[ የትዳር አይነቶች ] በፓ/ር ቸሬ [ Types Of Marriage ] By Pastor Chere

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2022
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Komentáře • 246

  • @user-jd5yt9rj6j
    @user-jd5yt9rj6j Před rokem +7

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምክር ይመቸኛል ቸሬ እድሜ ይስጥህ

  • @zeynapali3384
    @zeynapali3384 Před rokem +27

    እውነት እኔ ኦርቶዳክስ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በጣም እከታተላለሁ ደግሞ የምትለው ልክ ነህ። የዘመናችን ነብይ ነህ

  • @amelewerkyesigat6729
    @amelewerkyesigat6729 Před rokem +22

    ሰላምህ ይብዛ ፓስተር ቼሬ እኔ የሆርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ፓስተር የምታስተምረው እውነተኛ የእግዘብሔርን ቃል ነው !! ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው !! አንተ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የእውነት እግዚአብሔር መንገድህን ይባርከው!!

  • @marthamekonnen4543
    @marthamekonnen4543 Před rokem +52

    I am orthodox Christian gin I like hearing your ministry pastor chere!! God bless you 🙏🏿

  • @simretkassaye5370
    @simretkassaye5370 Před rokem +20

    ፓስተር ቸሬ የእድሜ ዘመንህን ይባርከዉ ኦርቶዶክስ ብሆንም የምታስተላልፈዉ ትምህርቶች እዉነተኛ ናቸዉ

  • @tigistsolomon5168
    @tigistsolomon5168 Před rokem +4

    እድሜና ጤና ለፓሰተር ቸሬ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před rokem +36

    ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው🙌🙏 በትክክል ፓስተር የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን ማለት ትልቅ መታደል ነው✅

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 Před rokem +7

    በዘመናት መካከል ቅሬታ ያለክ የኔ ጌታ ክብር ይሆንልክ ወድም ቸሬ ተባረክ ዘመንክ ይለምልም🙏🙏ያረቤ

  • @haileyebelete280
    @haileyebelete280 Před rokem +8

    Am Orthodox but i like your teaching ........it helps to save generation thank you!!!!!

  • @AbriloMekdi
    @AbriloMekdi Před 3 měsíci

    ቸርዬ ምን ልበልህ ዘመንህ ጤናህ ቤተሰብህ እድሜህን በደሙ ሸፍኖ ፀጋውን አብዝቶ ያኑርህ መካሪ ብቻ ሳትሆን ብዙ አፅናኝ አባት ነህ ተባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před rokem +2

    ዘመንህ በበረከት በሰላም በፋቅር በጥበብ ይምላ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ❤

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 Před rokem +3

    ቸርዬ አንተ እኮ .... በቃ ከቃል በላይ ነህ ነፍ አመት ኑርልን🥰🥰🥰

  • @mamokertina4091
    @mamokertina4091 Před rokem +20

    I am orthodox but what you are teaching is important and right to save generations thank you 🙏🏽💚💛❤️

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před rokem +10

    እኔ እግዚአብሔር የተቃወመውን እቃወማለው🙏ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቸሬ❤

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ በጣም በጣም የምትገርም የእውነት የእግዚአብሔርን ቃል በማይሰለች አንደበትህ ለሁሉም ሀይማኖት የሚሆን ምክር የምታንቆረቁረው ከእግዚአብሔር በተሰጠህ ችሎታነው:: እኔ አድቄ አድንቄ አልጨርስም:: እንዳንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን::

  • @senayttefera9646
    @senayttefera9646 Před rokem +4

    የሰው ባል የቀማችሁ መልሱ አኔም ቱቱቱ ብያለው ያኑርልን ፓስተርዬ

  • @ermiyasmaru1582
    @ermiyasmaru1582 Před rokem +1

    ፓስተርዬ አንተ ብሩክ ነህ ከዚ በላይ ይብዛል አውድካለው

  • @lt963
    @lt963 Před rokem +4

    ፓስተር ቸሬ እየሆነ ያለውን ነገር ነው የተናገርከው እንዳንተ ያለ እውነት የሚናገር ያብዛልን። እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @freabay6410
    @freabay6410 Před rokem +14

    በህይወቴ ትዳር ላይ መስራት ነበር ህልሜ አሁንም ፈጣሪ ከፈቀደ ይሆናል። ለዛም ነው በትኩረት የማዳምጥህ።

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před rokem +15

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ በምድር ያለው እውነታን ነው ያስተማርከን ጸጋ ይብዛልክ።❤❤👏

