Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
  • 645
  • 6 254 552

Video

የማይታየውን የማየት ሚስጥር! (ክፍል 2) • Pastor Andualem Tadesse
zhlédnutí 1,1KPřed 19 hodinami
የማይተየውን የማየት ሚስጥር! (ክፍል 2) Pastor Andualem Tadesse Ammanuel Montreal Evangelical Church
የማይታየውን የማየት ሚስጥር! • Pastor Andualem Tadesse
zhlédnutí 3,1KPřed 14 dny
የማይተየውን የማየት ሚስጥር! • Pastor Andualem Tadesse Ammanuel Montreal Evangelical Church
እኛስ ምን እንፈትን? • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 4,6KPřed 21 dnem
እኛስ ምን እንፈትን? • Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? ክፍል 3 • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 4,2KPřed 28 dny
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? ክፍል 3 • Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? ክፍል 2 • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 5KPřed měsícem
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? • Pastor Eyasu Tesfaye
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 8KPřed měsícem
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? • Pastor Eyasu Tesfaye
በፈተና ጊዜ፤ ምን ልወቅ? ምን ላድርግ? • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 24KPřed měsícem
Ammanuel Montreal Evangelical Church
አማኝ ለምን ይፈተናል • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 11KPřed měsícem
Ammanuel Montreal Evangelical Church
ሙሽራውን መሆን ያላማረው ሚዜ • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 6KPřed 2 měsíci
ሙሽራውን መሆን ያላማረው ሚዜ • Pastor Eyasu Tesfaye
መለኮታዊ የስኬት መርሆች • Pastor Yonatan Hiruy
zhlédnutí 1,5KPřed 2 měsíci
መለኮታዊ የስኬት መርሆች • Pastor Yonatan Hiruy
የህይወታችን ጉዞ ታሪክ እንደተፃፈው ነው? • Tadesse Meteku
zhlédnutí 717Před 2 měsíci
የህይወታችን ጉዞ ታሪክ እንደተፃፈው ነው? • Tadesse Meteku
Ammanuel Montreal Evangelical Church
zhlédnutí 742Před 2 měsíci
Ammanuel Montreal Evangelical Church
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 4) • Pastor Eyasu Tesfaye
zhlédnutí 4,4KPřed 3 měsíci
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 4) • Pastor Eyasu Tesfaye
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 3) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 3,4KPřed 3 měsíci
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 3) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 2) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 5KPřed 3 měsíci
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 2) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
zhlédnutí 9KPřed 3 měsíci
ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
ብልሽቱ ከውስጥ ነው! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 8KPřed 4 měsíci
ብልሽቱ ከውስጥ ነው! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል Evangelist Behailu Meshesha (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 1,8KPřed 4 měsíci
እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል Evangelist Behailu Meshesha (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
የነገርኩህ ይሆናል Pastor Zenebech Gessese. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 2,3KPřed 4 měsíci
የነገርኩህ ይሆናል Pastor Zenebech Gessese. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
አልፎ መሄድ Pastor Zenebech Gessese (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 2,2KPřed 4 měsíci
አልፎ መሄድ Pastor Zenebech Gessese (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
ያለው ይሆናል! Singer Haymanot Murga (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 1,3KPřed 4 měsíci
ያለው ይሆናል! Singer Haymanot Murga (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
በውኃ ውስጥ አልፈናል Singer Haymanot Murga (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 705Před 4 měsíci
በውኃ ውስጥ አልፈናል Singer Haymanot Murga (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
እግዚአብሔር ያከብራል! ግን ማንን? (ክፍል 4) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 5KPřed 5 měsíci
እግዚአብሔር ያከብራል! ግን ማንን? (ክፍል 4) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
እግዚአብሔር ያከብራል! ግን ማንን? (ክፍል 3) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 5KPřed 5 měsíci
እግዚአብሔር ያከብራል! ግን ማንን? (ክፍል 3) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
እግዚአብሔር ያከብራል ግን ማንን? (ክፍል 2) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 7KPřed 5 měsíci
እግዚአብሔር ያከብራል ግን ማንን? (ክፍል 2) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
እግዚአብሄር ያከብራል ግን ማንን? (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 14KPřed 5 měsíci
እግዚአብሄር ያከብራል ግን ማንን? (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
ሁኔታው አይመስልም ግን በሥራ ላይ ነው Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 18KPřed 6 měsíci
ሁኔታው አይመስልም ግን በሥራ ላይ ነው Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
ማንም ያልፈታውን እንቆቅልሽ እርሱ ይፈታዋል Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 9KPřed 6 měsíci
ማንም ያልፈታውን እንቆቅልሽ እርሱ ይፈታዋል Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
በቃሉ የመውጣት ዓመት Pastor Andualem Tadesse (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
zhlédnutí 430Před 6 měsíci
በቃሉ የመውጣት ዓመት Pastor Andualem Tadesse (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Komentáře

