እግዚአብሔርን በህይወትህ ማክበር ትፈልጋልህ? በፓስተር ቸሬ Do you want to glorify God in your life? By pastor Chere
Vložit
- čas přidán 31. 07. 2024
- አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
የአገልግሎት ቀናቶች
እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
በዚህ አጋጣሚ አካውንት አስቀምጥልን ፖስተርዬ
ለዚ ዘመን የተሰጠኸን በረከት ነህ!
እሁንም አብዝቶ ይባርክህ🤲🏾
ሕይወቴ ኑሩዬም የኢየሱስ ይሁን ሁለንተናዬ ያክብር ኢየሱሴን አሜን
የሕይወቴ ባላቤት ኢየሱስ ነው የእኔ የሆነ ነገር አንደች የለም ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ😍❤
አሜንንንንንንንንንንን
ሳይገባኝ ሳላውቀው በከንቱ የደከምኩበት ብቻዬን የለፋሁበት የከንቱ ጊዜ ይብቃ ዛሬ በኢየሱስ ስም የቀረ አካል አይኑረኝ ሁሉም ማንነቴ ኢየሱስ ያንተ ይሁን!!
መጋቢ ቸሬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
Amen Amen Amen
እግዜኣብሄር ይመስገን።ኣንተን የቀባህ ኣምላክ ይመስገን።ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ።
በጣም ደስስ የሚል ምሳሌ መልክት ነው ውይ ጌታዬ ኢየሱሴ ብርክርክ ያድርግህ ፓስተር ቸርዬ እወድሃለሁ ቀኔን በትምህርት ጀመርኩት ደስስስስ ብሎኛል
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሁለንትናየን ውረስው ጌታየ 🙏🙏
አቦ አንተ ጀግና ነህ። ስለ ቤተመንግስት የተናገርካት ነጥብ ታረካለች። ጌታ ካንተ ጋር ነውና በርታ!!!
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምሰማበት የምታዘዝበት ፀጋህን አብዛልኝ ተባረክ ፖስተር ቸሬ
Ameen ❤Tabaraki Pastor Cheriye ❤Geta Tsagawun yabzalik ❤🙏🙏🙏
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen be Tikekel Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem wudi ye Eg/r saw Pastor 💯💯💯💯🙌🙌🙌❤❤❤❤
እሽ እግዚአብሔር ይበርክህ ፓስተር ♥
ጌታ ይባርክ ፖስቴር ቸር ዘመንክ ይለምልሚ ተበረክ በብዙ ተባረክ
Fasteriyyy betami urmiherim timirtinaw tebarekkkk bebuzu
Amen god bllesss
Weyyee!!! God bless you more and more!!!💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
Pastor Chere, enwedhalen!! geta zemenhn, agelglothn ybark!!
Zemeneh yebarek....
Wow wow wow wow yegna 1gn p chare nuriln ewunet Bruk neh enodahalen
ተባረክ።
Tebatek Ewnet tega beztolehal etefun yehuneleh Temehrtochehen adametalew bizum temeriyalew
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Yetbarek paster chere kenun mulu bitagelegil yematitegeb tsegawn yabzalik
Ene yegeta negn yene yehone Hulu yegeta new simu yibarek
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ብዙ ቀርቶልኛል
የኔ ውድ ወንድም ቼሬ ብርክ በልልኝ
I love you so much
Ufffff😭😭😭fasteriyyy inde libe sile nigeriln betam dasi bilenhli milrgilki bebuzu tebarekk lijochiki tidariki be mulu tebarekkk
Amane Amane
ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው የምታስተምረን ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
God bless you !!!!!!
ተባረክ 🥰🙏
Ewnte new
ተባረክ ፓስተርዬ የኔ የሆነ ነገር ብቻ ሳይሆን እኔ እራሴ የኔ አደለሁሙ ሁሉ ነገሬ የሱ ነዉ ይሄ ሲገባኝ ነዉ መናር የጀመርኩት ዉስጤ ነክ
Sewdhk egzabeher yebarkehe ameseginalehu bro God bless you amen amen amen open my interest eyes God ❤🤲
Egzbiher amilak yibarek paster chere
አሜንንንን እግዚአብሔርን አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehunu amen amen tebark qaseter gata ysus3 ebarkihi tebarki
ቸሬ እንወድሃለን ❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም
Glory to God stay blessed pastor Chara I wish you many blessings 🙌 thank you so much for your time !
Bless you bless you bless you pastor
አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተርዬ ለምልም በብዙ❤❤👏
Tebarek
🙏👍🎉👋🥰
በስመኣብ ፓስተር ቸሬ ተባረክ በእግዚአብሔር ስም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen😇🙏
Amen Amen 🙏💯
Ameen Ameen geta Zaman yebark, tabark uuuuufff 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንን
Amen 🙏
አሜን ኢየሱስ ሆይ ግዛኝ
amen geta abizito ybarkih pastor
Amen God bless you.
Amen
ጌታ የባራክ ፓስትር
♥️♥️♥️♥️👏
Beta saki yemotmuti naw tesemawti fasi nilomahli
Ameeen -God bless you!!
Amen 🙏 God bless you
አሜንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
Zemnhi yibarek paster
ተባርክ ፓስተር
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Geta tsegawen yabzalen, agelegeloteh yebarek
AMEEN pastor chere geta zemenih yibareke siwodih🙏🙏🙏❤😘
God bless you more
God bless you family 🥰🥰🥰🥰
GOD BLESS❤😘😘😘😘🎤
Amen. God bless you!!
አሜን አሜን ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏
🙏😘👍
God's word the standard for my life!
Amennnnnnnn Ameeeeeeeen ehe yeza Qali lene Nw yw Hiwote balebeti Egezabherna Egezabher bicha newu haleluya tbareki pastor🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።🙌
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ዘመን አብዝቶ ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ ቸር
።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጌታ ሆይ ተመስገን
ፖስተርዬ ተባረክ
Endat midenk tmhrt new. Egziabhar abzto ybarekh 🙏
ሌላ ቃል የለኝም ዘመንክ ይለምልም
አይኖቼን ወደ ላይ አነሳለሁ፣
I love you pastor chereye, we need more like you preaching the truth
ሻሎም ቅዱሳን ፓስታር ቻር 🙏🙏🙏🙏
Be metsehafun qedus erasachenen enmeleket. Ewent new. Pastor chere tebark
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሁለንተነዬን አንቴ ውራስ አሜን ምገሪም ምሳሌ ነው እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባሪኪ
Amen eyesuse yene geta hewote yanete naw yene abate pastor tebareki geta eyesuse yebareki Amen eyesuse yedenali yetadegali Amen
God is bless you pastor chare I believe that❤️👍❤️👍❤️👍❤️
ጌታ ካልብችን ላይ የንጋስ
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ♥
ከልብ እናመሰግናለን ፓስተርዬ 🙏🙏🙏
Me too, I used to have a nickname "Bonke' in 80's
ፓስተር ቸሬ ቡሩክ ነህ
ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ ይባረክ ስሙ ከፍ ይበል ብዙ ይጠቀምብክ ፍፃሜህ በመስቀሉ ስር ይሁን አሜን
ፓሰተር ቸሬ ሰላም
God Bless You More And More I Live This Paster 😍😍
ኢየሱስ ጌታ ነው
እግዚአብሔር በሕይወቴ ይንገስ ሁሉ የእሱ ነው