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 Před rokem +4

    ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ ይባርከህ ይህን የሜያሰተምር ጠፍቶ ነዉ በዘመናችን መፍታት ምንዝርና ክህደት የበዛ እግዜአብሄር አንተን ያሰነሳል ጌታየና አምላኬ ይባረክ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርካቹሁ አሜን

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን

  • @abeba5936
    @abeba5936 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ለኛ ያስነሳህ እውነተኛ የእዚያቢሔር ሰው እድሜ ይስጥህ ተባረክ።

  • @anleyarragaw4179
    @anleyarragaw4179 Před rokem +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርትህን እሰማለው ማለት ካለብህ ውጭ ሌላ ነገር የማትናገር የተለየ ክህሎት ያለህ : ያሁኑንም ያለፈውንም ትውልድ ቀድመህ የሄድክ ሰው ነህ ! ትምህርትህ ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ነው ። ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!

  • @azebgebreegziabher2171
    @azebgebreegziabher2171 Před rokem +2

    God bless you paster chere 😍

  • @getachewbirhane9823
    @getachewbirhane9823 Před rokem +1

    እድሜ ይስጥህ

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ። ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅ ስሌላቸው ትዳር የሚፈቱ ያውም ክርስቲያን ሆነው ያሳዝናል። አባት እናት የሚፈልጉ ብዙ ሕፃናት እንደአሸን አሉ እኮ። አይናችንን ጌታ ይክፈትልን። ቤተክርስቲያንም ልጅ በማደግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት አለባት።

  • @tsehaytariku1932
    @tsehaytariku1932 Před rokem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይህንን ትውልድ እየታደከው ስለሆነ። ወንድሞች እህቶች አስተውሉ ብዙ ሚስት ወይም ብዙ ባል በማግባት ደስታ የለም ። ደስታ ያለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ደስታ ነው። ከዚህ ውጪ ከሰይጣን ነው።

  • @lishanbiset7754
    @lishanbiset7754 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před rokem +3

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ ትውልድን እየታደክ ስለሆን አንዱ ከባድ ነውከዛ ሁለተኛ መለስተኛ ሲኦል ነው ይሄ አእምሮየጎደለው የማያስተውል መንፈሳዊ ውድቀት ነው ::

  • @cherinetmr3902
    @cherinetmr3902 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ paster chare.

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn7068 Před rokem +4

    Ye oretdox tewahido emenet teketaye negn
    Gin paster chere temeheretehen eger be eger new yemeketatelew ❤️🙏🏻 tebareke

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před rokem +1

    የምወድህ የማከብርህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ እንዴት እንደጠቀምከኝ❤

    • @fetsumtsgaye5232
      @fetsumtsgaye5232 Před rokem

      ለሚሰማክ መልካም ትምርት ነው ለሁሉም ፈጣሪ ልቦና የስጥ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před rokem +2

    Wowowowowowo my Lord bless you pastor

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +7

    እግዚአብሔር መስተዋል ያድለን 🤲 ኣምላክ ይባርክህ በተለይ ትዳር የሌለን ለወደፊት ጠቃሚ ነው

  • @attahiraattahira1422
    @attahiraattahira1422 Před rokem +1

    ቸሬ ጀግናችን ወንድሜ በጣም ነው ማክብርክ አማኝ አይደለሁም ተማርክ ነኝ እኔ ፓስተር አልልክም ቲቸሬ ነው የምልክ በፓስተር ስም የሚያጭበረብሩ ስላሉ ነው

  • @filagotgirma9042
    @filagotgirma9042 Před rokem +3

    አመሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ 🙏 እግዚአብሔር የሁላችንም ትዳር ይባርክልን 🤲

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +1

    እውነተኛ የትውልድ አባት ፓስተር ቸሬ ፀጋ የበዛልህ

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 Před rokem +1

    Ewunet new tebark

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Před rokem +1

    በጣም በተመሰጦ ነው የምሰማው
    አግዚያብኤረ ዘመንክን ይባረክ

  • @salam3308
    @salam3308 Před 7 měsíci

    ቸርዬ የምር እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን አት መሥማት አይምሮዬን ያድሥልኛል እድሜና ጤን ይሥጥህ

  • @genetgenet7229
    @genetgenet7229 Před rokem +4

    ወንዶች ስሙ እግዚአብሔር ን ስሙት እሽ።

  • @retareta8348
    @retareta8348 Před rokem +1

    Ena betam new yemewedew yemeri temeretu Des yelen ewnetu new yeminagerwe abo Selam yebeza yemeri miss new yemaderegew

  • @fenanterefe8697
    @fenanterefe8697 Před rokem +3

    God bless You paster!

