ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? • Pastor Eyasu Tesfaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? • Pastor Eyasu Tesfaye

Komentáře • 43

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 měsíci +11

    Amen Amen Amen Pastor እኔ የፍርድ ቤት ጉዳይ በአለሑበት አገር ልጀ በገዛ አቧቷ ተደፍራ ለዚያውም ኤሮፓ የልጆች ነፃነት ይጠበቃል የሚባል አገር አባትየዉ ሽምጥጥ አድርጎ ክዶ በ1ወር ፈቱት እሥር ቤተም አልነበረ የነሡ የአገሩ ደንብ Häktad ይሉታል ኤንደ ማቆያ መመርመሪያ ቦታ ነዉ ብቻ ለቀቁት ግን social የሚባሉት ተባብረዉ የአባትነቱን ተነጥቆ እኔ ነኝ የማሣድጋቸዉ አንድ ወንድ ልጅም አለኝ ከዚ ሢዊዲናዊ ።ግን በጣም በጣም እኔ ልጀ ታመምነ እኔ በቃ እግዚአብሔር እንዴት አልፈረደም ብየ በቃ የምር ከሐሥመር ወጣሑ መንገድ ለመንገድ እያለቀሥኩኝ ብቻየን እያወራሑኝ መሔድ ሖነ ልጀም ከደረሠባት ሑኔታ PTSD እና በቃ እራሧንም ለማጥፋት በየቀኑ ቦታየ ሐኪም ኢመርጀንሲ ሖነ በዚሕ ግዜ አሑን የአንቲ ዴፕሬሽን መድሐኒት ሠጥተዋት ትንሽ ደሕና ናት በቅርቡም ወደ ወገኖች ተቀላቅየ እየፀለዩላት ደሕና እየሖነች ነዉ ግን የኔ ዋና ከእግዚአብሔር ጋር የምከራከር የነበረ ለምን አትፈርድልነም እሡ SWEDISH ነዉ እኔ ሥደተኛ ሥለሖንኩኝ ነዉ በቃ ብቻ ለማንኛውም ይሕ አሑን አንተ ያአሥተማሪዋ ፊልም እግዚአብሔር በፈተና ግዜ አሥተማሪዉ ዝም ይላል ላልከዉ ሀኔ ለልጀ ተሥፋ ሠጠኝ .PASTOR በጣም ትምሕርቶችሕን እከታተላለሑ።ዘመናችሑ ይለምልም።

    • @saraashebir1788
      @saraashebir1788 Před 2 měsíci +2

      እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሽሽጌያ ነው እንኮን ጌታ አጽናናሽ እርሱ መልካም ነው ሁሌ በርቺ የመጣው ነገር ከጌታ ጋር ሊያጣብቅሽ ነው አባትነቱን ታማኝነቱን እንደሚረዳሽ ሊያስተምርሽ ነው መዝሙረኛው ዳዊት 45(46) -1 -2 አምላካችን መጠጊያችንና ሃይላችን ባገኝን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው ይላል እግዚአብሔር እረዳትሽ ነው እርሱን ብቻ በመሰዊያሽ ጠንቂው በርቺ እህቴ bless you

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 Před 2 měsíci

      ህህቴ አይዞሽ አምላኬ ንጉሱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ!! ደግሞም በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ🙌

    • @Savedbyonlygrace777
      @Savedbyonlygrace777 Před 2 měsíci

      አይዞሽ ... እግዚያብሄር ፃድቅ ነው ... በፀሎቴ አስባችሁዋለሁ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ❤

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Před 2 měsíci +8

    የፓስተር ኢያሱ ስብከት እንዴት ልቤ ዉስጥ ገብቶ እንዳጽናናኝ ምን ብዬ ልንገራችው! እግዛብሄር ዘመኑን ይባርክ! ፈተናም ለክርስትያን ግዴታ መሆኑን አዉቅያለሁ አሁንም ተባርክ ፓስተር!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 měsíci +2

    ፓስተር እያሱ የረዳህ ስለ አንተ ይከበር መልዕክተኛዉ አደረገ ከእርሱ የሆነዉን ይዘህ ስለምትመጣ ልዑል ስለ አንተ ይክበር ዘመንህ በመልዕክተኝነት ይጠቅለል እጠቀማለሁና አመሰግነዋለሁ ተባረክልን

