የእግዚአብሔር ፕሮግራም በፈጣኖች አይቀደምም!! Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 66

  • @sofiakassa3026
    @sofiakassa3026 Před 2 lety +3

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔርን እየሰማህ የጊዜውን ቃል ስለመታመጣ ዘመንህ ይባረክ ካንተ ብዙ ተመሬያለሁ ተባረክ።

  • @eyasugensabinchabo2029
    @eyasugensabinchabo2029 Před 4 lety +4

    ፓስተር እያሱ ኢትዮጵያ ውስጥ በነበር ጊዜ ፓስተሬ ነበር ምርጥ አስተማሪ ነው።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይምጣልኝ በሠዉ ሐገር የተገፋሑትን መከራ ይካሠኝ .
    Pastor ተባረክልኝ

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 3 lety +2

    ብርክ በል ፓስተርዬ በምታስተምረዉ ትምህርት በጣም ብዙ ተጠቅሜያለዉ

  • @helenmebratu743
    @helenmebratu743 Před 4 lety +6

    ይሄ መልእክት ለኔ ነው ተቀብያለሁ ; እግዚአብሔር አምላክ ከዘላለም እስከዘላለም የተባረከ ይሁን:: እግዚአብሔር እጅግ በጣም አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር: መልክቶችህን መስማት በጣም ደስ ይለኛል :: እግዚአብሔር ካንተጋር ነው::

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h Před 2 lety +3

    ዋዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ዘመንህ ፣ቤተሰብህ ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ በእጥፍ ይባርክ🤩🤩🙏🙏🙏👏👏👏

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 Před 4 lety +7

    ፓስተር ህይወትህ ዘመንህ ትዳርህ አግልግሎትህ ይባርክ እውነት እውነት እልሀለሁ እግዚአብሔር ያገዘህ የረዳህ የእግዚአብሔር ሰው በአገልግሎትህ ብዙ ጊዜ ተባርኬአለሁ በብዙ ትባርክ

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 Před 4 lety

      የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
      ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
      የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
      እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
      ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
      በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
      እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
      እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
      አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
      ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
      ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
      የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
      የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
      እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
      ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
      ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
      ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
      መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
      ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
      “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
      ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
      ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
      ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
      ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
      ይህ ከቶ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
      እንዳይመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
      የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
      ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
      ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
      ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
      ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
      ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
      ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
      ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
      ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
      አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
      የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
      ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
      ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
      ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
      የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
      አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
      ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
      ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
      በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
      እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
      እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
      ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
      ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
      መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
      ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
      ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት ከቶ መች ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
      ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
      የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
      -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
      -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
      -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
      -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
      SHARE SHARE SHARE

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ወወ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንዴት ከርስቶስ ለኔ ለሀፅያተኛዋ መጥታል ክስራሁት ነገር ምንም በጉነት የሌለኝ አቤት በአዴስ ኪዳን የክርስቶስ ደም የማይገባኝን ፍቅር በመስቀሉ ይባረከኝ ስሙ ለዝላለም የባረክ አሜን አሜን ፓስተር እያሱ ዘመንህ የባረክ አሜን

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 Před 4 lety +4

    God bless you ፓስተርዬ በጣም ነው የምወህ ይጨመርልህ ተባረክ ❤

  • @liyagashaw549
    @liyagashaw549 Před měsícem

    እግዚአብሔር። ይባርክህ ፓስተር ።

  • @workineshboset7184
    @workineshboset7184 Před 4 lety +7

    ፓሰተር እግዚአብሔር ያገልግልህ እርሱ ያገለገለዉ እስከ መጨረሻዉ ይሄዳል፡፡
    ብዙ ጊዜ መልእክቶችህን እሰማለሁ
    ያም የጊዜዉ ቃሎች ሆነዉ አግኝቻቸዋለሁ ለጥያቄዎቼ መልስ ሆነዉኛል
    ዘመንህ ይባረክ

  • @jairajairahih8352
    @jairajairahih8352 Před 4 lety +2

    ፀጋው ይብዛልክ ፓስተርዬ

  • @abiyhaile6760
    @abiyhaile6760 Před 4 lety

    ከዘመኑ ወንጌል ተጦሪዋች አንድ እንተን መምህር ሰጠን:: ተባረክ ወንድም!!!

  • @alem8640
    @alem8640 Před 3 lety +1

    God bless you pastor

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወስጥ የሚገባ ነው ትምህርትህ

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 Před 4 lety

      የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
      ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
      የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
      እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
      ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
      በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
      እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
      እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
      አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
      ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
      ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
      የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
      የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
      እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
      ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
      ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
      ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
      መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
      ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
      “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
      ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
      ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
      ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
      ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
      ይህ ከቶ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
      እንዳይመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
      የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
      ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
      ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
      ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
      ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
      ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
      ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
      ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
      ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
      አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
      የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
      ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
      ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
      ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
      የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
      አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
      ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
      ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
      በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
      እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
      እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
      ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
      ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
      መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
      ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
      ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት ከቶ መች ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
      ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
      የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
      -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
      -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
      -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
      -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
      SHARE SHARE SHARE

  • @mikielehailu1977
    @mikielehailu1977 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
    ሀሳቡን ማን ይሽረዋል ፓስተር እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።ባንተ ትምህርት ብዙ ተባርኪያለሁ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ።

  • @meazameaza55
    @meazameaza55 Před 4 lety +2

    አሜን ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን ተባርክ ፓስተር

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 Před 4 lety +2

    ተባረክ ፡ ፓስተ ይ

  • @amanuelhayjebata2735
    @amanuelhayjebata2735 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ።

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennn Amennn.wesedku beyesus sim.lene new kalu bikoyim.yegeta kal hiyaw new zarem yiseral yegeta sim.yetebareke yihun paster tebarek betifu

  • @tsehaymoru9281
    @tsehaymoru9281 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @workineshboset7184
    @workineshboset7184 Před 4 lety +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ!!!

