" የእግዚአብሔርን ፈቅድ እንዴት ልወቅ? " በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Komentáře • 113

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před rokem +36

    ቸርዩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስወድህ

    • @konjitgetahune9843
      @konjitgetahune9843 Před rokem +2

      Be belongs to Jesus! Jesus didn't come to give us religious. Jesus said! I am coming to give peace and life! Also. John 1:16 l am the way the truth and the life no one come to God without me! Please come out religious beliefs and thoughts come to Jesus! May God with you!

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 Před rokem

      የሐዋርያት ሥራ 4
      12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
      ሀይማኖት አያድንም እህቴ:: መዳን ሌላ ሌላ ሳይቀላቅሉ በእግዚአብሄር አንድያ ልጅ በጌታ ኢየሱስ በማመን ብቻ ነው! ጌታ የልቦናሽን አይን ያብራና ካዳኝሽ ጋር ተገናኝ:: አሜን🙏🏾

    • @heavenbakery308
      @heavenbakery308 Před rokem

      መጀመሪያ እየሱስን ውደጂ

    • @yeshiworkk1106
      @yeshiworkk1106 Před rokem +4

      ቸሬ የእየሱስ ልጅ አይደል የቅናት መንፈሰ መጥፎ ነዉ ያንገበግባል ክክክክ

    • @goldenstar327
      @goldenstar327 Před rokem +3

      ክርስቶስ የ አንድ ስፍራ ኣይ ደለም ፡ እሱ የኣለም ንጉስ ነው ፡ ስለዚ ክርስቶስ ካአእምሮ በለይ ነው

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 Před rokem +30

    በዚህ ዘመን ምንም ሳይቀላቅሉ ንጹሁን የእግዚአብሔርን ቃል ከሚያስተምሩ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před rokem +19

    ጌታ ሆይ እንደ ፈቃዴ ሳይሆን እንደ ፈቃድህ መኖር እንዲችል እርዳኝ🙏 ተባረክ ፓስተር ቸሬ❤

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 9 měsíci +1

    በህይወት ዘመኔ ፍቃድህን ብቻ እንድፈፅም እርዳኝ ጌታዬ አዳኜ አግዘኝ።

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před rokem +1

    ዉስጥን የሚያረሰርስ ቃል ስሙ ለዘልአለም ይባረክ የአባቴ ልጅ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 Před měsícem

    አሜን
    እሜን
    እሜን❤❤❤

  • @gashawargaw5959
    @gashawargaw5959 Před rokem +5

    ቸርዬ እውነት ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችህን ግን ከልቤ ነው የምሰማው ተባረክልኝ

  • @zelalembzuayehu5902
    @zelalembzuayehu5902 Před rokem +10

    እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወዳጄ።🙏 በእምነት ባልመስልህም 1ም ቀን ትምህርቶችህ አልፈውኝ አያውቁም አንደበትህ ይጣፍጣል ከልቤ ነው ምሰማህ እሜህን ያርዝምልኝ ተባረክ ወንድሜ🙏 እግዚአብሄር አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ🙏🙏

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před rokem +1

    አሜንን ❤ አ ሜን ጌታዬ ኢየሰስ አባቴ ተባረክልን ፖስተር ቸሬ ይብዛልህ ተባረክ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +2

    የትውልድ ቀራጭ ፓስተር ቸሬ ተባረክልን

  • @eyobyohannesmekonnen570
    @eyobyohannesmekonnen570 Před rokem +1

    እኔ ባጣምነው የማከብርህ ተባረክ ኦርቶዶክስነኝ

  • @user-of3kx8dd8g
    @user-of3kx8dd8g Před 9 měsíci +1

    Amen...

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሁን
    የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንድናውቅ እርሱ ይርዳን. ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před rokem +2

    አሜን ፓሥተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 Před rokem +2

    ምን አይነት ድንቅ ቃል ነው ፓስተርየ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የቃሉ መግለጥ ይጭምርለህ ዘሜንክ ይለምለምለ

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Před rokem +3

    አሜንንንንን ፖስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @almaalma1042
    @almaalma1042 Před 11 měsíci +1

    Tebarek.chere❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +8

    ልብን የሚያረስርስ ትምህርት ነው እዚም እዛም ያለነው በደንብ በትምህርትህ መጽናናትን እያገኘንበት ነው የሁሉም ሀይማኖት ስው የሚስማህ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Před 16 dny

    Amen amen🙏🙏🙏

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 měsíci

    Ameeeen amennnnnnnn amennnnnb

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ ምህረት የበዛለት እንወድሃለን ፀጋ ከአንተ ጋር ነው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +3

    የትውልድ ስጦታ!!!!!ቸሬ እንወድአለን!!!!

