሌቶ ነገር በጣም ገሪማኝለች እኔ እየከለሰኩ አይበላሁት ነዎ። ተመችቶኝል❤

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yodit1953
    @yodit1953 Před 10 měsíci +4

    Bless you Pastor,you are a gift from God,keep preaching❤❤❤❤

  • @messya7125
    @messya7125 Před 10 měsíci

    እሰይ ቸሬ ያለዉን ነገር ነዉ የምትነግረን ፡እረ አናስገባም ሰርገኛ እያሉ የሚጋፉት ድብድብ ይሁን ደስታ የማይታወቅ ።

  • @yem870
    @yem870 Před 10 měsíci

    Cheryeeee

  • @almazane5891
    @almazane5891 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MG-wp3jm
    @MG-wp3jm Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @conney5854
    @conney5854 Před 10 měsíci

    ወይኔ ፓስተር ቸሬ 😂😂እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤🙏🏽

  • @uaeuae9955
    @uaeuae9955 Před 10 měsíci

    Yemir ene new yaweru ewenat kelbe new yemamsgn❤❤❤

  • @hanakasahun8164
    @hanakasahun8164 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን እጊ ይመሰገን🎉❤🎉❤🎉❤ ቁላይሳስ3:18-28

  • @user-xn7zv9nt5z
    @user-xn7zv9nt5z Před 10 měsíci

    ❤❤❤🎉 36:22

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 Před 10 měsíci

    አይ ፓስተር ቸሬ ዛሬ ገና አሳከኝ የትኛው የኢትዮጵያወን ነው ፍቅር የሚሰጠው 😊

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 10 měsíci +1

    ቸሬ በሰው ሀገር በሳቅ ገደልገኝ በተለይ የቢንቢ ገዳይዋ

  • @mamedinku5807
    @mamedinku5807 Před 10 měsíci

    ውይ ቸሬ እኔ በእምነቴ ካንተ እለያለሁ ነገር ግን አንተ ያለህበት አንድ ኘሮግራም እንዲያመልጠኝ አልፈልግም፡፡ ቀኔን ነው የሚታስውበው ተባረክ

  • @naahilmijuu8582
    @naahilmijuu8582 Před 10 měsíci

    🥰🥰😇😇😇

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 10 měsíci +1

    😅😅😅😅 Ebbiifamii abbaakoo yeroo hundaa ❤❤❤❤❤ baayyee siin jaladhaa abbaakoooo

  • @uaeuae9955
    @uaeuae9955 Před 10 měsíci

    Minu yane betmskersgn tedaren salts 😢😢😢😢

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Před 9 měsíci

    Betam des yemil ewqet yemtaschebet wendm nh tebarek anten endet magegnet yechalal please bewest mesmer lemanager felge neber 👍👍👍👍👍

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Před 10 měsíci

    🙏😘👍

  • @esd6407
    @esd6407 Před 10 měsíci +1

    አይ ቼሬ ወንዳች ፍቅር መስጠት ይፈልጋል ላልከው እኔ ሰራ ሰየዝ አይን አየኔን ከሚይ ምን አለ በሰራ ሚሰቱነ ቢግዝ ለሁሉም ሰዐትና ባታ አለው ።

  • @shewitfirst1759
    @shewitfirst1759 Před 10 měsíci +1

    Ewent ነው ፖሰተር በአንድ ወቅት ለአላማ ወሰኘ ስብሠባ ሲያበዛ ወድያውኑ አቁምኩ እውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 10 měsíci

    ፓስተር ቸሬ የምታስተምረው ትምህርትክ በጣም አስተማሪ ነው ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ❤ አንድ ጥያቄ አለኝ ሹገር ማሚ ሹገር ዳዲ ማለት ምን ማለት ነው እንዳልል ግልፅ ነው መልሱ ግን ለምን እንደዛ እንጠራለን ስራችን ነውር ውርደት ሆኖ ሳለ ስማችን ለምን ጣፋጭ ሆነ ፈጣሪን እየከዳንው ከትዛዙ ወተን እ መምህሬ

  • @getachewwoldemariam8645
    @getachewwoldemariam8645 Před 10 měsíci

    ይገርማል እዉነት ነው

  • @idontknowmyname2100
    @idontknowmyname2100 Před 10 měsíci

    ጨፈጨፈን ውይ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Před 10 měsíci

    ይሰማል ሴቶችዬ 😂😂😂😂😢

  • @user-jj5it9qp3k
    @user-jj5it9qp3k Před 10 měsíci +1

    በእግዚአብሔር ስም ሰላም ይብዛልህ እባክህን ወንድሜ ግራ ገብቶኛል አግኘኝ ።በምን እንደማገኝህ ጠቁመኝ ፓስተር ቸር ።

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 10 měsíci +5

    THAT'S TRUE!!! I feel like I lived too long with the age of 37!!! 😅😅😅😅

    • @user-ey2ed7ty3h
      @user-ey2ed7ty3h Před 10 měsíci +1

      What do you mean? I didn't understand your comment

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Před 10 měsíci +1

      እውነት ነው ሩሃማዬ የሴቶችየሁላችን ስሜት ነው በሃያ አመት የምበልጣት ጓደኛዬ እንደኔ ሲሰማት እገረም ነበር ።ያው የስደት ጓደኝነት በድሜ አይደለም አይደል

