" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ
ገንዘብ ደስታ አሳጥቶት እያሳየው እንኩዋን ያልነቃ ከማህበረሰብም ነጥሎት እንደተናነቀ ያለም አለ። ይሄ ትምህርት ጠቃሚነበር ሰሚ ካለ። ክበርልን🎉🎉🎉
ፓ/ ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርህ 👍👌🌹🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን
" ገንዘብን ከምታፈቅር ፍቅርን አፍቅር ፈጣሪን አፍቅር "
መኖሪያዬ እግዚአብሄር ነው አመሰግናለሁ የማላውቀው ነገር ውስጥ ገብቼ ብቻዬን ከማውራት እግዚአብሄር ባንተ ስለተናገረኝ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ዘመንህ ልጆችህ ቤትህ ይባረክ
Cherye ine ateni sebketi semeche ali tegbi zemeni yebarek tebare chrye bexamnew yemi wedk
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ርእሶችን እያነሳህ ስለምታስተምረን እኔ በግሌ ብዙ አትርፊአለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ 🙏🏾❤️
Ewunetneh
ቃለሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ አሪፍ ትምህርት ነው
Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲
" ገንዘብን የሚወድ ሃጢያት ይሰራል "
በእምነቴ ሙስሊም ነኝ በጣም እውነት ነገር ሰለምታስተምር ሁሌም እከታተልሁ በጣም ልክ ብለሀል እኔ ባለሁበት ሀገር ያለውን እውነት ቁልጭ አርገሀዋል አላህ ልባና ይስጠን በ እውቀት የምንመላለስ ያርገን
" ገንዘብ ከምትወድ ፍቅርን ውደድ "
ቃለ ሕይወት ያሰማህ ❤❤❤ ታስፈልገዋለህ ለዚህ በእውቀት ያልጠነከረ ሞኝና ጨቅላ ትውልድ
አሚን አሜን
Yene asteway paster zemnhi begeta yelemelem yihun qeri zemen be selam be desta be staga ke geta gari wodefiti yemihedi beti yete bareke yhun bizu timirti agegniten bezu negere nesta wotenal yastemeren geta sim lezelalem yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"አለም የፈጣሪ ነው "
" ገንዘብን ለማግኘት መስራት "
ይገርማል ገንዘብ ባለጌ ነው።የወንድሜን ቤት እህታችን ስትሞት ባለቤትዋ በስምዋ ስለነበረ እህቴ ካረፈች በሁዋላ አልሰጥም ወይ ካሳ ክፈሉኝ አለዚያ ግን አልሰጥም ብሎን አስለመንን እምቢ አለን።እርሱ ወንፍምነቱን ከድቶ ቤተሰባዊነቱን ለገንዘብ ብሎ እኛን ለወጠን።እኛም ምን እንላለን የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።ቸሬ አምላክ ይባርክር
Amen ❤
እውነት ነው ፕስተር ቸረዬ ጌታ ክዚህ ይጠብቅን ተባረክልን 🙏 ❤
ወይ ቸሬ ስወድህ እኮ ልክብለሀል እመብርሀን ትጠብቅህ ትት ለሁሉምይሆናል
ቸርዬ ተባረክት ትልቅ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለህው እግዚሀብሄር ይዳን
ቸሬ የመጨረሻው ዘመን የማንቂያ ደውል መልዕክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ፀጋህን አጥብቀህ ጠብቅ ከዚህ በበለጠ ክብር ተገለጥ ተከናወን❤
ተባረክ አሚን
ቸርዬ ዘመንህ በደስታ ይሞላ ስወድህኮ
manasat migabahuni nagari nw ❤❤❤tsegahun yichamir!!!!
ወይኔ ቸርዬ የባለቤቴን ነገር ነው ያስተማርከኝ ወይ ገንዘብ ማስተዋልና ጥበብ ጌታ ይስጠን በርግጥ ገንዘብ መጠቀሚያ ነው ጌታ ይባረክ
ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገንን ስጦታ ነው የሰጠከን ተባረክ
ቸሬ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጅ መተኪያ የሌለህ
Baayyee namatti tola dhugaa...pastor chere warri jallattan harka kaasaa....❤❤❤
ስልውጪ ባትናገትር ስላምታውቀው!!
