ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? ክፍል 2 • Pastor Eyasu Tesfaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? • Pastor Eyasu Tesfaye

Komentáře • 35

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 2 měsíci +6

    እግዚአብሔር በብዙ ጨምሮ ጨማምሮ ይቀባህ ዉድ ፓስተር ኢያሱ።ያንተ ስብከት የወደቀዉን አንስቶ ጀግና ያደርጋል። ስለ አንተ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።❤💖❤💖❤💖❤❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +5

    1 ጴጥሮስ 4:14፤ ስለ ክርስቶስ ስም ብትነቀፉ የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +4

    ያዕቆብ 1:1፤ የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ያዕቆብ ለተበተኑ ለአሥራ ሁለቱ ወገኖች፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    ያዕቆብ 1:2-3፤ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +3

    2 ጢሞቴዎስ 4:17፤ ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥ ከአንበሳ አፍም ዳንሁ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +2

    ኤርምያስ 17:5፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ፥ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው፥ ርጉም ነው።
    ኤርምያስ 17:6፤ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል።
    ኤርምያስ 17:7፤ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
    ኤርምያስ 17:8፤ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +1

    2 ጢሞቴዎስ 3:1፤ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
    2 ጢሞቴዎስ 3:2፤ ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před 2 měsíci

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።God bless you.🍎🍎🍎

  • @user-vq4ye2zo4q
    @user-vq4ye2zo4q Před 2 měsíci

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።God bless you.

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 2 měsíci

    ጳስተር ዘመንህ ይባረክ በእውነት ❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +1

    2 ጢሞቴዎስ 4:16፤ በፊተኛው ሙግቴ አንድ ስንኳ አልደረሰልኝም፥ ሁሉም ተዉኝ እንጂ፤ ይህንም አይቍጠርባቸው፤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 2 měsíci

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 Před 2 měsíci +1

    Bless you Pr. Eyasu.... more than 10 years ever I got chance to blessed on your teaching. More grace to you and who participate here to reach for us all videos.

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 měsíci +2

    Amen praise to Lord bless you pastor

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci

    ሐዋ. ሥራ 7:54፤ ይህንም በሰሙ ጊዜ በልባቸው በጣም ተቈጡ ጥርሳቸውንም አፋጩበት።
    ሐዋ. ሥራ 7:55፤ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 měsíci +1

    All glory and praise to God almighty Amen. God bless you pastor Eyasu,🙏🏽✝️🔥🔥🔥🔥

  • @MehretEsmale
    @MehretEsmale Před 2 měsíci +1

    B ewut tabrk

  • @eleniabayo2085
    @eleniabayo2085 Před 2 měsíci

    ተባረክ ፓስተር

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 Před 2 měsíci +1

    Pastor ❤

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 2 měsíci

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @magda3015
    @magda3015 Před 2 měsíci

    Amen amen

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 Před 2 měsíci

    Tebareku Pastor Eyasu Tsegawen Yebzalot!

  • @user-pm4vj6ef1p
    @user-pm4vj6ef1p Před 2 měsíci +3

    Eyalefkubet yalehut menged new slehulu geta ybarek.

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 měsíci

    ተባረክ በ ብዙ❤

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Před 2 měsíci +1

    Geta yibarekih ❤❤❤❤❤❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Před 2 měsíci

    Pastor Tabarake ❤🙏

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 měsíci

    God bless you pastor

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před 2 měsíci

    God Bless You pastor

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 měsíci

    Ameeeeen ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌💯💯👍🙊

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 2 měsíci

    Tebarekelen ❤🙏

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 Před 2 měsíci

    God bless you and your family 🙏

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Před 2 měsíci +1

    ኢዮኤል 2:28፤ ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 2 měsíci

    ምእመናን ግን እሄን የመሰለ ከጌታ አፍ የሚፈሰውን ትምህርት እየፃፉ መከታተል ነበርባቸው