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE Před 10 měsíci

      @@sophijarso9929 🥰🥰🥰🥰

  • @idontknowmyname2100
    @idontknowmyname2100 Před 10 měsíci

    ውይ ቸሬ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂

  • @serkalemtadesse9851
    @serkalemtadesse9851 Před 10 měsíci +4

    እናመሰግናለን ግን አንዳዴ selfish ክሆን ይሰለቻል

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před 8 měsíci +1

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ጥያቄ አለኝ : ሁሉን ታስተምራለክ ግን በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አላገኝሁም ( እህት, እናት ...( በግል ማግኘት እንዴት ነው የምችለው ኢትዮጵያ ውስጥ አደለሁም ተባረክ

  • @meronworku1009
    @meronworku1009 Před 10 měsíci

    Pastor chere koy alem lewend becha new ende?

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před 10 měsíci

    😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂ወኔ ቸረዬ 💞💞ጌታ ይባርክ በሳቅ ----------------------------------------------

  • @aleble4752
    @aleble4752 Před 9 měsíci

    የውስጥ ማንነትን እንጂ የላይ አለባበስ ላይ ማተኮር የለባቹም ለኑሮ ብላ እንደተቀየረች ለምን አትረዱም መተዛዘንና መተሳሰብ ከሌለ ብትቀሩስ በደንብ ለመያዝ ሴትን በደንብ መያዝ አለባቹ የምትሰጡት ነው የሚመለሰው

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 10 měsíci

    መተጋገዝ ካለ ድስቱንም ለሁለት ካጠቡ ጊዜይተርፋቸዋል

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Před 10 měsíci

    Wey Paster Chereee😂😂😂

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před 10 měsíci

    ❤❤👏👏👏🥰🥰😂

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Před 10 měsíci

    ❤❤😂😂

  • @heluwena6144
    @heluwena6144 Před 9 měsíci

    😂😂😂😂ወይ ቸሬ ልክ ልካችንን ከቁምነገር ጋር ነው ያሰታጠከን😅😅😅😅😅

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před 8 měsíci

    Became agenenekewo

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa Před 9 měsíci

    God bless you pastor Chare for your teaching. However, the name 'Dabalaa' is not an ugly name! It is one of the most respected and famous Oromo's names. You can find this name in every corner of Oromiya. It can be interpreted as "another added blessing". For example, if you have a son, and God gives you another son, you can call the name of the second son 'Dabalaa'. In Amharic even though there is no direct meaning for that, you can say 'techemerelign'. Oromo gives this name to his son (1) to praise God for his blessing and (2) to show his love for his son. So, the name 'Dabalaa' is not an ugly name.
    Thank you!

  • @eleniababa1786
    @eleniababa1786 Před 10 měsíci

    😂😂😂 አረ ቸሬ የዛሬው ደሞ 😂😂😂 ምቾት ፍጠሩ በሚለው እኔም እስማለሁ የኔ ጎብላላ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂

  • @user-rl4ok3hl2q
    @user-rl4ok3hl2q Před 9 měsíci

    ❤❤😂

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Před 10 měsíci

    😁😁😁😁😁😁

  • @besufkadzewdie5517
    @besufkadzewdie5517 Před 10 měsíci +1

    ማንም የቆመ የመስለው ይጠንቀቅ
    የእግዝያብሔር ፀጋ ነው የሚረዳ ሰው በራሱ እንደሚቆምና እንደሚችል ነው አስተምሮህ የአለም አነቃቂ እንደሚባሉት የአለም ስብከት

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 10 měsíci +3

      የቸሬ ትምህርት መነሻው መጽሀፍ ቅዱስ ነው መልካምነት ከፈለክ ተማር ስለማታውቀው ነገር አታውራ አነቃቂዎች ሌላ ቦታ ነው ያሉት አታክር

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Před 10 měsíci +2

      ሳትሰሙ መቃወም ሱስ የሆነባቹ ትምህርቱ ከመፅሀፍ ቅድስ ነው ከቻልክ አዳምጥ አለበለዚያ ዝም።

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před 10 měsíci

    😂😂😂😂🙌🙌🙌

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493 Před 10 měsíci

    መቼ እና የት ነው ይሄ ፕሮግራም ለመካፈል

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Před 10 měsíci +1

      ለበለጠ መረጃ በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ

  • @masaratkebe3567
    @masaratkebe3567 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂😂😂❤