ewinet new paster chere sew hulu fetarn resto letefatari genzeb yemigezalet zemen new geta yemalsen
ፓስተር ቻር ግታ አብዝቶ አብዝቶ ይበርክህ ❤❤❤❤❤የምር 👌👌ሺ ግዝ ሺ ❤❤ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ❤❤ተበርከህ ቅር❤
እውነት ነው ፓስተር ቸሬ
" ገንዘብ የፈጣሪ ነው "
እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይበርክህ👐👐 ፓስቴር ቻሬ በእዉነት ከዚ ትምህሪት እኔ ብዙ ተምሪለው ዘመንክ ይለምልም❤
Paster chare geta yebarkeh❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ የሱ የሆነ የሚያስብልኝ እግዚአብሔር እሱን ብቻ የምልበት ልብ ስጠኝ የኔ እረኛ እየሱስ ❤️🙏🙏🙏
WO wo wowowoድንቅ ቃል ነው ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
❤❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤
የኔ አስተማሪ ዘመንክ ይባረከ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
አንተ የተባረኪ ወንድም ዘመንህ የለምልም 🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍇🌿🌿🌿🌿🍒🍒🍒🍒
እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኛም ልቦና ይስጠን
አሜን❤
Amen thank you pastor
Very informative
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Gita ybarkh
Yea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቻርዬ ተበረክ
አሜን.አሜን❤❤❤
" Everone Is Love Cash "
Egziabher ybarek
በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር የዚህን ጥበብ ስለገለፀልኝ ሕይወቴ ሰላም አለው። እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች መድረስ የሚገባ ማስተዋል ነው ። ገንዘብ መከበር እንጂ መወደድ በፍፁም የለበትም። ከሆነም ተለፍቶ በሀቅ የተገኘ ገንዘብ መከበሪያ እንጂ ገንዘብን አታክብር አታምልክ።
Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🤝💕💚🙏💕 ameeeeen 🎉
" በሲስተም ገንዘብ ይገኛል "
❤❤❤❤❤አውነትነው
Pasteryea hulea yante temeheret ayalefegim betam amesegenalhugi
This is true ,worshipping money is sickening,but he does not mean be lazy and ask for money either. If you worship God and God only ,he will bless your home ,your family and your work ,and you will need to bless others too.😊
ትክክክል
አሜንንንን በብዙ ፀጋ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ!!
❤❤❤❤❤❤
Amen amen egzabher ybarkeh pastor cherye❤
እግዛብሄር ዘመንህን ይባርከው በትምህርቶችህ ቀስ በቀስ ሂወቴ ላይ ለውጥ ስላየውበት አመሰግናለው ሀገር ስገባ ደሞ ፊትህ ቁጭ ብዬ የጌታን ቃል ለመስማት በጣም ጉጉት አድሮብኛል ቀኑም አልደርስ አለኝ
Amen 🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን himmm
ወንጌል ሰማን ዛሬ ተባረክ
You teaching always reality
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉nice
Geta eyesus abzeto yebarki zemenih yebarek yatayenetun shiii yargeh
ተባረክ ቸርየ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ቸሬ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ አከብርሃለው ወጣቱን እየቀየርክ ነው ቀጥልበት
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤
Everything you said is true!Bless you more!!!
" Cash Is Gold "
Ameeeen ameeeen abate egiziyabiher amilaki yibariki yene wudi abati ❤❤❤❤❤
አሁንኮ በዚህ ዘመን የትምህርቱ ሁኔታ እና የሰው ልጅ የኑሮ ሁኔታ ሊገጣጠም አልቻለም
ዘመንህ ይባረክ
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤
አሜንንንንን!!!!
Amen, Amen, Amen. Amazing teaching and life changing! God bless you more and more, Pastor Chere!!
Geta yibarkhe tsagewun yabzlh
Wow be blessed more pastor
Amen Amen Amen 🙏🙏
Zemeneke yebareke
Eebbifami Charee
እናመሰግናለን መምህር
ትንኮሳ የሚሰራ ቤተክርስቲያን መግባት አለበት ።
amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
What a sermon! It is the holy spirit dwelling in you and speaking through you what makes your speech delicious and authentic. May God bless you exceedingly and abundantly, amen.
Ur learning is fruit ful keep it up!!!Amen p. Chere.
Thanks ❤❤
thanks pastor
Egziyabher tsegawun yabzaleh ❤❤❤
Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye Geta Yibarki ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ገንዘብን የሚወድ ትንኮሳ ይሰራል እንድ ጅል ይተናኮሳል "
Pastor Cherye, what a privilege to hear your teaching every time, and God gave you teachings like a buffet. May God give you His heavenly knowledge!!!
Yikirta gn. Chernet. Church ayikebidim. Eyeferaw new comment yesetew
Thank you for the great lesson. I can witness genezeb balega endahona! Zemene yabrake !
Tebarek pastor Chere
Amen more bless ýou !!!!