ራቁትነት ያልረካ ህይወት መገለጫ በፓስተር ቸሬ Nakedness is a manifestation of unsatisfactory life. By Pastor Chere

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2021
  • ራቁትነት ያልረካ ህይወት መገለጫ
    አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Komentáře • 244

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  Před 2 lety +14

    የአገልግሎት ቀናቶች

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j Před 2 lety +60

    ቸሬ ቃለህይወት ያሠማልን🙏አርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የቸሬን ስብከት በጉጉት ነው እምከታተለው፡፡ ዘመንህ ይባረክ አንተን የሠጠን ለመድሀኒአለም ክብር ይሁን🙏

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 Před 2 lety +24

    ልክ ልኬን ስለነገርከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @etsegenetkebede3428
    @etsegenetkebede3428 Před 2 lety +6

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን አዳምጥሀለሁ ትምህርቶችህን እወዳችኋለሁ መዳንያለም እድሜ ይስጥህ

  • @sewunetsamuel1921
    @sewunetsamuel1921 Před 2 lety +9

    ፓስተር ስላንተ ጌታን እባርከዋለሁ። ትውልዱን እያስመለጥክ ስለሆነ በጌታ ጸጋ ከፊት ይልቅ በርታ።

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አደኛነኝ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ያሰማን ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 2 lety +3

    ኪኪኪኪ😀 ሁሌ ነው የምታስቀኝ:: እያሳቁና እያዝናኑ ቁምነገር ትምህርትና የእግዚአብሔር ቃል የተሞሉ ናቸው መልእክቶችህ👍

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 Před 2 lety +4

    ኡፍፍ ትውልዱ ሳያልቅ ለመድረስ ስለተነሳህ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ የበቀል ይሁን ብርክ በል በፀጋው

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před 2 lety

    ተባረክ ፓስተር በእውነት ትውልድን እየታደግህ ሰለ ሆነ , የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @yordanosghebre4961
    @yordanosghebre4961 Před 2 lety +4

    በምን እንደምገልጽህ ኣላውቕም : አንድ ነገር ግን በዚህ ዘመን የእግዚኣብሄርን ሓሳብ ኣገልግሎ ከማለፍ የሚበልጥ ሃብት በፍጹም የለምና: እስከ ፍጻሜ ጸጋው ይብዛልህ:: 🙏🙏❤

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 lety +6

    እግዚኣብሔር ይመስገን እንዴት አደራችሁ እዚም እዛ ያላችሁ የቸሬ አድናቅ እና ቤተስባች 📖🌷🌹🌷🌹🌷🌹🇪🇹🙌🙌🇱🇧🏃😍

  • @ethiopiakebede5931

    ቸርዬ ወንድማችን ቅር ያላቸው ስዎች በትክክል ሳያዳምጡ ቀርተው ነው እንጂ ለዚህ ዘመን የምታስፈልገን ጥሩ መምህር ነህ ይቅርታ መጠየቅ ጨዋነት ነው

  • @takeleturuneh4170

    በጣም ፡ እወድሃለሁ ፡ ለዘላለም ፡ ኑር

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 Před rokem +1

    ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety +1

    Geta semu yebark lijochun yemekiral. Pastor tebark

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ አቤት ኦርቶዶክስ ብትሆን ምንኛ ደስ ይል ነበር ቸሬ

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Před rokem

    Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🤝❤️💚

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን::

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    ትክክል ነዉ ፓስተሪዬ መንፈሳዊ ዕራቁትነት አደጋ አለዉ። በዚህ የሳተ መንፈሳዊ ሰዉ ለመነሳት ዋጋ ይከፋፍላል ።አሰቀድሞ መጠንቀቅ ነዉ።