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 Před hodinou

    ፓ/ር ኢያሱ ሁልጊዜ ጌታ በነገርህ ሁሉ ይደግፍህ፡፡ እጅግ የደገፈኝ የጊዜው ቃል ነው! አንተና የአንተ ሁሉ ይባረኩ! የምታገለግልበት ቤ/ክ ሁላችሁ በብዙ ተባረኩ

  • @ZoonaZon
    @ZoonaZon Před 2 hodinami

    ❤❤❤

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 Před 8 hodinami

    Ante ytwededke jgna tsenu hayale sew yeantem sibket sisma ande timhrt bicha semchye alaquwarxime dinqe tsga Tebarkilgne

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před 13 hodinami

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před 15 hodinami

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Před 19 hodinami

    ቃለ ሒዎት ያሰማልኝ ወንድሜ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እንዴት እንዳገኜውህ አላስታውስም ግን ሰኞ ሰኞን በጉጉት የአንተን ትምህርት እጠባበቃለሁ እድሜህ ይርዘም 🙏

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 19 hodinami

    ❤❤❤❤ተባረክልን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @muluhawassammuluhawassam6440

    Enkuwan beselam meta betam nafikek nebere ameeeen egizabiher ke kifu hulu yitebikih ❤❤❤❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Před 22 hodinami

    Pastor Eyasue Abezeto Gata Yebarekehe yechamerelehe❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 23 hodinami

    አሜን አሜን 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ትምህርቶችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 Před dnem

    ተባረኩ ጸጋዉ ይብዛላችሁ

  • @abulegebrewold111
    @abulegebrewold111 Před dnem

    God blessed

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před dnem

    አሜን አሜን ስለ እምነቴን እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před dnem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ ፖስተር ❤❤❤

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před dnem

    ምንም አልጎደለብኝም 👐👐👐👐👐

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před dnem

    አሜን አሜን አሜነ ያደርገዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před dnem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 👐👐👐

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před dnem

    አሜን አሜን እባብ አይነድፈኝም 👐👐👐

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Před dnem

    ❤❤❤Welcome man of God ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alem8640
    @alem8640 Před dnem

    Pastor Eyasu tebarek

  • @Azt189
    @Azt189 Před dnem

    ፓስተር ኢያሱ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ።

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 Před dnem

    God bless you more and more pastor

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před dnem

    ዘኍልቍ 13:33፤ በዚያም ከኔፊሊም ወገን የሆኑትን ኔፊሊም፥ የዔናቅን ልጆች፥ አየን፤ እኛም በዓይናችን ግምት እንደ አንበጣዎች ነበርን፥ ደግሞም እኛ በዓይናቸው ዘንድ እንዲሁ ነበርን፡ አሉ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před dnem

