ርዕስ፡- የእግዚአብሔርን ጊዜ መለየትና ማወቅ /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2020
  • ርዕስ፡- የእግዚአብሔርን ጊዜ መለየትና ማወቅ /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/

Komentáře • 124

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 3 lety +13

    አሜን አሜን አሜንን!!
    ከበሰሉት አባቶች የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል መማር እስከ አጥንት ድረስ ሕይወትን ይጠግናል 🙌🙏ፖስተር ዳን ጌታ ይባርኮት🙏🙏🙌🙌❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 8 měsíci

    AMEN AMEN HALLELUJA tbarekulin 💙💜💙🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 👏 ❤ 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanachu Yetabareka Amen 🙏

  • @tsyontesefaye9195
    @tsyontesefaye9195 Před 3 lety +1

    አሜን ፓስተርዬ ተባረክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +2

    ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር የላከኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና በኢትዮጰያ የላችሁ ክርስቲያኖች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ና ምእመናን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው በእውነተኛ ንሰሐ ና እርቅ ወደ ጌታ የምንመለስበት ጊዜ ነው!!

  • @workagegnehutireso7205

    ፓሰተር ጌታ ሰለሰጥዎት እዲሜና ፀጋ የሰጥዋት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን''

  • @asmerommengisteab137
    @asmerommengisteab137 Před rokem

    Amen Amen Amen Hallelujah Goyta zebnih hiwetih agolgoletih ybarik

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 Před 3 lety +2

    አሜን ደሜን እግዚአብሔር ሆይ ጊዜህን መለየትና ማወቅ ይሁንልን የልቦናችንን አይኖች ክፈት እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተር🙏

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @sisaydubale7003
    @sisaydubale7003 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን

  • @integrityhonesty4146
    @integrityhonesty4146 Před 3 lety +3

    I was hungry of Pure Word of God and listening Pastor Daniel teaching and preaching is changing my life.

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 Před 3 měsíci

    መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ...!!!

  • @zinashsalfiso8035
    @zinashsalfiso8035 Před 2 lety

    Amen amen amen!

  • @alemiilebetaa6833
    @alemiilebetaa6833 Před 2 lety +1

    Ameeeeen Ameeeeen 🙏 tebareku paster

  • @yewerkwohabeyene5925
    @yewerkwohabeyene5925 Před 3 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ግሩም መልክት ነው ጌታ ይርዳን ፓስተር ዳነኤል ጸጋ ይብዛለህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏 Tabareke

  • @yodityohannes1056
    @yodityohannes1056 Před 3 lety +3

    ዘመናቹ ይባርክ በጣም እየተባረክን ነው

  • @wendesenhailu2403
    @wendesenhailu2403 Před 2 lety +1

    ወቅቱን ያገናዘበ የጊዜው መልዕክት ነው። እግዚአብሄር ይባርክዎት ይጨምርልዎት ያብዛልዎት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን!!!

    • @Mara-wl7ph
      @Mara-wl7ph Před 9 měsíci

      D❤😊😊😊 5:30 5:30

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ከ

  • @meseretayenewlemaofheyerfa8997

    May our Almighty Elohim YAHAW bless you and bless your service Amen 🙏 HalleluYAH

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 3 lety

    Paster zemenh yilemlm

  • @user-dv8fj8oj1n
    @user-dv8fj8oj1n Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow kbre lmfse kdse yune tbarke bebzu zmnh ybarke Amsgnalwe ❤️ ♥️ 😍 ✨️ 💖 👌 ❤️ ♥️ 😍 ✨️

  • @abinetmekuriya9419
    @abinetmekuriya9419 Před 10 měsíci

    እግዚአብር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Shalom Shalom Shalom

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety

    የእግዜአብሔር ሀዋትርያ።እግዚአብሔር ሰው አለው ጌታ እየሱስንእባርከዋለሁ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 3 lety +1

    አሜን አሜንንንን እግዚአብሔር ይርዳን ይቤዠናል ያሻግረናል ይህንን ግዜ ድምፁን መስማት ይሁንልን
    ተባረኩ ሐዋርያ ዳንኤል ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @lifewithtg2823
    @lifewithtg2823 Před rokem

    Amen amen the true word of God !