  • @muluwoldea9566
    @muluwoldea9566 Před rokem +3

    አሜን በህይወቴ ዘመን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v Před rokem +4

    ፓስተር ቸሬ ተባረክልን🙌🙏😍

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Před rokem +1

    Baseterye tebarkyelen

  • @TsionFikadu-uw5tp
    @TsionFikadu-uw5tp Před 2 měsíci

    Amen

  • @amitoys844
    @amitoys844 Před rokem +2

    Thank you Jesus.

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Před rokem +5

    እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን !!!

  • @user-gu6jj9uj9n
    @user-gu6jj9uj9n Před rokem +2

    ተባረክ ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ🙏🏽🙏🏽

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 Před rokem +1

    Yes it is true 👍🙏🙏🙏🙏

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Před rokem

    Ameeen ameeen ameeen ameeen geta babizu yebareki saga yechamrelki zamnhe yelmlime♥♥

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před rokem +5

    Amazing pastor I was actually reading this chapter this morning

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +2

    ጌታ አብዝቶ አትርፎ አትረፍርፎ ይባርክህ ቸርዬ።ጌታ ይመስገን ትምህርትህ አምልጦኝ አያዉቅም የሰማሁት ቃል በልቤ እንዲኖርና ፈቃዱን መፈፀም እንድችል ጌታ ይርዳኝ

  • @aster4531
    @aster4531 Před rokem

    እዉነትን በአግባቡ የምትገልፅ የእየሱስ ጀግና

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před rokem

    የምወድህ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ ጠቅመህኛል።

  • @zerituasrattube4974
    @zerituasrattube4974 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ መልካም ሥራ መሥራት እንድችል እርዳኝ ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 😇👏

  • @emnet844
    @emnet844 Před rokem +1

    ጌታ በበለጠ በረከት ይባርክህ ፓስተር ቸሬ!🙏🙏👏👏👏

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Před rokem

    Halleluja Halleluja Halleluja Jesus Christ thank you god again no one day dont leave me alone

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Před rokem

    Wowwww Jesus thank let understand you more AND live in it HALLELUJA 🤗😇😇😇😇💯👋

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ድንቅ የወንጌል መምህር ነህ ተባረክ

  • @steventeshome9265
    @steventeshome9265 Před rokem +3

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ትመርቶቺክን ሲሰማ ዳገም አበረታለው ደካመን ሁሉ አረሳለው ጌታ በ አንተ አልፎ በዙ ነገሬን አየሰራ ነው
    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Před rokem

    አሜንንንን ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před rokem

    አሜሜሜሜን ዬሠመዩ አምክ ይበረክ ፀገየበዘሊ ቼሩ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před rokem +1

    ጌታይማስጌን ጌታይበረክፐቼሩ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤😭

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 Před rokem +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንላት 🙏 ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ትምህርትህን ስወዴ ፀጋሁን ይብዛልህ ቃርህ ዘመን ሁሉ ይተበርከ ይሁኒ 🙇🙏 ጌታ ሆይ እንደ ቃል እንዲህ ኑኖሪ እራድንንንንን🤲🤲🤲

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    አሜን

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    ቸሪዬll""ፈጣሪ ዕድሜ ያርዝመልን በትምህርትህ ገና እንጠቀማለን !!!

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    አሜን አሜን

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen 🙏
    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Před rokem

    ብሰማክ ብሰማክ የማትሰለቸኝ
    ምርጥ Man of God

  • @yobi9322
    @yobi9322 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ !!!

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před rokem

    ጌታ ሆይ በፍቃድህ እንድኖር ፀጋ ይርዳኝ ፍፃሜዬም በፈት ያማረ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ቃሉን መታዘዝና በእርሱ መኖር ነዉ።እርሱም (ጌታ)ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በኣለት ላይ የሠራ ልባም ሰዉን የመስላል ተብሎ ተጽፏል ።ታዝዘን በዚሁ እንኑር ;እንፀልይ !!

  • @Thereislifeafterdeath

    I really find answers with his classes….ችሬ one of the true preachers ✊🏾PRAISE GOD

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    ጌታ ሆይ በፈቃድህ ውስጥ መኖር ይሁንልን አሜን

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene ❤️📖❤️🙏🤲

  • @amitoys844
    @amitoys844 Před rokem

    Wow.

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před rokem

    ቸርዬ ጌታ ይባርክህ በእጥፍ ፀጋ: በእጥፍ በረከት ተባረክ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Před rokem

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    ማይጠገብ ትምህርት

  • @firehiwotzenawi2718
    @firehiwotzenawi2718 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር

  • @egzihabermalkamnewu925

    Ameen Geta Yibark Tsagawun yabzalik Idmenna xena yadililn Paster Chere ❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem

    ቸርዬ አንወድሀለን አሜን🙏🙏

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ቸርዬ💖🙏

  • @melatwubshet4484
    @melatwubshet4484 Před rokem

    Yeserawit amlak leul egzihabher zemenehn yebarek

  • @bilisejesus8722
    @bilisejesus8722 Před rokem

    Ameen Ameen ebbifama

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    ተባረክልን

  • @rahelburtukan422
    @rahelburtukan422 Před rokem

    ፓስተርዬ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Před rokem

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @baredudima7130
    @baredudima7130 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun AMEEEEEEEN 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @solisame9465
    @solisame9465 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @netsanetbelay2080
    @netsanetbelay2080 Před rokem

    Ye geta fekad endehone endet awekalehu eyalku teyake laye nebereku kirstos bante adero melesolegal semu yekebere pastor edeme zemeneh yebarek

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před rokem +1

    Pasture cheree God bless you I always. Want to lesson when you teach God words it's true if we truly love God we can do what God wants us to do

  • @hiweygetaa7142
    @hiweygetaa7142 Před rokem

    Amsgenalwu pasterye geta yebarkh
    Amen enanm geta eyesus yerdane endi fekadu endinore

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 Před rokem

    Beysusim tebark firam huni🍇🍇🍇

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před rokem

    Egzbiher amilak yibarek paster chere

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před rokem

    Amen ameeeen ameeen tebaraki zamanki yebark

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 měsíci

    Yohnsi 4:34

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před rokem

    ተባረክ

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 Před rokem

    Amen tebareke

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 Před rokem

    ፓሰተር ቸሬ በጣም ነዉ የምሰማህበሀይማኖት
    ባንገናኘም በጣምእከታተላለሁ ተባርክ ዘመንህ የባረክ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰልክህን ባገኝእማወራህ ነበረኝ እንዴት አገኘዋለሁ አባክህ ላግኝህ የጌታም
    ፈቃድ ይሁን

  • @almaztwsfa6903
    @almaztwsfa6903 Před rokem

    Ameen geta amaleke megede hulum anete husedi,tabark ye geta sawu,tsege yebezelki👂👂👂👂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 Před rokem

    Fastery Tebarkil🍇💒💒🍒👐👐🙏🙏😍😍😍😘

  • @user-ds9em3hs5u
    @user-ds9em3hs5u Před rokem +1

    ሰላም ቸርዬ

  • @tigist1458
    @tigist1458 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 Před rokem

    amen 🙏🏾 god bless ❤😇😇😇

  • @lensashawotobe5911
    @lensashawotobe5911 Před rokem

    Amen 🙏 nuf Haa kennu hubanna

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Před rokem +5

    Once again, Pastor Chere, we thank you for bringing us what you have learned from God's Holy Spirit.
    "The will of God means that which God has spoken in His Word and has given a covenant."
    For me, God's will mean what I understand, "it begins with being born of the will of God”. What does it mean to be born of the will of God?
    For example, let me say that before Abram and Soar changed their names to Abraham and Sarah, Abram made an agreement with Soar. And had a son "Ishmael" who was born to Agar without the will of God, who is now the father of “Islam".
    God had a Covenant with Abraham to give him a son. But Abram left God's covenant and kept his wife's promise.
    Because of this, "Ishmael" was born without the will of God but with the will of man.
    As we all know, Abram listened to the words of his wife Sora and his son Ishmael
    It became a "sword".
    But for Abraham and Sarah
    When Soar became pregnant with Isaac, Sora droved Hagar and Ishmael out of their house and took them out into the wilderness.
    But by God's will, the son of hope, "Isaac", was born. From then on, God changed Abram' name to Abraham, or father of the nations. And He changed Soar’s name to Sarah and made her the founder of the 12 tribes of Israel. But after Isaac
    was born, he could not live peacefully with his brother Ishmael
    and from the tribe of "Ishmael".
    A man named "Prophet Muhammad "was born and came to earth that Abraham's consent and his wife’s caused Abraham to commit adultery with Hagar.
    If it wasn't for Sarah's idea and Abram's will, Ishmael would not born, plus there wouldn't be a religion called Islam on earth today. Therefore, Ishmael was born or found because of Abraham's mistake of prioritizing the will of man over the will of God.
    Today, Abraham is in the Kingdom of Heaven, but many millions of his descendants died because of Ishmael and Isaac in the war of the ages. Not only we were not alive before, but also in our time.
    Israel and the Palestinians are killing each other with the sword, which means that Abraham's "reason" was to commit adultery with Hagar at the suggestion and consent of his wife.
    Therefore, Islam is a religion based on race or human intention or will. In other words, Ishmael, the father of Muslims, is the seed of error. The name Christian is derived from the word "Christ". The same Islam is derived from the name
    "Ishmael".
    Today, we may not see people pushing people to become Muslims by force, but many people are far away from the path of salvation through the teachings of Islam and the sword.
    Before I finish my thought, I want to say something:
    Do we have an opponent who has responded to God's will in his or her suffering?
    Yes, there are many God people who were faithful to God among them was, prophet's job,
    let's look at the opposite life of Abraham. The life of the prophet Job
    When we look at the life of Job, the prophet Job was different from Abraham.
    A person who lost his family and his Wealth due to Inspired by the idea of Satan
    Job, however, accepted all the pain that Satan had caused,
    Prophet Job regains his lost wealth and former children as well as his new wife and new children. It is because he resisted the temptation and overcame it.
    If Job listens to his wife's words He blasphemes God, he would be dead, and his former children would not return to life because he cannot live again, nor will all his lost wealth and property return to him. Not only this, a new wife, very beautiful children and the new wealth would not add to his new life.
    So, the will of God brings a blessing more than what we human beings can do in life.
    1) All the things we had before and lost will be returned to us, from health to wealth.
    2) Successfully living in the will of God that leads to new blessings.
    The Lord Jesus tempted and passed through the wilderness in the will of God, therefore,
    As a result,
    1.) He was transferred to another new life and then he was resurrected
    2) he gave us that life to human beings.
    As we saw above job
    1) All the things that he lost before were returned to him
    2) A new wife, more beautiful children than and wealth he had before, added to him.
    What can we learn from all this?
    Every thought that has the will of God is blessed to give birth to many generations, but a thought that does not have the will of God destroys many generations. The Bible says that we have eternal life for those who are born in the Lord's will.
    Children born of God, not of natural seed or human decision or husband's will. John 1:13
    what does this mean? It means that if people do not accept the will of God or are born with the power of the Holy Spirit, they will not have eternal life.
    As we have seen above, "Ishmael" is the father of Muslims who was scanned by Sarah's idea and Abram's will.
    We see the result today how the Muslim religion takes billions of souls are deceiving by their false teaching.
    All without God's will has no life. It means there is only sword and death.
    We must understand the thoughts of God, and the will of God the thoughts of man, and the will of man and the thoughts of the enemy and the will of enemies that come to our minds in different ways.
    For example, Joseph's was sold into slavery to death, by his brother's name was "Juda idea and will" and he was sold to Ismail's children for 20 birrs.
    Our Lord Jesus Christ was sold for 30 birrs because Satan thought entered “in the mind.
    Of Judah will ''
    Ishmael, the father of Islam, is a descendant of the Prophet Muhammad through Sarah's initiative and Abraham's consent will.
    In the Lord we have eternal life. Because it is the will of God.
    Therefore, it is useful to distinguish the will of man from the will of God, and the will of God from the voice or thoughts of the enemy.
    Because the will of God, the will of man, and the will of the enemy come into our minds and thoughts by voice. We have to be careful because it depends on the sound we hear and
    we take the action it brings good or bad " cause: and effect" .

  • @samemu
    @samemu Před rokem

    Teleyalikkk amelakkk yebarikikkk

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před rokem

    Waaaaaaaaaaw praise God amennnnnnnn haleluyaaaaaa Powerful message,,,, bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @amanimakeupnails2041
    @amanimakeupnails2041 Před rokem

    Zemenek yebarik aneti asetimer

  • @ayantubekana9780
    @ayantubekana9780 Před rokem

    God bless you Pastor Thank you so much!!!!

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 Před rokem

    Teleyaleh fetari yechemrelh

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před rokem

    ብሩክ ነህ

  • @mimichinasho3158
    @mimichinasho3158 Před rokem

    Ameni

  • @meseretmelak8870
    @meseretmelak8870 Před rokem

    ሠላምለናንተይሁን