"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ
Vložit
- čas přidán 16. 05. 2023
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
እድሜ ይስጥልን
ሁል ቀን እፅፋለሁ እልና እረሳዋለው እባካችሁን ትምህርቱ ካለቀ በኋላ ፀሎቱን አትቁረጡት ትምህርቱን ካደመጥን በኋላ ፀሎቶንም እንፀልይ ምን ችግር አለው
Enem.etsifalehu ayayutim.chere tselotunim.atikutetut likekulin
You are right
Been o
111à@@tensumamush9918
አሜንንን እግዚኣብሔር ይመስገን
ተባረክ አባታችን
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
favorite man pastor chale
ቸሬ በእጅህ የያዝከዉን ወንገል በስልጣን ስበክ።ጥብቅናህ ለወንጌል እንጅ ለሆነ መንደር አይሁን። አታሽቃብጥ። እዉነቱን ተናግረህ ብትሰቀል ብትቀላ ነፍስህ ዋጋ አላት።በጴንጤነትህ ታፍራለህ መሰለኝ።አትፈር አንተም የከበርከዉ በሱ ነዉ። እረፍ አንተም ቆዳህ የጠበበህ እየመሰለን ነዉ። እረፍ ወንገልን በስልጣንና በእዉነት ስበክ።
Era bakeke anta wanegalene endate aderegake sabekake yehone wandema alem majamereya erseke laye sera eso zare laye qomo yamer aweraw anta naga bametesaraw batseb laye beqo endetehone enj wanegalene asedagefake endetesadab ayedalem majamerya eraseke laye chgre yalewm lawarew tedaresaleke
እናመሰግናለን ፓስተር
ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግበዉ ነገርስ አቦ አበጀህ የኛጀግና ችግሩ ወዶቹ አይሰሙህም😢😢
ፓስተር ቸሬ ፀጋው ይብዛልህ ቁስሌን አየህልኝ ተባረክ
Amen
እናመሰግናለን
Egzaber yeste sele metseten hulu🙏🙏🙏
Geta yebark
Ewnet new ❤❤❤
ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን
ለመከረከን ለገሰፀከን ቃለ ህይወት የሰማልን እድሜ ይሰጥልን። በረታ ትምህረት ሁሌም ጉልበት ይሰጠኛል
እግዚአብሔር ይባርክህ
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
ፓስተር ቸሪ ኣክብሮቲ ላቅ ያለ ነው!
?የኃያሉ eአግዝሃበረ eአጦታ አወና !!!bero yasawe tebabe saተባቤ yየጌታን ebabe ewenat denk ,ta.ereአወናት geta ናጌታ awena!!!!😂❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ 👏👏👏👏👏
ፓሥተር ቸሬ
ትልቅ ክብር አለኝ ለምትሰጠው አገልግሎት መድሃኒአለም ይባርክህ። የኦርቶዶክስን ሀይማኖቴን ወይንም የሌላውን ሀይማኖት ሳትነካ የምትሰጠው ምክር የበለጠ እንዳከብርህ አደርጓኛል። አመሰግናለሁ ።
Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🙏🤲👏🤝💐❤️💚🥰🌻👏🤲🎉
ቸሬ እንኳንም አወኩህ ብዙ ነገሬን ቀይረኸዋል ድሮ ድሮ ጥሩ የሚመስሉኝ ነገሮችን ምን ያህል አሳፋሪ እንደሆኑ ገብቶኛል
ቸርዬ እኔ ልጆቼን ትቼ ያሰደደኝ ዱላ ነው ፅናቱን ይስጣቸው የሚማቱ ባሎች መቼም ወገን አይሆኑም
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ።
አሜን አሜን 😂😂😂❤❤❤❤
ወንዶችዬ ይሰማል👂👂🙏🙏
Chera thank you
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ እንኳን እኛ ጌታም ላገላቱትም ይቅር ብሏል እና እኛ በትንሽም ሆነ በትልቅ የጎዱንና የጎዳናቸውን ይቅር ማለት አቃተን ጌታ የርዳን ቂም መያዝ ስኳርን መጢ ውስጥ እንደማስቀመጥ ነው ልባችንን ጌታ ያውቃል እሷ ይፈውሰን❤❤❤❤❤
Asebalew
እመቤቴ ትባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Amen yaderekelgn bezuu new🙏
thank you pastor chere aslekeskegn😢😢😢
Paster Chere Egziabeher yesteh betame ewonet newo yemetelewo ante heyawo fetari legna tesetonale enamesegenahlen🟩🟨🟥
Tbark
መምህር ያገልግሎት ዘመንዎት ይርዘም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
Cheruye niriiiii❤❤❤❤❤
Wunet eko newu paster
ትክክል ነው
ቸሬ ለኔ ከኔ ያለዉን ታሪኬን የሚነግረኝ የኔ ወንድም ነዉ ሰላምክን ያብዛልኝ
ምን ልንል እንችላለን እግዚአብሔር አምላክ አንደብትክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ አንተ ለሁላችን የተላክህ መልእክተኛ ነው የምትመስለኝ መላዕኩ ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ ይቅደም እንወድሀለን እድሜን ይስጥልን ረቡኒ❤
አሜን
Ant teru sew nek
Forgiveness is a key. I love your sense of humor, I am a Muslim regardless I like to listen to you as your lectures apply to all humanity
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም
ጌታ እየወቀሰን ነዉ ይቅር በለኝ ሀጢያት በኞ ነግሳለች እግዞኦ በዚህ ትዉልድ ጌታ ይቅር በለን።
ቃለዎትን ያሰማልን
Abet swedh slante Egziabhier amesegnewalehu❤
በእውነት በትዳር ውስጥ በኛ ሀገር ያለውን ችግር ነው ያስተማርከን በትክክል አሳይተሔናል የሚገርም እውቀት ነው ትምህርትም ምክርም ነው ፀጋ ይብዛልህ::
የኛ ቸሬ ልቤ ነህ ማርያም ስወድህ❤❤❤❤
🎉idime yarezimlh pasterye wondochiye bedembi simu
አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏 አሜንንን እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይባሪክህ ፓስቴር ዘመንክ ይበረክ👐👐💓
Kalhewet yasemalen
ለትውልድ መልካም ነምህርት ነው። እ/ር ይባርክህ!