  • @meselebegashaw9031
    @meselebegashaw9031 Před 3 lety

    amen amen

  • @geneteden6924
    @geneteden6924 Před 3 lety

    ኣሜን

  • @user-dv8fj8oj1n
    @user-dv8fj8oj1n Před 11 měsíci

    Amne nnnnn ❤kbre lmfse kdse yune ❤kbre leysuse yune tbarke bebzu zmnh ybarke Abata🎉

  • @bezagessesse3923
    @bezagessesse3923 Před 2 lety

    Amen God bless you Pastor 🙏 🙌

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 Před 3 lety

    Amen amen god is good

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 Před 3 lety

    የዘላለም አምላክ ይባርኮት የጌታ ሰው ፓስተር ዳንኤል

  • @integrityhonesty4146
    @integrityhonesty4146 Před 3 lety

    Amen Geta Iyesus Yibarek

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 Před 3 lety +2

    በርሶ ትምህርት በጣም ትባርኬበታለሁ

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 Před 3 lety

    Amen Amne amen

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Před 2 lety

    God bless you more man of God

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 3 lety +1

    Pastor seyasitemiru betam desssss yilali may God continue to bless you 4ever🙏🙏🙏

  • @helen1643
    @helen1643 Před 3 lety

    Amen Amen Amen!!!! God bless you pastor

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před 3 lety

    Egziabeher Yibarkwot pastor

  • @tekwamtadesse6380
    @tekwamtadesse6380 Před 3 lety

    God bless paster

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፣ይሆንልን

  • @jesusislordkifleyohannes5299

    Glory to God Almighty forever more.
    Amen

  • @samuelhailuhabtu5341
    @samuelhailuhabtu5341 Před 3 lety +2

    God! Blesses You In Much! Hallolouya! Amen!Amen!

  • @aberakebede4091
    @aberakebede4091 Před rokem

    AMEN!!

  • @hawiyeeysus941
    @hawiyeeysus941 Před 3 lety

    AMEN Amen 🙏God bless you Apostle Daniel. I love you.

  • @user-cu8pl7zh9w
    @user-cu8pl7zh9w Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አቤዝቶ የባርኩ ፖስትር ታባረክ

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Před 3 lety

    yes yes Amen

  • @Eweknsh
    @Eweknsh Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen God bless you more &more

  • @hanahana445
    @hanahana445 Před 3 lety +1

    Amen amen amen Glory to be God!!! God bless you and your family.

  • @getachewasfaw8775
    @getachewasfaw8775 Před 2 lety

    Amen

  • @gettygeteneshmargya3885

    AMEN

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 2 lety

    Keber yehunlet leAMLAKACHEN.
    this is my message

  • @manikassa2380
    @manikassa2380 Před 3 lety

    አሜን ፓስተርዬ በጣም ነው የምዎዶት ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

  • @tenagneworkkitaw5455
    @tenagneworkkitaw5455 Před 3 lety

    God bless you Apostel Daniel you are Original Man of God. God Bless you.

  • @eyobwoldemariam3914
    @eyobwoldemariam3914 Před 3 lety

    ፖስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረክልኝ

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 Před 3 lety

    May God bless you more and more. Amen amen hallelujah.

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 3 lety +1

    AMEN BRUK NEH PASTOR😢❤🙏

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 3 lety

    Amen geta yibarek

  • @meselebegashaw9031
    @meselebegashaw9031 Před 3 lety

    amen amen Glory to GOD. GOD bless you more Apostle Daniel

  • @geneteden849
    @geneteden849 Před 3 lety

    አሜንንንንንን ትክክል ኡኡኡኡኡኡኡ ሃለሉያ አሜን እኔ የማልፍበት ሒወት ነው ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    ወይ ዘመነ ኮረና ዩቲውብን ልክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብለን እንደምንማረው ቃሉን መከታለት አስጀመረን well ሁላችንንም በዚህ ክፉ ዘመን ወደ እግዚአብሔር መጠጋትና ማረፍ ይሁንልን ከሱ ውጭ ሌላ ሰለምና ረፍት የሚገኝበት ምንም ነገር የለምና ለሰባኪወቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በተለይ ስደት ላይ ላለን ሰወች የሄ ከሜጋ ሎተሪ በላይ በነፃ የተሰጠን ነውና🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏

  • @sisaydubale7003
    @sisaydubale7003 Před 3 lety +5

    ፓስተር በእጅህ ነው የተጠመኩት ፓስተር ከለልበቤ እያለከስኩ ነው ኮሜንት የምጽፈው ጌታ የእንደገና አምላክ ነውና ከአባቱ እንደተለየው ልጅ እድል እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ ፓስተር ስሜ ሲሳይ ነው

    • @del6834
      @del6834 Před 3 lety

      Sisay, JESUS CHRIST always loves you and waiting for you. I just prayed for you so you will be back to JESUS CHRIST. Pray to JESUS CHRIST so HE will come to your heart. JESUS CHRIST IS right there where you are. He will NEVER leave you nor forsake you. AMEN. Hallelujah.

    • @user-ng4sy1xq7e
      @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

      ❤️

    • @user-ng4sy1xq7e
      @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

      አይዞክ እግዚአብሔር መልካም አቤት ነው

  • @meselebegashaw9031
    @meselebegashaw9031 Před 3 lety

    amen amen Glory to GOD

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 3 lety

    Elelelelelelelele..........................

  • @adesados8071
    @adesados8071 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Před 3 lety

    Le. Ethiopia. Ke Egziabher yetesete sew. Bebezu tebarek

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pt1os5it5h
    @user-pt1os5it5h Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 Před 3 lety

    ተመስገን አምላክ

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 3 lety

    Geta ybarek amen amen.

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 3 lety

    Geta yibarkot Apostle Dani!

  • @asratbahta9210
    @asratbahta9210 Před 3 lety

    Amen God bless you man of God

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 3 lety

    Amen ulu Neger esu edal yunelen Jesus Christus ulun lbgo nw yemyadergw

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 Před 3 lety

    GBU thunk

  • @elsaberuk8208
    @elsaberuk8208 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @meselebegashaw9031
    @meselebegashaw9031 Před 3 lety

    Haleluya amen

  • @fekeremelaku1244
    @fekeremelaku1244 Před 3 lety

    አሜን

  • @meselebegashaw9031
    @meselebegashaw9031 Před 3 lety

    amen amen thank GOD

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 Před 3 lety

    Amen Amen God bless you

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 Před 3 lety

    paster Eigzabher yibark tebark

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před 3 lety

    Hallelujah!!!!! Amen!!!!!!

  • @mibrakweldemichael3897

    Amenn tebareku

  • @kaldemissie5479
    @kaldemissie5479 Před 3 lety

    Amen geta yibarkih.

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 3 lety

    አሜን ፣አሜን

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r Před 3 lety

    God bless you

  • @wubjmberie
    @wubjmberie Před 3 lety

    Amen the same to you all Lord bless you all a lot

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 Před 3 lety

    አሜንንንን

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 Před 3 lety

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 3 lety

    Amen God bless you

  • @samuelchildofgod7669
    @samuelchildofgod7669 Před 3 lety

    I really needed this, pastorye God bless you more

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 3 lety

    Amen!

  • @user-ni9to5vm7s
    @user-ni9to5vm7s Před 3 lety

    amennnnnn.tabarku

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 Před 3 lety

    Amennn Amennn Amennn🙏

  • @zenetube5690
    @zenetube5690 Před 3 lety

    አሜን!