  • @meski9722
    @meski9722 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @genethabtay1743
    @genethabtay1743 Před 4 lety +2

    God bless you pastory 🙏 በብዙ ተባረክ

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Hallelujah 🙏

  • @Abdulkadirkalifa-bt2pw
    @Abdulkadirkalifa-bt2pw Před 2 měsíci

    tebarek

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Před 4 lety +1

    Pastor Eyasesha you never fell to bring the word of God to light.big love and respect 😍

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 Před 4 lety

      የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
      ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
      የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
      እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
      ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
      በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
      እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
      እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
      አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
      ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
      ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
      የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
      የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
      እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
      ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
      ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
      ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
      መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
      ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
      “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
      ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
      ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
      ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
      ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
      ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
      ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
      የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
      ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
      ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
      ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
      ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
      ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
      ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
      ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
      ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
      አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
      የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
      ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
      ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
      ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
      የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
      አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
      ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
      ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
      በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
      እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
      እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
      ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
      ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
      መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
      ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
      ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
      ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
      የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
      -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
      -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2
      -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
      -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
      -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
      SHARE SHARE SHARE

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 4 lety

      ለዚህ አስጨናቂ ዘመን የሚሆን አጭር ፀሎት የምትፈልጉ ክርስትያኖች👇👇
      czcams.com/video/2qkOnx7XvY4/video.html

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Před 11 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ

  • @number1rko
    @number1rko Před 4 lety +2

    I love You pastor, you are on of the best preachers ever

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 Před 4 lety +2

    Amen thank you for sharing this Life chaning teaching may God bless you paster

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Před 3 lety

    Amen

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 Před 4 lety +1

    God bless you pastor Eyassu 🙏🙌👍👏🤝

  • @tigestamenamenamenyouareth382

    AmenAmen 💒🤲

  • @richsint9440
    @richsint9440 Před 4 lety

    God bless u pastor Eyasu thank u for the powerful words of God

  • @asterwoldu1254
    @asterwoldu1254 Před 4 lety +1

    God bless you pastore

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 Před 4 lety +1

    God bless you Pastor.

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 4 lety

    Yegzabeher sewe Egezabeher yebarekhe

  • @addisasfawalemu5575
    @addisasfawalemu5575 Před 4 lety +1

    Tebareklin ❤️

  • @obsey2154
    @obsey2154 Před 4 lety

    Teberek pastor

  • @bereket4344
    @bereket4344 Před 4 lety

    Well come wedajje👏👏
    Anitehn timirith begugutih naw mitebikewu!!

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @almatamirat7356
    @almatamirat7356 Před 4 lety

    Egzabher dagimo dagagemo yibarekhi.

  • @efitahtvethiopiaworldwide8909

    ለዚህ አስጨናቂ ዘመን የሚሆን አጭር ፀሎት የምትፈልጉ ክርስትያኖች👇👇👇
    czcams.com/video/2qkOnx7XvY4/video.html

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 Před 4 lety

    Well come pastor geta zemene yebarekew

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety

    U are so blessed

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety +2

    1ኛ ነገሥት 1
    1፤ ንጉሡ ዳዊትም ሸመገለ ዕድሜውም በዛ፤ ልብስም ደረቡለት፥ ነገር ግን አይሞቀውም ነበር። 2፤ ባሪያዎቹም፡- ለጌታችን ለንጉሡ ድንግል ትፈለጋለች፤ በንጉሡም ፊት ቆማ ታገልግለው፥ በጌታችንም በንጉሡ ብብት ተኝታ ታሙቀው፡ አሉት።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 4 lety

      ለዚህ አስጨናቂ ዘመን የሚሆን አጭር ፀሎት የምትፈልጉ ክርስትያኖች👇👇👇
      czcams.com/video/2qkOnx7XvY4/video.html

  • @mohasaif3021
    @mohasaif3021 Před 4 lety

    አምኔውድምግትይበርክ

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 4 lety

    Amen pastor geta yebarke

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 Před 4 lety

    God bless you Bro ❤💐⚘🍁🙏🍁❤💐⚘

  • @betht.8060
    @betht.8060 Před 4 lety

    Waw May God increase His blessings in you!!

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 4 lety

    GOD bless you brother

  • @birtukantadele6068
    @birtukantadele6068 Před 4 lety

    stay blessed

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf Před rokem

    ፐስቴርየ ተበረክልኘ

  • @befkadumekonnen5112
    @befkadumekonnen5112 Před 4 lety

    God bless you pastor