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před rokem +1

    Wonderful preaching God bless you

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Před rokem +3

    God bless you!

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před rokem

    ፓስተር ቸሬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይቀድስህ ይጨምርልህ።ቀላል አድርገህ ከአእምሮ በማይጠፋ ሁኔታ ወደ ዉስጥ በሚገባ አኳሆን ታስተምራለህ።ሰለ አንተ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን።በርታ የመረጠህ አምላክ ቅባቱን ያፍስስልህ።💖💖💖

  • @YMekdi
    @YMekdi Před rokem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @workaferahubekelemunto3147

    እውነትም ፀጋ የበዛለት ቸሬ
    አሁንም የኢየሱስ ክረስቶስ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Před rokem +5

    ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸውን እረዳት እንፍጠርለት ዘፍጥረት 2:18
    እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጠን አሜን
    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ❤❤ትምህርት ሁሌም ግሩም ነው👌👌

  • @berhanehailmariam9047
    @berhanehailmariam9047 Před rokem +2

    ፓስተር ጌታ ይባርክ

  • @user-sc5qr7kn4m
    @user-sc5qr7kn4m Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před rokem +3

    Pastor Chere you make me laugh at the same time make me cry 😭 . I will tell you one thing
    You’re here to save the Generations. May God Bless you .

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment Před rokem +4

    እኔ ሙስሊም ነኝ የእውነት እወድሀለው pastor chere ግን እስልምና የፈቀደው አላህ ዉጤቱ የተሻለ ስለሆነ ነው አለም ላይ የትም ሀገር የሴት ቁጥር በ3 ወይም 4 እጥፍ ይበልጣሉ , ታዲያ ወንዶች ካላገቧቸው ሁለተኛው አማራጭ የህዝብ ሀብት መሆን ነው,እኔ ደግሞ እህቴ የህዝብ ሀብት ከምትሆን ሁለተኛ ብታገባ እመርጣለሁ, ሰለሞን,ዳዊት እነሱ ጤነኛ አልነበሩም ማለት ነው ባንተ ትምህርት.

  • @burtukanyesus2297
    @burtukanyesus2297 Před rokem +1

    Pastor chare tebarek🥰🥰🙏🙏

  • @bilenmusic
    @bilenmusic Před 8 měsíci

    Pastor big respect and love

  • @Libamsett
    @Libamsett Před rokem +3

    You are one of my model Cherye ,thanks a lot!
    🙏🙏🙏

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před rokem +1

    Egziabeher yesteh P,Cher semeche semeche temertehen Dereke Ewonet selehone ayetegebeme.Endante yalewone Yetebareke Bagerachen Ethiopia yabzalene🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ይባርክ ወድ ፓስተር ቸሬ።ይሄ 3ኛዉ በትክክል የእናቴ ልጅ ላይ የደረሰ ጉዳይ ነው። በለ ቅምጡም የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሰው ነው። እህቴ ከባሏ ጋር ተጋጭታ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ዘንድ ትሄዳለች። ስለመሼ እደሪ ትባላለች።ከዚያ የሽማግሌዉ ሚስት ነርስ ስለነበረች በማለዳ ልጆችዋን ትታ ወደ ሥራዋ ሮጠች፣ በኋላ ልጆችም ተነስተው ወደ ት/ቤት ሲሄዱ፣እንግዲህ ወደ ቤቴ ወስደህ ከባሌ ጋር አስታርቀኝ ትላለች።ሰውዬው ቅዳሜ ከሚስቴ ጋር እንወስድሻለንና እስከዚያው ትንሽ እዚሁ አረፍ በዪ ፣ሂጂና ፀጉርሽን ተሰሪ ፣ልብሽንም ቀይሪ ብሎ ገንዘብ ይሰጣታል።ስለ ገንዘቡ ለሚስቴ አትናገሪ አላት።አሷም ደስ ብሏት ቆንጅታ ስትመለስ አንቆ ይደፍራታል።በዚያ ተጀምሮ ቀጠለ እሷም የሽማግሌ ቅምጥ ፣እሱም የምዕምናን ቅምጥ ይዘዉ ኖሩ።እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወድ ፓስተር ቸሬ።🙏⛪💖🙏

  • @NebeyouDesalegn
    @NebeyouDesalegn Před rokem +4

    አየህ እንደዚህ አይንት ትምህርት ለመስማት ጴንጤ ብቻ መሆን አይጠበቅብህም፥፤ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን

  • @aleesauae6668
    @aleesauae6668 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Geta yebarki Tabarki wodmchin 🤙🏾❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🤲🤲🤲🤲

  • @addiswassie8467
    @addiswassie8467 Před rokem +1

    I love you, servant of God.

  • @yohannesgobeze1585
    @yohannesgobeze1585 Před rokem +3

    One is more than enough

  • @lillitefera2330
    @lillitefera2330 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🫶🏽🙏🙏

  • @emybekele718
    @emybekele718 Před rokem

    Betam enamsgnaln🙏
    Hulachn ye Egziabiher kal endnktle yagzn 🙏

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před rokem +1

    እዉነት ነዉ

  • @ffdfh1275
    @ffdfh1275 Před rokem +2

    Wow amazing teaching May God bless you Paster chere

  • @lemlemzeleke1972
    @lemlemzeleke1972 Před rokem +1

    Be blessed Pr. Cherry the season needs a servant of the Lord like you. Speaking the truth openly with clear and simple messages. Blessings

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 Před rokem +1

    Weye! Pastor Chere! Ante eko yezeh Teweld Medhanetu honek new Egezybher Yasenesaeh!!! Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!🙏🙏🙏

  • @asmlferbo2370
    @asmlferbo2370 Před rokem

    ፓሰተረ እግዚአብሔረ ዘመንህን ይባረከው

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 Před rokem +2

    My God bless you

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 Před rokem +2

    ተባረክ ❤❤❤🙌🙌

  • @user-xd5fk7no6n
    @user-xd5fk7no6n Před rokem

    Thenk you Pastor Chare !!!

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před rokem +1

    Pastor ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ በጉጉት ነው ትምህርትህን የምሰማው የምጠብቀውም: ለገባው ሰው በረከት ነክ ; ለሚጠሉክ ለሚናደዱብክ ለሌቦች ደግሞ ጥሩ መዳኒት ተባረክ

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 Před rokem +1

    ስወድህ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +1

    ተባረክ አቦ

  • @kidistnegash4491
    @kidistnegash4491 Před rokem +2

    You are our blessing!! Much respect!

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před rokem

    pastor geta egziabher amilak yibarik iwunet iwunet new
    Abate geta egziabher amilak yibarik tsag yibizalik wude bethin tiderhin be geta beiyesus sim yibarak

  • @elsahadgu2427
    @elsahadgu2427 Před rokem

    Absolutely 💯 God bless you

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před rokem +1

    Pastor chare bless you more and more bless your family’s thank

  • @teddyhailustudio
    @teddyhailustudio Před rokem +1

    Good

  • @saramohammed8288
    @saramohammed8288 Před 8 měsíci

    I am Muslim but I like ur conversation u are the best of

  • @genneyt7866
    @genneyt7866 Před rokem +2

    Beloved pastor Cherea thanks for your marvelous teaching 🙏

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thank you for sharing 🙏

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 Před rokem

    Pastor cherry
    Wonderful teaching May almighty lord bless you . You are our blessing .
    Teberak .

  • @weynshetgatachwe7220
    @weynshetgatachwe7220 Před rokem

    tebarkeln paster geramii temret nw

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 Před rokem +2

    Pastor Cheray let God bless your ministry!!!

  • @zeynapali3384
    @zeynapali3384 Před rokem +1

    ተባርክ

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 Před rokem

    Egziabher yebarkehe

  • @janetjan1724
    @janetjan1724 Před rokem

    አቶ ቸርነት ዬጋጣር ሰው ለጋብቻ ትልቅ ክብር እና አላማ ስላለው እንጅ አንተ እደምተዋራው ለገንዘብ እና ለጋቢ ብሎ አይደለምን::

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Před rokem +1

    ኪኪኪኪኪኪ አይ ቸሬ ይመችህ ለማንኛውም

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před rokem +2

    Thank you pastor

  • @eyerusalemlegesse6166

    ፓስተር ቸሬ እውነት የሆነውን ነገር ነው የምትነግረን ተባረክ❤🙏

  • @kalkidanhaile2004
    @kalkidanhaile2004 Před rokem

    Exactly pastor chere God bless you ..

  • @honey24247
    @honey24247 Před rokem

    Tebarek wodem alem

  • @meronshiri6563
    @meronshiri6563 Před rokem

    Thank you pastor cherine

  • @melkishtilahun9288
    @melkishtilahun9288 Před rokem +2

    LOVE YOU CHERE.

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @user-nz2ws8kd2w
    @user-nz2ws8kd2w Před rokem

    ምርጥ ሰው ትክክል

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Před rokem

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk