ደስታህ የተሰረቀው በምንድ ነው? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2022
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 105

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před rokem +4

    ይሄ ለኔ ነው ፓስተር አሁን አሁን በጣም በትንሽ ነገር ንዴቴ ጫፍ ይነካና ከቁጥጥሬ ውጭ ይሆናል ሰዎችንም አስቀይማለሁ የተናደድኩበት ምክንያት የለም እያልኩ ሳይሆን ሰይጣን ሊያናድደን ቀናችንን ሊያበላሽ ሊያበሳጨን ከሰው ሊያጋጨን እንደሚወጣ ፈጽሞ እየዘነጋሁ በትንሽ ነገር በጣም እበሳጫለሁ ራሴን ያመኛል ማጅራቴ ይቃጠላል የንዴት ንግግር እናገራለሁ ።ፐየዛሬው ትምህርት ለኔ ነው በጥሞና አድምጬዋለሁ ደግሞ ሳላቋርጥ እጸልያለሁ አንተም ጸልይልኝ ጌታን አምነዋለሁ ይረዳኛል ይሄንን ነገር ከኔ ያነሳል። ስለ ትምህርቶችህ የዘላለም አምላክ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ።

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před rokem

    አቤት ፓስተር ሁል ጊዜ ትምሕርትሕ የሒወት ምግብ ነው ያፅናናል ያበረታል ተባረክ ፓስተር

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +6

    ፓስተር ጌታ እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይርክህ🙏🙏🙏

  • @brukworkineh4835
    @brukworkineh4835 Před 2 lety +7

    ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድክ ሁል ጊዜ አገልግሎትህ ሂወቴን ይነካዋል ጌታ እስከፍፃሜ ያቁምህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይናገራል

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před 2 lety +4

    የተባረክ፡ነህ፡ወዳጀ፡

    • @kahanuermeyas-tulu4056
      @kahanuermeyas-tulu4056 Před 2 lety

      What a message. For a few days now I did lose my inner happiness but after listening to your message my inner happiness is back. I thank God for you!

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +3

    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Před 23 dny

    Amen pastor hallelujah amen amen

  • @kukkuassefa8347
    @kukkuassefa8347 Před 2 lety +4

    pastor Eyasu እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።ባንተ ት/ት በጣም ተጠቅሜአለው እኔም የማስበው ልክ እንዳንተ ነው በጣም ቁጡዎች ነን በችግርና በድህነት ስላደግን ይሆን? ጌታ ይርዳን አሜን

  • @godisgood2409
    @godisgood2409 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @ethiocpa9028
    @ethiocpa9028 Před 7 měsíci

    ጌታ ይባርክህ በተማርነው ቃል መኖር እንድንችልየእግዚአብሔር,ፀጋ ይርዳን,

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 2 lety +1

    Amennn Amennn tebarek paster. Eyasu my God bless you.

  • @tsegewirkie4163
    @tsegewirkie4163 Před 2 lety +7

    ፐስተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! ለክርስትናችን መሰረታዊ ትምህርት ነው

  • @albazarello45
    @albazarello45 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርት በጣም ደሰ ያሰኞል።

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před 2 lety +1

    Geta Eyesus abzto ybarkh pastorye

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před rokem +1

    pastor egzahber babizu yebarki, betam tebarklew

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 2 lety +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 2 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር ሰላማችንን ይጠብቅልን። ያለማወቅን ዘመን አሳልፎ እግዚአብሔር ባንተ አልፎ በቃሉ እያነቃን ስለሆነ እግዚአብሔርን ስላንተ እንባርካለን ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ነገር ሁሉ በጥላው ስር ይሰውር ተባረክልን 🙌🙏❤👍

  • @saraalemu33
    @saraalemu33 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 Před 2 lety +1

    Geta yebareke pasetre

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 2 lety +4

    አሜን!ፓስተር ድንቅ መልዕክት ነው ።ሰላምህ ይብዛ!፣አሁንም ተባርከህ ለበረከት ሁን!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 2 lety +1

    Egzeabher ymesgen betkkl lene new meliektun kbr hulu legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety +1

    God bless you more pastor

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 Před 2 lety +1

    GOD bless you more & more ! Pastor Joshua

  • @astersahilu9243
    @astersahilu9243 Před 2 lety +1

    ኢያስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምንም ሳይኖረን በክርስቶስ ደስ የተሰኘንባቸውን አመታት ወደኋላ እንዳስብ አድርጎኛል አሁንም ይህንን ደሰሰታ መጠበቅ አብሮኝ አለወይ ብሎ ማሰብ ዋና ነገር ነው

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Před 2 lety +2

    Blessings Pastor. My message

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 2 lety +1

    Halleluja Jesus temesgen

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +4

    Amen Amen Amen hallelujah bless you pastor this is true bless you more and more

  • @nanimolshe402
    @nanimolshe402 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመንክክን ይባርክ ሁል ግዜ ለእኔ የሚያስፍልገኝ መልክት ነው የምታስተላልፍልኝ ዘመንክ ይባረክ በረከታችን ነክ

  • @user-db5rn5gp4p
    @user-db5rn5gp4p Před 2 lety +5

    ፓስተር ከመፅሃፍ ቅዱሥ በተጨማሪ ኣስፈላጊውን ትኩስ ምግቤን በሰአቱ የሚያቀርብልኝ ባንተ ያለው ፀጋ ለዘላለም ይባረክ! !!!!! ሁሌም ያንተ ትምህርት ባለሁበት ትክክለኛ ሁኔታ ላይ ያገኘኛል ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣንተ እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ተባረክ! !!!!

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety +1

    Amen Amen Tebarek pastorEyasu

  • @MathewosMathewosMandida

    Pastetr tebarek❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    God bless you pastor

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Před 2 lety +8

    Great message ! Thank you very much
    Thank God for having you , God in control 🙏

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před rokem

    ተባረክልን ፓስተር እያሱ 📖💕

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +4

    አሜን ጌታ ለኔ ያስብልኛል

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 Před 2 lety +1

    Amen amen bless you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mesitesfaye678
    @mesitesfaye678 Před 2 lety +1

    you are right the Last word

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Před 2 lety +1

    Paster Tebarek

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety +1

    Amen yes geta yebarekh 🙏❤

  • @user-rz3so5sn4z
    @user-rz3so5sn4z Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 2 lety +1

    Amennn geta huy erdan

  • @sanyibenti7227
    @sanyibenti7227 Před 2 lety +1

    Ameen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +2

    Amennn Amennn kibr legeta yihun erasen enday new yarekegn bekalu paster tsega yibzalik betifu

  • @meskeremmuka7099
    @meskeremmuka7099 Před rokem +1

    May God bless you 🙏

  • @ana8712
    @ana8712 Před 2 lety +1

    tekekele ewenet newe

  • @7sabisabi
    @7sabisabi Před 2 lety +1

    Amen

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před 2 lety +4

    Amen 🙏🏾 god is in control

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh Před 10 měsíci

    በረታሁበት👏👏👏 ተባረክ ፓስተር

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +2

    ፓስተር እያሱ ጌታ ይባርክህ❤

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተምሬበታለሁ ያብዛልህ ይጨምርልህ ።💚

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety +3

    Amennnn

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety +1

    Geta eyesus yibarkih ❤ pastor 🙌

  • @mesikonjo3386
    @mesikonjo3386 Před 2 lety +3

    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ
    ጌታ እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +1

    GBU

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety

    ፓስተር እያሱ ብዙ ግዜ የሰማሁት ቃል እኔም የማቀነቅነው ግን ዛሬ ገና የገባኝ' ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ' አሜን፡፡ ይህ መልዕክት ለእኔም ነው፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በትክክል አንተ ተልከሀል፡፡

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem

    አሜን ሳላውቅ ሴጣንን እያገለገልኩት ነበር አሁን ግን ጌታ በአንተ በኩል ብዙ ነገር እንዳስተውል እየረዳኝ ነው የእግዚሕአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ወንድሜ ለአንተም ጸጋ ይብዛልህ እኛን አገልግለህ አንተም የተጣልክ አትሁን !!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ

  • @AzebAb
    @AzebAb Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርክህ መልካም ትምህርት ነውጌታ ይርዳን

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏 hmmm ygermal

  • @tewodrosyiheyis484
    @tewodrosyiheyis484 Před 9 měsíci

    Much blessings, Amen. God bless you pastor🎉❤

  • @meseretmeshesha6283
    @meseretmeshesha6283 Před 6 měsíci

    Amen tsegaw yirdang

  • @JesusPasstotheWorld
    @JesusPasstotheWorld Před 2 lety +1

    ሁሌ የማልጠግበው ቃል :: እድለኞች ናችሁ ፊትለፊት ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ 🙏🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    AMEN God blessed you

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 Před 2 lety +1

    What a wonderful and amazing teaching is this ! God bless you pastor.

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Před 2 lety +1

    ድንቅ የሕወት እንጀራ !! 👏❤❤❤👏 አሜን አሜን 👏👏

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen
    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 2 lety +1

    May God blues you Man of God ,its great message
    To me

  • @liya9762
    @liya9762 Před 2 lety

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የምገርም ትምህርት ነው

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 2 lety

    በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ለኔ የላከው መልእክት ነው ተባረክ ዉድ ወንድሜ።

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před 2 lety +3

    Amen 🙏🏾

  • @mercy1367
    @mercy1367 Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hannatsegaye4489
    @hannatsegaye4489 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 2 lety +1

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 2 lety +1

    Halelujha...man of God! Bless you.

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před 2 lety +1

    Amen name ameeeen ameeen ameeeen 🙏🙏🙏

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 Před 2 lety +1

    You are blessed pastor 🙏 am thankful to have you pastor in my spiritual life am hopeful that your church ⛪ members has know that 🙏 🙌 thank you 😊

  • @liyuworkmitiku478
    @liyuworkmitiku478 Před 2 lety +1

    This is exceptionally amazing...o
    On the right time for me. Thank you so much, Pastor for transferring God's plan for me.

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety

    Amen 🙏🏼 God bless you Pastor!

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 2 lety

    ትክክል ነህ ነገር ግን ደስታን የሚነሳ ሰይጣን ና ሐጢአት ብቻ አይደለም::ለምሳሌ የኑሮ ውጣ ውረድ: በሌላ ሰው አለመረዳት(አንደርስታንድ): ከባድ ሐላፊነትን መሸከም: ጠንክሮ አለመስራት: በሺታ: ቤተሰብን በሞት ማጣት: ጦርነት ና ወዘተ:: ስለዚ በእነዚ ሁሉ ችግሮች ተከበን ባንናደድ ነው የሚገርመው::ዋናው በንዴታችን ውስጥ ሰይጣን አይግባ ነው::

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 Před 2 lety

    ፓስተር ጌታ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋው ይጨምርልህ በጣም በሰጠህን ቃል ጌታ በመንፈስ ቅድስ አልፎ ከድካሜ ከስህተቴ አውጥቶኛል ተባረክ ቤትህ አገልግሎትህ ልጆችህ ትዳርህ በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፈን ❤

  • @tibebewassie
    @tibebewassie Před 2 lety

    leba

  • @deborahweldemariame7209

    Alem?????😀

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před rokem

    😂😂😂😂

  • @muluemebetashebir5101
    @muluemebetashebir5101 Před 22 dny

    አንተ የዘመናችን ጳውሎስ

  • @alemfentie4407
    @alemfentie4407 Před 2 lety

    ስብከትህ በጎ ቢሆንም የርዕስ ምርጫህ ባብዛኛው እራስህን ያገለለ መሆኑን ተደጋግሞ በማዬቴ አልወደድኩትም :: አንተን እንደማይመለከት የሚናገሩ ርዕሶችን መጠቀም ተገቢ አልመሰለኝም::
    ደግሞም ሴቶች የሚያደምጡት መሆኑ መዘንጋት የለበትም!!
    ከቅዱስ ቃሉ ውጪ ከህይወት ተሞክሮ ያገኘሃቸው ምሳሌዎችህ ፈገግ የሚያሰኙ ቢሆኑም መብዛታቸው ጥሩ ጎኑ አልታዬኝምና ቃሉን ብቻ ስበክ; ምሪቱን ጠብቅ::
    የዘውትር አድማጭህ ነኝ::

    • @JonathanSarah1234
      @JonathanSarah1234 Před 2 lety

      የተሳሳት አስተያየት አድምጪ/ አድምጥ 🤔

    • @tigisttigist5108
      @tigisttigist5108 Před 2 lety

      አይ፡ሠው፡ማውራት፡ሲወድ፡ስሚ፡ከጌታ፡በታች፡ህወቴን፡መስመር፡ያሲዛት፡ኢያሱው፡ነው፡አዳምጭው፡ትሠርቢታለሽ፡ቀጥ፡ያረግሻል፡፡

    • @susuyitbarek1119
      @susuyitbarek1119 Před 2 lety

      ወይ ሰው ሁል ጊዜ ከስህተት ከማይመጥነን ሕይወት ለመመለስ እንዲህ አክቲቭ ብንሆን እንዴት በተባረክን ይህን የመሰለ ለሕይወት መልሕቅ የሆነ ያልተበረዘ መልክት በምን መለኪያ ብትንትኑን አወጣሽው እህቴ ሐሳብሽን አልያዝኩትም ግን በጣም አዘንኩ ከይቅርታ ጋር መድፈር ባይሆንብኝ የሚተረጉምልሽ መንፈስቅዱስ ቢሆን ያጽናናሻል ፓስተር ለእኛ ሰለመጣው ቃል ተባረክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @hildanarufael4013
      @hildanarufael4013 Před 2 lety

      Alem Fentie .....ቀይ እስኪርፒቶ ይዘሽ ( ይዘህ ) እራትይ እና ኤክስ ከመስጠት #በበጎ ህሊና # ስሚው (ስማው) የዘወትር አድማጭ ነኝ ማለት ትርጉም የለውም

  • @mekdeszewdie4901
    @mekdeszewdie4901 Před 5 měsíci

    Amen Amen🙏

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 2 lety

    ፓሰተር በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!