    ዘኍልቍ 13:29፤ በደቡብም ምድር አማሌቅ ተቀምጦአል፤ በተራሮቹም ኬጢያዊና ኢያቡሳዊ አሞራዊም ተቀምጠዋል፤ ከነዓናዊም በባሕር ዳርና በዮርዳኖስ አጠገብ ተቀምጦአል። ዘኍልቍ 13:30፤ ካሌብም ሕዝቡን በሙሴ ፊት ዝም አሰኘና፦ ማሸነፍ እንችላለንንና እንውጣ፥ እንውረሰው፡ አለ። ዘኍልቍ 13:31፤ ከእርሱ ጋር የወጡ ሰዎች ግን፦ በኃይል ከእኛ ይበረታሉና በዚህ ሕዝብ ላይ መውጣት አንችልም፡ አሉ። ዘኍልቍ 13:32፤ ስለ ሰለሉአትም ምድር ክፉ ወሬ ለእስራኤል ልጆች እያወሩ፦ እኛ ዞረን የሰለልናት ምድር የሚኖሩባትን ሰዎች የምትበላ ምድር ናት፤ በእርስዋም ዘንድ ያየናቸው ሰዎች ሁሉ ረጃጅም ሰዎች ናቸው።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před dnem

    ዘኍልቍ 13:25፤ ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። ዘኍልቍ 13:26፤ በፋራን ምድረ በዳና በቃዴስ ወዳሉት ወደ ሙሴና ወደ አሮን ወደ እስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ሄደው ደረሱ፤ ወሬውንም ለእነርሱና ለማኅበሩ ሁሉ ነገሩአቸው፥ የምድሪቱንም ፍሬ አሳዩአቸው። ዘኍልቍ 13:27፤ እንዲህም ብለው ነገሩት፦ ወደ ላክኸን ምድር ደረስን፥ እርስዋም ወተትና ማር ታፈስሳለች፥ ፍሬዋም ይህ ነው። ዘኍልቍ 13:28፤ ነገር ግን በምድሪቱ የሚኖሩ ሰዎች ኃያላን ናቸው። ከተሞቻቸውም የተመሸጉ እጅግም የጸኑ ናቸው፤ ደግሞም በዚያ የዔናቅን ልጆች አየን። ዘኍልቍ 13:29፤ በደቡብም ምድር አማሌቅ ተቀምጦአል፤ በተራሮቹም ኬጢያዊና ኢያቡሳዊ አሞራዊም ተቀምጠዋል፤ ከነዓናዊም በባሕር ዳርና በዮርዳኖስ አጠገብ ተቀምጦአል።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před dnem

    ራእይ 3:20፤ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před dnem

    ራእይ 3:17፤ ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም፡ የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před dnem

    ራእይ 2:9፤ መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን፡ የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ። ራእይ 2:10፤ ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ። ራእይ 2:11፤ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም።”

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z Před dnem

    ❤❤❤Tebarekelg yegezawe melket new

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 dny

    Ameeeeen ameeeen

  • @haymanotmoga5436
    @haymanotmoga5436 Před 2 dny

    እዉነትነዉ የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፍም ተበረክ አተነሳ እግዛብሄር ይባረክ በዘማናት ዉስጥ እግዛብሄር ሰዉ አለዉ።

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 3 dny

    Ameeeeen ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kebre legzbhr yhun

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 3 dny

    Ameeeeen ameeeen hĺluya hleluya

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 3 dny

    Ameeeeen ameeeen 🙊

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Před 3 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 4 dny

