"ጥላቻን በፍቅር" በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 03. 2023
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 73

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Před 10 měsíci

    ፓ/ር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባረክህ በእውነት ጸጋ ይጨምራል በጣም ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +13

    ፓስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርክ🙏🏾 እንዳንተ ያሉ የወንጌል መምህራኖች ይብዙልን

    • @girma3841
      @girma3841 Před rokem

      አማሮች በጭካኔ እያለቃችሁ ነው። እንዳትመክቱ የሚያስተኟችሁ እኒህ የሚጮህ ፓስተሮች ናችው።
      እስራኤል ዳንሳ፡ እዩ ጩፋ፡ ዮናታን አክሊሉ . . . አብይ አሕመድ ከእግዚአብሔር እንዳልሆኑ እንዳወቃችሁ ሁሉ ይህኛውም ታክቲኩን ቀየረ እንጂ ያው ነው።
      ንቁ። ወደ ጥንታዊ፡ አገራዊ ቤታችሁ ተመለሱ።

    • @marriimarrii5524
      @marriimarrii5524 Před rokem

      ❤❤❤

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d Před rokem

    Chere you are so amazing teacher ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you.

  • @rahmetmohammed4469
    @rahmetmohammed4469 Před 10 měsíci

    Ethiopia esekememeta guwaguchalewu church lememexat tebarek egeziabeher hulem talaq newu❤

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thanks

  • @efobka5974
    @efobka5974 Před rokem +7

    I’m orthodox good job እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ አይነት ትውልድን የሚያቀና መምህር ያብዛልን በቸርነቱ

    • @girma3841
      @girma3841 Před rokem

      እውነት እላችኋለሁ ሊገልህ የመጣው ፈጥፍጠው። ልጅህን ሊያርድ የመጣውን ቀድመህ ቀንድበው። ሚኒሊክ ያደረገው ያን ነው።
      አማራ ንቃ። ጴንጤነት መጥፊያህ ነው። የገዛ ሃይማኖትህን ከጠላት ጋር ሆነህ ያስፈርሱሃል። ተዋህዶ ላይ የተነሱት ብዞቹ ቀጣፊዎች በአንድ ወቅት የተዋህዶ ልጆች ነበሩ። ግን በነዚህ አይነት ፓስተሮች ተሰብረው ሰባሪ ሆኑ። ሽመልስ የተዋህዶ ልጅ ነበር።
      አማሮች በጭካኔ እያለቃችሁ ነው። እንዳትመክቱ የሚያስተኟችሁ እኒህ የሚጮህ ፓስተሮች ናችው።
      ንቁ።
      እውን እስራኤል ዳንሳ፡ እዩ ጩፋ፡ ዮናታን አክሊሉ . . . አብይ አሕመድ ከእግዚ አብሔር እንዳልሆኑ እንዳወቃችሁ፡ ይህኛውም ታክቲኩን ቀየረ እንጂ ያው ነው።
      ንቁ። ወደ ጥንታዊ፡ አገራዊ ቤታችሁ ተመለሱ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን የምወድበትን ፀጋ አብዝቶ እዲሰጠኝ ሁሉን በፍቅር መውደድ የምችል አድርገኝ ፍቅርን ስጠኝ ጥላቻን ከኔ ንቀል

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před rokem +2

    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሄር ይባረክ
    እግዚአብሄር የሚደሰትበትን ነገር እንዳደርግ ጌታይርደኝ
    ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ

  • @Selamselam-zz5vq
    @Selamselam-zz5vq Před rokem +1

    አሜን

  • @seblewongelwasihun776

    እኔን ግን እየተከታተልከኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ልክ ልኬን የምትነግረኝ 🤔::
    ጌታ ካንተ ጋር እንዳለ በእውነት አውቄአለሁ የምሰማው ትምህርትህ በእምነት ከኔ ጋር ይዋሃድ 🙏
    God bless you pastoryee let his grace shed you, keep shining as usual .

  • @bereketdibaba
    @bereketdibaba Před rokem +2

    Chereyee I am orthodox betam new mewdeheh nurlen kale hyewt yasemalen brother 💚💚💚

  • @Useruservx
    @Useruservx Před rokem +4

    You are awesome as usual Pastor ❤
    I have real enemies but I am thankful about my enemies because the enemy sees something special in me!
    Thank you Jesus

  • @wendewg
    @wendewg Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Před rokem

    ቃልህይወት የሠማልን ፓሥተር ቸሬ 🙏🙏❤❤🙏🙏😢😢❤❤

  • @YESUSNIGUS
    @YESUSNIGUS Před rokem +1

    God bless you

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před rokem

    በአካል አጠገቤ ያለ ያህል ጊዜውን ጠብቆ ችግሮቼን ይፈታልኛል ከልክ ያለፈ ትእግስቴን አይቶ ።

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 Před rokem

    Gobez

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před rokem

    Bexam nw miwadik kayoni bal taberk 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +1

    ዋው ምርጥ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክ 🙏😍

  • @solomonhunegnaw
    @solomonhunegnaw Před rokem

    መመስገን ያለብዎ መልካም ሰው ነዎት፡፡ የሀሰት ነብያት እንዳሻቸው በሚወራጩበት የፅንፈኝነት ምድር በመልካምነት የተዋጁ ቃል ስለሚያካፍሉን አመሰገንኩ፡፡