Mehmer betam telewuchebetalew enne Orthodox negn gin eskemilekek begugut new yemitebikewu nurilen mehmer chere
Thank u God bless 🙏
Pastor Chere’s sense of humor is out of this world. He captures and retains my attention like no other. Hence, I am here despite our differences in religion.
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Antako atnfar pastarya swadk ywentun naw mtngaru ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም እውነት ተናገር
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
faster chereye beunet bant timrt buzz temiriyalaw geta yebarek hiwote telewxe bantee mikir amesginalawu🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😊
Paster chare geta yibarki
THANK you TEBAREK GETA ABZITO YIBRARKIH ❤❤❤🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምን እላለኩ ባንተ ብዙ ተምሪአለሁ አክሎ ይባርክህ ለዘላለም ኑርልን አየለ ነኝ ከስራኤል ሀገር🙏
Dhugaaa galatomii barusiikee heeduu jaladhaaa Ebbiifamii abbaakoo❤❤❤❤❤
ትበርክ 🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክ ። ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው።
cherye zemenk ybarek
Amazing ❤ pastor chere if I knew you before 😢😢😢
👍
🎉🎉Tebarekln
ምወድክ መምህር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher yesetehen astemereh satcheres,, manem likebreh ayechelem❤❤
Gaallattomi ❤️📖❤️🙏🙏🙏🙏
Amasaginalawu buzu timirt wasijalewu taberk ❤❤❤❤
GOD bless you pastor more and more 🛐🛐🛐🛐
Weyne pasterye tenegrok eskimeslegn dres new yegeremegn lbe kusl bloal akategn kim metew
Thank you!!!
God bless you and your family ❤ 🙏 you make my day😂
May God bless you pastor Chere can’t stop listening till I finish because I learn a lot and a lot from your teaching
Taberk taberk tinsh mata kabalebet ga taxalicha naber sanigibaba yazare malikt yn nw lik nw❤❤❤🙏🙏🙏🙏amasaginalawu
ከየቤታችን ያለውን ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
God bless you pastor chere📚🥰
❤
👋👂🙏
😘😘☪️🤝🏻✝️💔
Paster tebarekilign erejim idimena tena temegnowulik abate Isk subscribe argulign ye madam kimemoch ihitoche
Pastor'ye I loved your teachings , you are doing a great job not only for christians but also for the hole 21"th century generation 👍
Tabark zemene Hulu yebark bagete mikiru, timertu, ye egezehamer qeli Hulu yemayi xagebino unati tsege yabizaliki❤❤❤❤❤❤❤
Very educational indeed.God bless you pastor.
E/r abezto yeberkeh 1gna beyahalew!?!
😢😢😢😢
Amennnn amennnn amennnn pastor Chere you are so true we have to praise God for little things so true thank you . Your preaching is touching me in so many ways I am blessed to know you . Thank you May God bless you and your family.
From USA 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you chera that one of my life im going through wife doesn't know husband was cheating than after while the truth out he has kids from others. You are pain medicine chera lying is not good they cant run from God.
እውነት ለመናገር በዚህ ቪድዮ ልቤ ተነክቷዋል ቁስሌ ተነካክቷዋል ስለ እውነት ቆሜ ባጨበጭብ ደስ ይለኝ ነበር በዛ ላይ እኔ እምነቴ ሙስሊም ነኝ እምነቴን እጅግ አብዝቼ እወዳለሁ ነገር ግን እምነትህን ሳይሆን ያለህን የንግግር ክህሎትና የሀሳብህን ፍሰት እንዲሁም እውነታውን የምታሳይበትን ንግግርህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ አከብራለሁ ቪድዮ ስትለቅ አዳምጣለሁ እንደውም ትምህርቶችህ እምነት ነክ ባይሆን በየ ትምህርት ቤቱ እንደ አንድ subject ቢሰጥ ትውልድ ያንፃል ትውልድ ይቀይራል