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 Před 2 měsíci +2

    እንደ ኣንተ ወንጌልን ከሰማይ እንደወረደ ቃሉን የሚያስተላልፉ ቅዱሳን ያብዛልን ❤️❤️❤️

  • @user-fi7eu4zn6x
    @user-fi7eu4zn6x Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ለኤኔም በብዙ ፈተና ነው ማልፈው ጌታ በቃ እንዲል ጸልይልኝ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Před 2 měsíci +2

    ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ደግሜ ነው የምሰማው ተከታታይ ትምህርቱ እንዲሁ ተከታታይ እየለፍኩበት ስለሆነ ተጠቅሜበታለሁ ፀጋ ይብዛልህ

  • @bekelebeyene6527
    @bekelebeyene6527 Před 2 měsíci

    ፓሰትረ ጣፋጭ ቃለ በእንተ አፍ ውሰጥ ያሰቀመጦ እግዚአብሔር ኒው

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንደናንተ ያሉትን የህይወትን መንገድ የምታሳዩንን ይብዛላችሁ አሜን ።

  • @Azt189
    @Azt189 Před 2 měsíci +1

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 Před 2 měsíci

    በዓለሕበት እግዛብህር ይባርክህ በአንተ አልፎ ቃሉ ውስጣችንን ኢያረሰረሰው ነው :: ተመስግን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን :: ወንግልን ከሰማይ እንደ ወረደ ቃሉን የሚያወርሱ ቅዱሳን ያብዛልን ❤️❤️❤️

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🎉🎉

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Před 2 měsíci +1

    Amen ተባርክ❤

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 měsíci

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን. ፓ/ር እያሱ ለእኔ ብቻ የምትናገረኝ እስከሚመስለኝ ድረስ ሁሌ እደነቃለው. ትምህርቶችህ ሁሉ ደግመሽ ስበኪያቸው ብትለኝ የዛሬ ብቻ አይደለም የዝሬ 4-5 አመታት ያስተማርካቸው እልረሳቸው ከእነ ማሃል ላይ ጣል ከምታደርጋቸው ምሳሌዎች ጭምር ማስታወስ እችላለው. በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጣም የሚጠቀምብህ ሰው ነህ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም 🙏🏼

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 2 měsíci

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Před 2 měsíci

    እግዝአብሔር ይባርክህ ፓስተር 😍❤️

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 měsíci +1

    God is good

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 měsíci

    Eysuse endegena ylemlem

  • @mulukenb2834
    @mulukenb2834 Před 2 měsíci

    God bless you Pastor Eyasu!

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 měsíci

    Faster eysuse ybarki enwodalen

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 měsíci +1

    God bless you 💚💛❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před 2 měsíci

    Amen

  • @hannajoesph1234
    @hannajoesph1234 Před 2 měsíci

    God bless you Pastor ! You are helping us so much in our spiritual life!
    Please camera man put all the camera on the past they don’t have to record the people

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 Před 2 měsíci

    Pastor, may God bless you so much you are a blessing

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 měsíci

    Amennn geta yibarek paster tsega yibzalk

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 měsíci

    Ameeeeen ameeeeeen haleluya haleluya❤❤❤❤❤❤❤ameeeeen

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 měsíci

    Pastor God bless you

  • @muluhawassammuluhawassam6440

    Amen amen geta zemenihin yibarekahu

  • @diribagonfa8585
    @diribagonfa8585 Před 2 měsíci

    Tebarek pasteriye❤❤❤

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 Před 2 měsíci

    God bless you abundantly pastor 🙏

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Před 2 měsíci

    God bless you pastor

  • @mikiaskebede6505
    @mikiaskebede6505 Před 2 měsíci

    Amen , God bless u in all

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Před 2 měsíci

    GOD bless you
    Tebarek

  • @zenbabatadesse
    @zenbabatadesse Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤ Eebbifami (tebareki)!

  • @abebegodebo7658
    @abebegodebo7658 Před 2 měsíci

    God Bless You More

  • @user-kg4wy1um8s
    @user-kg4wy1um8s Před 2 měsíci

    እሰይ

  • @user-lq1jp7dh1y
    @user-lq1jp7dh1y Před 2 měsíci

    Amen and I just want to thank GOD about you!

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Před 2 měsíci

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 Před 2 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 měsíci

    Yexalatoche mecachau yedreqe

  • @user-wb4em7kx5l
    @user-wb4em7kx5l Před 2 měsíci

    God bless you 🙏