አሸናፊ አማኝ ማነው? • Pastor Eyasu Tesfaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አሸናፊ አማኝ ማነው? • Pastor Eyasu Tesfaye
    Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 40

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Před měsícem +16

    ቃለ ሒዎት ያሰማልኝ ወንድሜ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እንዴት እንዳገኜውህ አላስታውስም ግን ሰኞ ሰኞን በጉጉት የአንተን ትምህርት እጠባበቃለሁ እድሜህ ይርዘም 🙏

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 Před měsícem

    እግዚአብሔር: ፀጋውን: ያብዛልህ: ሁሌ: በጉጉት: ነው: ትምርትህን: የምጠብቀው: ሁሌ: ልቤ: ይፀናል:በምታስትምረው: በእግዚአብሐር: ቃል::
    ተባረክ::

  • @Azt189
    @Azt189 Před měsícem +5

    ፓስተር ኢያሱ እንኳን በሰላም መጣህ
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ።

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před měsícem

    ❤❤❤❤ተባረክልን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před měsícem

    አሜን አሜን እባብ አይነድፈኝም 👐👐👐

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules Před 27 dny

    ፀጋ ይብዛልህ ኢያሱዬ ወንድሜ

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před měsícem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 👐👐👐

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 Před měsícem

    ተባረኩ ጸጋዉ ይብዛላችሁ

  • @FikirgenetTefera-kj3zn

    አሜን አሜን

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před měsícem +3

    ራእይ 3:17፤ ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም፡ የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před měsícem

    ተበረክ 🙏 ፓሰተር

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z Před měsícem +2

    ❤❤❤Tebarekelg yegezawe melket new

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před měsícem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ ፖስተር ❤❤❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před měsícem +3

    ዘኍልቍ 13:33፤ በዚያም ከኔፊሊም ወገን የሆኑትን ኔፊሊም፥ የዔናቅን ልጆች፥ አየን፤ እኛም በዓይናችን ግምት እንደ አንበጣዎች ነበርን፥ ደግሞም እኛ በዓይናቸው ዘንድ እንዲሁ ነበርን፡ አሉ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před měsícem +2

    ራእይ 3:20፤ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před měsícem

    ምንም አልጎደለብኝም 👐👐👐👐👐

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Před měsícem

    Pastor Eyasue Abezeto Gata Yebarekehe yechamerelehe❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +1

    አሜን አሜን 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ትምህርቶችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @bifat7758
    @bifat7758 Před měsícem

    God bless you paster , keep preaching God is with you .

  • @alem8640
    @alem8640 Před měsícem

    Pastor Eyasu tebarek

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před měsícem +2

    ራእይ 2:9፤ መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን፡ የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።
    ራእይ 2:10፤ ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
    ራእይ 2:11፤ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም።”

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 Před měsícem

    God bless you more and more pastor

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Před měsícem

    Amen

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Před měsícem

    Amen amen ❤❤❤

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 Před 19 dny

    Geta abzito ybarek xegau yabzaleh❤❤❤❤❤❤❤

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Před měsícem

    Amennnnn Amennnnnnnnn

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před měsícem

    Welcome Pastor, God bless you!

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před měsícem

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @muluhawassammuluhawassam6440

    Enkuwan beselam meta betam nafikek nebere ameeeen egizabiher ke kifu hulu yitebikih ❤❤❤❤

  • @galmawako8782
    @galmawako8782 Před měsícem

    God bless you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před měsícem

    GBU more and more

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před měsícem

    አሜን አሜን ስለ እምነቴን እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @abulegebrewold111
    @abulegebrewold111 Před měsícem

    God blessed

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před měsícem

    አሜን አሜን አሜነ ያደርገዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZoonaZon
    @ZoonaZon Před měsícem

    ❤❤❤

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před měsícem

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před měsícem +2

    ዘኍልቍ 13:29፤ በደቡብም ምድር አማሌቅ ተቀምጦአል፤ በተራሮቹም ኬጢያዊና ኢያቡሳዊ አሞራዊም ተቀምጠዋል፤ ከነዓናዊም በባሕር ዳርና በዮርዳኖስ አጠገብ ተቀምጦአል።
    ዘኍልቍ 13:30፤ ካሌብም ሕዝቡን በሙሴ ፊት ዝም አሰኘና፦ ማሸነፍ እንችላለንንና እንውጣ፥ እንውረሰው፡ አለ።
    ዘኍልቍ 13:31፤ ከእርሱ ጋር የወጡ ሰዎች ግን፦ በኃይል ከእኛ ይበረታሉና በዚህ ሕዝብ ላይ መውጣት አንችልም፡ አሉ።
    ዘኍልቍ 13:32፤ ስለ ሰለሉአትም ምድር ክፉ ወሬ ለእስራኤል ልጆች እያወሩ፦ እኛ ዞረን የሰለልናት ምድር የሚኖሩባትን ሰዎች የምትበላ ምድር ናት፤ በእርስዋም ዘንድ ያየናቸው ሰዎች ሁሉ ረጃጅም ሰዎች ናቸው።

  • @EtaguEtagu-xx6sr
    @EtaguEtagu-xx6sr Před měsícem

    1❤

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Před měsícem +1

    ❤❤❤Welcome man of God ❤❤❤❤❤❤❤❤