"ችግር እንፈታለን እንጂ ትዳር አይፈታም"___በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 54

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 7 měsíci +14

    ለበዳዮች ስበር የሚል ልብ ለተበዳዮችም የይቅርታን መንፈስ ቸሩ መድሀኒአለም ያድልልን ቸርዬ ተባረክ🙏🏾 ማስቻሉን ያድለን🙏🏾

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv Před 12 dny

    ቸርየ ፍጣሬ ይጠብቅህ አስተዋይ ስው ነህ❤❤

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Před 6 měsíci +5

    ይህ ሰው በቂ እውቀት አለው እውቀት ብቻ ሳይሆን አስተዋይ እና ፀጋ የለበሰ ሰው ነው አመሰግናለው ወንድሜ በ ቃልህ ተፅናንቻለሆ

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w Před 4 měsíci

    ፖሰትርዬ እግዚብሔር ዘመንህን ይባረከዉ

  • @esd6407
    @esd6407 Před 7 měsíci +4

    ሁሌም በምትሰጠው ትምህረት ውሰጥ እራሴን አገኛዎለሁ ፈጣሪ የተመሰገን የሁን አራሴ ላይ እየሰረሁ እገኛለሁ አመሰግናለሁ። ትውልድ አየዳንክ ሰለ ሆን አድሜ ይሰጥልኛ❤

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 7 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @Alem4305
    @Alem4305 Před 7 měsíci +2

    አሜንን ዘመንህ ይባረኪ ፀጋ የበዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @romantadesse7639
    @romantadesse7639 Před 7 měsíci +1

    ፓስተር ተባረክ ልክ ነህ

  • @desalechtumebo5566
    @desalechtumebo5566 Před 7 měsíci +1

    በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የሰማሁት ዛሬ ፓስተር እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክ እሱ ይወድቃል ብላቸው እያስባችሁ እናንተ ራሳቸሁ ትወድቃላቸው ያልከው ቦታ ትክክል ነው ሊሰማሪበት የ የሚገባ ቦታ ነው❤❤

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 Před 7 měsíci +1

    የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክልን♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏼

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před 6 měsíci

    What a wonderful harmony! Thank you pastor .

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 7 měsíci +2

    ፖስተር ጌታ ይባርክህ!! ትዳር አንዴ ነው ዝሙት ሀጢአት ነው አንድ ቤተክርስቲያንን እየሱስ ሊወስዳት ይመጣል ሁለት ሙሽራ ሁለት እየሱስ የለም,ዳግም ገብቻ ለሆሊውዶችም አልበጀ እንኳን ቤቱ ላለን አይደለም ጌታ ጥበብ ይስጠን

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 Před 7 měsíci

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354

    ቼሬ ብሩክ ሰው ተባረክልኝ❤

  • @tigistlulithmeshesha8309
    @tigistlulithmeshesha8309 Před 6 měsíci

    God bless you!the truth set you free & this is the truth 😮

  • @user-fs6nq5el2m
    @user-fs6nq5el2m Před 7 měsíci

    ተባረክ የይቅርታ ልብ ስጠኝ

  • @matihabesha
    @matihabesha Před 7 měsíci

    ቆንጆ ትምህርት ነው ፓስተር እናመሰግናለን ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን ፍቅር ይስጠን አንድ ያድርገን ማስተዋል ይስጠን🙏🙏

  • @fikadhyihunbehiwete6384
    @fikadhyihunbehiwete6384 Před 6 měsíci

    Tsegawn yabzalh wondme betam naw yemwdk .
    Edmena tena ystih

  • @Mima12382
    @Mima12382 Před 7 měsíci

    Kalehiwet yasemaln

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před 7 měsíci +1

    Waaqayyo saa eebbiisuu

  • @bitiyavicho3207
    @bitiyavicho3207 Před 6 měsíci

    Ayyyy cheriyeyy calhone eko ayhonem

  • @user-ni5ps7ey4w
    @user-ni5ps7ey4w Před 7 měsíci

    Wow Wow thank you so much God bless you ❤

  • @semret859
    @semret859 Před 6 měsíci +4

    ሰላም ፓስተርዬ ግጭትን ለመፍታት ቁጭ ብሎ መነጋገር ሞት ከሚመስለው ሰው ጋር እንዴት ይኖራል??

  • @yodit1953
    @yodit1953 Před 7 měsíci

    Bless you pastor❤

  • @SadaSada-yh8jg
    @SadaSada-yh8jg Před 7 měsíci

    Paster Chera temeherteh bexam des yelegal muselim be ❤❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 7 měsíci

    Ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤ Abbaakoo Ebbiifamii

  • @zd820
    @zd820 Před 7 měsíci

    Amen

  • @azebfiqadu2453
    @azebfiqadu2453 Před 6 měsíci

    Ufffffffffffffffffffffff...... tesekayhu theliyilegn.

  • @RoraHadish
    @RoraHadish Před 7 měsíci

    Tekekel nh eshi 🙏

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Před 7 měsíci

    Pasterye yehulgizeh teketatay negn yemtastemerew temehirt betam leben yemolagnal gin anten selerase hiwot mawerat efelg neber yalehut kefle hager nw ena besilk magegnet echelalew wey ? besilk bagegnh des yelegnal silkhin bagegn amesegenalew fetari qeriw zemenhin betsegana bemoges yetebqeh❤❤❤❤❤

  • @adanedebela739
    @adanedebela739 Před 7 měsíci

    bartulin

  • @AmiraNurbegen
    @AmiraNurbegen Před 7 měsíci

    benath ant hule betawera selam nw yemenagegnew

  • @aswowas115
    @aswowas115 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liligigi6455
    @liligigi6455 Před 7 měsíci

    Amenmnn Blessed you Pastor 🙏🙏

  • @user-pn6qw9ik7p
    @user-pn6qw9ik7p Před 6 měsíci

    Don’t worry mr ,we already forget and forgive you about what you said about diapers and diaspora, Jesus is Lord….

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Před 7 měsíci +1

    ቸርዬ አሁን ያስተማርከው ትምህርት በቀጥታ እኔን ይመለከተኛል!!ግን ይቅርታ ማድረግ አያቅተኝም ግን እነሱ የበላይነት ስሜት ይታይባቸዋል !!!ከነሱ ውጪ ዘመድ ሰው ያጣሁ ይመስላቸዋል !! ይቅርታ ለማይገባው ሰው ከነሱ ርቆ መኖር ነው መፍትሄው ተሳሳትኩ እንዴ??

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Před 7 měsíci

    ♥️🙏

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Před 17 dny

    ሚስቱን ሆን ብሎ እንደጠላቱ ኣባሪዎች ጨምሮ ሁሌ የሚበድል ከሆነስ? በነገር እያቆሰለ እየናቃት እንደሚስቱ ሳይሆን እንደጠላቱ ቢያያትስ፣ ለስዋ ሳይሆን ለሌሎች ክብር የሚሰጥ፣ የማያምናት፣ የምታረገው መልካም ነገር በመጥፎ ቢተረጉመውስ፣ ከቤተሰብ ይሁን ከጋደኛ ከሚያውቃት ይሁን ከማያውቃት ሰው የሚያጣላት ከሆነስ፣ ተፈጥሮ የሰጣት መልካም ቁንጅና ቢቀናበትስ፡፣ እስዋን ከጎኑ ሁና ሌላ ቢመኝስ ይሄ ለምን ኣይፈታም ትእግስትም ልክ ኣለው ለረጅም ጊዜ ተሸክሞ ተሸክሞ በቃኝ ኣለ፤ ምንድነው ፓስተር ቸሪ የሰውንም ችግር እወቅ/ተረዳ እንጂ 🤔😕

  • @user-rj9rw2tg8j
    @user-rj9rw2tg8j Před 6 měsíci

    ይቅርታ ብትጠያየቅም ሁሉንም ደጋግሞ የሚያወራ ሰው ምንይደረጋል

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 Před 7 měsíci +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ አያያዝክ እጅግ አጸያፍ ነው please