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን እኔ ስለ ራሴ እና ልጆቼ ንብረቴ መማገት ከሂወቴ በኢየሱስ ስም ይወገድ እግዚአብሔር ጠበቃዬ ነው ጠበቃዬ ይሁን ለልጆቼ እና ንብረቴ እግዚአብሔር እራሱ ጠበቃ ይሁንንንን አሜን 🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተማጋቻችን ጠበቃችን ጌታ እየሱስ ነው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በስደት አገር ሁለቴ ጠበቃ ቀይሬ ግን ጉዳዬ እንደ ተዘጋ ነው እኔም እጅግ ሳትኩኝ ብዙ ለማስረዳት ተናገርኩ ብዙ ዶክሜንትም ሰበሰብስኩ 🤔ኦ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ከሁኔታ አውጣኝ ለራሴ እንዳልማገት እርዳኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️ይህ ስብከት ደጋግሜ ሰማሁት ስለራሴ የሚናገርም መሰለኝ 🤔ደግሞም የራሴ ትክክለኛ ሂወት ነው 🤔እኔ ኤርትራዊ ነኝ በ ኢትዮጵያ ፓስፖርት ከ ኢትዮጵያ ወደ ምኖርበት አገር መጣሁ ቤተሰቤም በተመሳሳይ ሌሎች ኤርትራውያንም አለን አንድ ነን በኢትዮጵያ ፓስፖርት ነው የመጣነው ነገር ግን ሁላችንም የምንችለው ማስረጃ አቀረብን እኔም አለኝ የምለው አቀረብኩ ለእኔ ለይተው ለሁሉም የመኖርያ ፍቃድ ሰጥዋቼው እኔም ለማስረዳት ብዙ ጣርኩ ብዙ ዶክሜንት ከ ኤርትራ ቤተሰብ እየላከልኝ አስገባሁ ብዙ ታገልኩ ግን አንቀበልም አሉኝ እኔም ታገልኩ ለማስረዳት አልሆነም በተለይ ሁለተኛ ጠበቃ እርግጠኛ ኤርትራዊ እንደሆንኩ አስረግጣ ብዙ ተከራክራ አመሳክራ ዶክሜንት እንዲሁም እዛው አገር የሚኖሩ አጎቶቼ ማንነት ኤርትራዊ እንደሆነ ብዙ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ፓስፖርት እንደሚመጡ አመሳክራ ተከራከረች ግን ደግሞ ሰሚ አጣች 🤔ያም የሆነው እኔ ከጌታ እግር ስር ፍቅር ተስፋ ፀሎት ፈቀቅ ስላልኩ ነበር ዛሬ ይቅር ይበለኝ በእኔ ባለማስተዋል ልጆቼ በናፍቆት እንዲጨነቁ በፈረድኩባቼው ፍርድ ጭምር ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበለጠ ለእግዛብሔር ሕዝብ መላሽ ያድርግህ አንተ የእግዚአብሔር ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር ደግሞ የአንተ ቤት ይሰራል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Před 4 dny

    God bless you pastor ❤❤❤❤amen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 5 dny

    Ameeeeeen ameeeeeen hlluya

  • @yordanoswoldeab6560

    Thank you pster God bless you with your families. The best message ever.

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 6 dny

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንዛሬ ምርክዬን ሰይጣን ይጥላል 1.የፀሎት ፀጋዬ (ሐይሌ )2. እዉነቴን 3. ልጆቼን 4.ቤተን 5.አእምሮዬ ከነልጆቼ ወንድም እህቴ አእምሮ አችን 6. መኖርያ ፍቃዴ 7.ስራ እና የገቢ ምንጭ እንዲሁም የልጆቼ ወንድሞቼ ቢዛ የስራ በር የውጭ በር እንዲሁም ጤናችን ውበታችን ፍቅራችን ሰላማችን ልጆቼ እኔን ማክበር መታዘዝ እንዲሁም የልጅቼ ፍቅር በረከት ጤና ውበት ፀጉራቼው ጋር ያለ ሞገስ ቅባት እሰይይይይይይይይይ ደስ ሲል ብዙ በረከት ነበረኝ የበለጠ ሆነልኝ በእጥፍ ተመልሶልኝ ተመልሶልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 Před 7 dny

    Betam denke temert tebarak

  • @AlemNimani
    @AlemNimani Před 7 dny

    ዘመን ይተባረ ይሁን አምንን ሃሌሉያ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Před 7 dny

    ከዘጠኝ አመታት በኋላ ትኩስ መልእክት

  • @liyagashaw549
    @liyagashaw549 Před 7 dny

    እግዚአብሔር። ይባርክህ ፓስተር ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 7 dny

    እግዚአብሔር መውጭያ አለው ለእኔ ለልጆቼ ለበተሰቤ ለእኔ ለሆነ በሙሉ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ንንንንንንንንን ንንንንንንን ንንንንንንንንን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 7 dny

    GBU more and more

  • @LidiyaReshadAbabilo200

    አሜን አሜን❤❤😢

  • @meazaweldegebriel61

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር