በቀረልን ዘመን እንዴት እንኑር? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2020
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 58

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 3 lety +6

    ዩትዩብ ላይ አዉቄአቸዉ እያሰደድኩ የምሰማቸዉ የእግዚአብሔር ሰዎች አንዱ ነዉ።

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 3 lety

    AMEN Amen Amen tebarekuu eyesuse geta naw Amen

  • @user-rz3so5sn4z
    @user-rz3so5sn4z Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 🌴🎋

  • @marosell2322
    @marosell2322 Před rokem +1

    ዋውውው አሜንንን አሜንንን
    ተባረኪ ተባረኪ 👍🏻🔥📖🙏🏻🙏🏻📖🍇🍇🍇🤲🏻🤲🏻

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 6 měsíci

    Amen 🙏🙏

  • @zeniwolde6720
    @zeniwolde6720 Před rokem

    Amen Amen geta yebarkch

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Před rokem +1

    May God bless you! I'm learning a lot from your teaching!

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety

    Amen Amen yabate beruke leberket hune yemigerm temehert nw

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 3 lety +2

    አሜን ኢየሱስ አሸናፊ ነው

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፣የእግዚአብሔር ፣ፈቃድ፣ያሸንፋል

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety +1

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn kiberi hulu Lageta yihun

  • @bilewfetene3775
    @bilewfetene3775 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክ የጌታ ፊት በአንተ ላይ ያብራ የጌታ ፀጋ ይብዛል ፍሬሕን ያብዛል የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅ ፖስተር ኢያሱ

  • @derejedesalegnarijamo6486

    I loved his way of preaching May God bless him.

  • @bereket4344
    @bereket4344 Před 3 lety +1

    Eshi wedajjee tebarekih
    Be temiritocheh bizu tebarikiyalewu
    Geta sumu yebarekh entebikalen
    Kefile huletih..
    Geta menigedachin enide menigedu
    Hasabachin enide hasabu yaderegen
    Enide fekadu amennnnn🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 Před 3 lety +4

    እየባረኩ ልሰማ ከፈትኩ! ተባኩልኝ በስውርም በግልፅ ያገለገላችሁ በሙሉ

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 Před 3 lety +1

    ቀሪ ዘመናችንን በእውነት የእግዚአብሔርን ሐሳብ አገልግለን ማለፍ እንዲሆንልን ጌታ ይርዳን
    ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ለበረከት ሁን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።h

  • @thetruth1394
    @thetruth1394 Před 3 lety +1

    Jesus is LORD. Jesus came in the flesh.

  • @Tgalemu
    @Tgalemu Před 3 lety +1

    ተባረክ የማንቂያ ደወል መልእክት ነው::

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 Před 3 lety +6

    የእግዚአብሔር ሰው በርታ የምትሰብከው እየሱስ ከአንተ ጋር ነው

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety

    Amen Amen Amen pastor Geta eyesus abezto abezto yebarki yexabkem

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 Před 3 lety

    አሜን የጌታን ፈቃድ እንድናስተውል ጌታ ይርዳን . ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኢያሱ .

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety

    ይገርማል በመሃል የምትሰጠው ምሳሌ ድንቅ ነው

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 3 lety

    ፓስተርየ ሰላምህ ይብዛ

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před 3 lety

    ወንድሜ እግዚኣብሔር ይባርክህ ተባርኬበታለሁ አሜን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Amennnnnnn pasterye kezih yebelete tsegawn yistih

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn halaluya kibire hulu Lageta yihun tabarekiln pester

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety

    ፓስተር ተባረክ እንደ ዮፍታሔ ድል አድርጌ በደህና በተመለስሁ ጊዜ ሊገናኝን ከቤቴ ደጅ የሚወጣውን ለጌታ የሚቃጠል መሰዋት አቀረባለሁ አለ ልጁ እዘፈነች ከቤቱ ወጣች ልጁን መሰዋት ሆነች አስበን ጌታን መጠየቅ ጥሩ ነው መሳ11:29-40

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn geta eysuse zamanin yebarakaw tabarekiln Pasetr

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 3 lety

    Amen

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 3 lety

    AMEN FEKADU KERI ZEMENACHENEN YEGZA TEBAREKELEN BEHIWETE YALEFE YEMIGERM TEMEHERTNEW!!!

  • @zenashderso4364
    @zenashderso4364 Před 3 lety

    Amen tebarek!

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 3 lety +1

    ተባረክ ፓስተር እያሱ ጸጋውን ያብዛልህ 💚🌹💙🙏

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 3 lety

    አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረክ ፓስተር

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 Před 3 lety

    Tebareklen ..

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 Před 3 lety

    Amen amen bless you

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 Před 3 lety

    Amen amen you good bless of more and more pastor

  • @buruukshemalis3223
    @buruukshemalis3223 Před 3 lety

    God bless you

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn halaluya

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety

    እሰይ እልልልልልልልልልልልል

  • @emuemu4850
    @emuemu4850 Před 3 lety

    Amennnnn

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 3 lety +4

    ዘመን አገልገሎትህ ይባረክ ፖስተር እያሱ በእውነት እደ እግዚአብሔር ቃል መሰረት እያስተማርከን እና እያነጽከን በማሃል እምታመጣቸው ከህይወትህ ያየህውን ስታጫውተን እያዝናናህን ቁምነገር ታስጨብጠናለህ እጂግ ተምሪበት ተጽናንቺበት እደገናም ነቅቺበታለሁ በሁሉም ትምህርቶችህ ተባረክ

    • @selamawitgetaneh9949
      @selamawitgetaneh9949 Před 3 lety

      Amen Amen tebarek.

    • @elsacool8847
      @elsacool8847 Před 3 lety

      @@selamawitgetaneh9949 amendment paster tebarek lerase bweketu yemhonegn kal aggnechalhu .abzeto yebarkh .Elizabet Duko Fromm Etiopia

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 3 lety

    attamiti akkan barumsa kee jalladhuu ... fillanoo kotii ... ebifamii!!!!

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @tgjesus2182
    @tgjesus2182 Před 3 lety

    Yemigarmi timirti Geta yabzalik tsega.

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 3 lety

    Amen Amen!God bless you!!! paster🙏🙏🙏

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 3 lety

    ለመሳሌ የጠቀሰከው አገልይ ለሰር ሰምራል ይባላል እባክህ ምሰከርነቱን አዳምጠው .: ትክክለኛ ውን

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Před 3 lety

    God bless you