  • @yohannes5408
    @yohannes5408 Před rokem +1

    በዘመናችን የናቅነው ፈውሳችን

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት በጣምም ገረመኝ ተቃራኒዬ ነው ብዬ ማስበውን የማሸንፍበት ሜተድ ቅዱስ ቃሉም መሆኑ። ይሄንን በማድረጌ ግን በምድር ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙኛል። ግን በፅሎት ካጠገቤ ሆኖ እመነኝ ሁሌም እንዳሸነፍኩነው ። ብቸኛው ድል ማድረጊያው ፅሎት ብቻነው።

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤👍👋👋👋💬

  • @ashenafiregasa2196
    @ashenafiregasa2196 Před rokem

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před rokem

    ቀንም ማታም ሳልሰለች የምሰማህ ፓስተር❤

    • @ደሴ
      @ደሴ Před rokem

      በትክክል

  • @yuotub-
    @yuotub- Před rokem

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ጌታይባርክ ጥላቻን በፍቅርፐበጣም የሚለውጥ ት/ት ነው ጌታ ይረዳናል💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Před rokem

    አቦ ይመችህ😂😂አስማት ኡኡ ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před rokem

    አሜን!

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣምነው ምወድህ ማከብርህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን አንተን ይባርክ ይጠብቅ🙏

  • @almazwakeyo7038
    @almazwakeyo7038 Před rokem

    Amen 🙏

  • @demissietigist
    @demissietigist Před rokem

    ፓስተር ቿሬ እግዚያቡሄር ከነ ቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርክህ ኦፐን የሆነ ትምህርተ ስለ ምታስተምር

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Před rokem

    ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před rokem

    Timirtik baqirib nw makatatal yajamarikut kayoni balay nw miwadik🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem

    THANK you GOOD bless 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye ❤Geta Yibarki Tsagawun yabzalik ❤❤❤

  • @mkdsemkdse4249
    @mkdsemkdse4249 Před rokem

    ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @etsehiwotgebremichael1783

    Egziabher yimesgen hule timhrthn eyefeleku eketatelewalew betam new yemimechegn geta abzito yibarkh

  • @almaztwsfa6903
    @almaztwsfa6903 Před rokem

    Tabark tsege yebizalk ♥️♥️♥️

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Před rokem

    My favorite

  • @woinishetbizuneh6705
    @woinishetbizuneh6705 Před rokem +2

    This is pure gospel thank you Pastor

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před rokem

    ተባረክ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před rokem

    Ilove You GOD BLESSED 🥰🥰👏😘😘😘❤❤

  • @samirabokul8591
    @samirabokul8591 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mekdesayob-oo7zm
    @mekdesayob-oo7zm Před rokem

    Geta yebarkehe

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 Před rokem

    May God bless you pastorye thanks for ur advice 🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ Před rokem

    አሜን ቻርዬ ተበረክል

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před rokem +1

    መስማት፡አትሰለቸኝም

  • @mariusbubutanu3591
    @mariusbubutanu3591 Před rokem

    Wow amazing always more bless you

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Před rokem

    Amazing God bless you pastor

  • @rakebb
    @rakebb Před rokem

    💐🙏

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 Před rokem

    GOD BLESS YOU ALL 🙏❤🙌

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před rokem

    ብልሀትን ማወቅ ይጠይቃል ግን

  • @etsehiwotgebremichael1783

    Yemitelulin endet mewded enchilalen?? Bitinegren

  • @ethiopia432
    @ethiopia432 Před rokem +2

    ሰቄን አገኝሁት
    --///////////--
    በውሸት ነበልባል በሀሜት አባዜ
    በደቦ ጥላቻ በመርገም ኑዛዜ
    ሲክቡ ሲንዱ አሰፍተው ሲያጠቡኝ
    ሲሻቸው አርዝመው ደግሞ ሲያሳጥሩኝ
    የደስታየን ምንጭ መሳቄን ሊቀሙኝ ?
    በክፋታቸው ልክ ከፍታን ሳልወጣ
    በቀልን አርግዤ ፊቴ ሳይገረጣ
    የደስታየን ምንጭ ሳቄን እንዳላጣ
    በንስሀ ገመድ ሀጥያቴን ሸክፌ
    የበዳይን ክፋት ከውስጤ አራግፌ
    በይቅርታ መንፈስ ውስጤን አሸንፌ
    እንደምንም ብየ ተንበረኩ እና
    ሳቄን አገኝሁት መልሸ አእንደገና
    ግርማ አበበ

  • @user-li3dx4js3e
    @user-li3dx4js3e Před rokem

    ፓስታር ቸሬ እደምን አለህ በጣም አክባሪህ ነኝ
    ግና አንተን በውስጥ እዴት ማግኘት ይቻቻል እኔ ያለሁት ከሃገር ውጪ ነው ማማክርህ ነገር ነበር ፕሊስ
    መልስልኝ አመሰግናለው🙏

  • @michaeldesalegngebrehiwot7308

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ... ኣኣሁንም በስልክ የማማከር ኣገልግሎት የምትሰጥ ከሆነ እባክህን ላወራህ እፈልጋለሁ ወንድም ቸሬ::

  • @yonasgirma5353
    @yonasgirma5353 Před rokem

    Bego setarg bibesebachewes??

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před rokem

    ለምን ፓ/ር ቼሬ አስማት አትሰሩም አትችሉበትም ?

    • @tamrathailemariam5124
      @tamrathailemariam5124 Před rokem +1

      ሲሞናዊቷ ቤዛ የእግዚአብሔርን ምህረት ለምኝ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před rokem

      አስማት ስለማያደር ብዙም ስው የለውም እኛ ስዎች ምን ያህል ግብዞች እንደ ሆንን በዚህ ማየት ይቻላል ብቻ ልቦና ይስጠን