  • @weletetnsae6464
    @weletetnsae6464 Před 7 měsíci

    paster chere mirt sew eko neh

  • @mumscookingshow3800
    @mumscookingshow3800 Před 7 měsíci +2

    ቸርዬ ደጋግሞ ካስቀየመህስ ምንታደርጋለህ

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Před 7 měsíci +1

      ሁለት ሶስት ግዜ ተነጋገሩ ካልሆነ እንደ እኔ እናቴ ወልዳ አልሰጠችኝም የአደራ ልጄ አይደለህም በይውና በግልፅ አናግሪው።

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 Před 7 měsíci

      @@selamawitlemma5742🤣🤣👏👏

    • @asmerina02
      @asmerina02 Před 7 měsíci

      ተጠበሱ እኩ ነወ የሚለወ

  • @user-hq3ts6le7q
    @user-hq3ts6le7q Před 6 měsíci

    ሰላም ላንተ ፓስተር ቸርዬ እኔ በፍቅር ነው ምውድክ ምሰማክም፣ አንድ የገጠመኝ ፡ ነገር ቸርች ውሰጥ ጉደኛ አለችኝ ሰባት አመት እንተዋወቃለን ፣ ከቤተሰባም ቤተሰብ ነኝ፣ አሁን በቅርቡ ፣ፓስተር ሆናለች ። ነገር ግን ጉዳዩ እንዲህ ነው፡ አንድ ወንድ ነበር ቸርች ይመጣል ፡አገልጋይ ነው፡ እኔም አገለግላለሁ ፡ ተዋወቅን ጉደኝነት ጀመርን ለ8ወር ቀጠልን ፡ ይህ በዚህ እንዳለ፣ ፓስተርዋ ስራ አለ እያለች ትጠራዋለች፡ እኔም ለቸርች ስራ ነው እያልኩ፣ ምንምነገር የለም እያልኩ ዝም አልኩ፣ ሆኖም ከስዎች ወሬ ብሰማም ዝም አልኩ ፡ ቀን ለሊት ቸርች ነኝ ይላል ከእስዋም አለች ፡ ቀጠለ ፡ እኔ እሱን ከእስዋጋ ያለክ ነገር ምንድ ነው ጠየኩት ሁሌም ስራ ይላል ፡እኔም ቀጠልኩ ስራ ከሆነ ለምን በቀን አሰራም አልኩት ይሄ ቅናት ነው አለኝ፡ አልተገረምኩም ምክኒያቱም እውነትን ለማወቅ ሰለሆነ መጠየቄም በዛም ላይ ፓስተርን እንዳላጣት ስለፈለኩ ፡ ነገር ግን የሆነው ይገርማል ከኔ ጋር ተጣላን እሱም ሄዶ ፓስተርን ጉኛ(አብረን እንሁን አላት ይሄን ጉዳይ የኔን የሱን ቸርች አታቅም አሁን ግን ሁሉም ሰማ ፡ የገረመኝ ነገር እንደ አማኝ ፡ የጉደኛዋ ጋደኛ የነበረ ሰው መቶ ሲጠይቃት እሺ ብላ ማግባት ቤተክርስቲያን ይፈቅዳል ፡ እኔ እና እስዋ እንደ እህትነ በር ቅርበታችን፡ አሁን ተለያየን በሱ ምክኒያት ጥያቄዬ በ አንድ ቸርች ውስጥ 2. ሴት ይፈቀዳል እንደ አማኝ ??

    • @liyamekonen6352
      @liyamekonen6352 Před 6 měsíci

      Yenie qonjo agebash wey alagbashum,andie, shmgelna tlakelesh wey gadeganet becha kehone beqa yanchi alhonem yeneqonjo ajire bota atstyu emyayelesh geta lebego new blesh elefi bogonet endayemeltesh yebereketesh beri atzgi tebedeye alew blesh hiwetesh mri qonjywa tebareki

  • @ThhvFujj
    @ThhvFujj Před 7 měsíci

    አይ ቸሬ ዘድሮ ወዱም ሴቱም አብደናል

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 7 měsíci +1

    አይይይይይ እስኪ ተወን! በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት!

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏😘😘💐💐🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Před 6 měsíci

    ፖሰትርዬ እግዚብሔር ዘመንህን ይባረከዉ