# በፍፃሜ ላይ ድል ነሺ መሆን እንዴት ይቻላል# በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በፍፃሜ ላይ ድል ነሺ መሆን እንዴት ይቻላል# በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ#Rev Tigistu Moges Preaching 20152023

Komentáře • 108

  • @wondutaye9432
    @wondutaye9432 Před 11 měsíci +5

    የቀኑን ሙሉ ሥብከትህ ብሠማው የማይሠለች ተባረክ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ተባረክ❤

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před rokem +4

    ቄስዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ትምህርቶችህ በጣም ነው የሚያስተምሩኝ የሚባርኩኝ ደጋግሜ ብሰማቼውም እንኮን አይሠለቼኝም 🙏

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 Před rokem +3

    መዝሙረ ዳዊት 23
    3፤ ነፍሴን መለሳት፥
    ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ❤❤❤❤❤
    በእውነት ቄስ እግዚአብሔር ያብዛልህ ትክክለኛ መልክቴ ነበር በእውነት ነብሴን መልሳታል ብሩ ነህህክክህህህህ🎉❤🎉❤

  • @kulanimelkamu4341
    @kulanimelkamu4341 Před 9 měsíci

    ቄሰ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልክት ነዉ የጌዜዉ መልክት ።

  • @dejenbirhanu6540
    @dejenbirhanu6540 Před rokem +1

    ቀስ ትግስቱ ይምታዘጋጅችው ትምህርት ቶች በጣም ወድጀዋለሁ ለመማርም ትልቅ አድል ፈትሮልግንል ተባረክ አንወድሃለን ::

  • @medhanitbekele6963
    @medhanitbekele6963 Před 8 měsíci

    በጣም ውስጤን የነካ መልክት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @kimanahu
    @kimanahu Před rokem +2

    የጊዜው ድንቅ መልእክት! ተባረክ ወንድሜ!

  • @tageseergando1378
    @tageseergando1378 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ስብከት ነው ጌታ ይበርኮት ቄስ ትጌ

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před rokem +3

    ጌታዬ ሆይ አመሰግንሀለው🙏
    ይህ መልዕክት ይመለከተኛል ዛሬ ጌታ በቃሉ ነፃ አውጥቶኛል . AMEN

  • @sebsibedagne2075
    @sebsibedagne2075 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 Před rokem

    ጌታ ሆይ ሰምቼአለሁ!! ቃልህን አድራጊ አድርገኝ!!!
    ቄስ ተባረክ!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +7

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @almazgenemie4284
    @almazgenemie4284 Před 10 měsíci

    God bless you Kese!

  • @yosiefmuluberhan1350
    @yosiefmuluberhan1350 Před 4 měsíci

    Great message God bless you

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Před 10 měsíci

    ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤

  • @addis1395
    @addis1395 Před rokem

    ቄስ ትእግስቱ አሁንም ፀጋው ይጨመርልህ ፣ ብዙ በመልክትህ ተባርኬያለሁ

  • @chaltureje492
    @chaltureje492 Před 7 měsíci

    God bless you pastor

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳን ዘመንህ ይባረክህ የእግዚአብሔር ሰው
    አሜንንን እስከ መጨረሻ እንድንፀና
    እግዚአብሔር ሆይ እርዳን!!🙏❤️❤️

  • @wondimagegnkechine7082
    @wondimagegnkechine7082 Před 10 měsíci

    ቄስ ተባረክ አያት መካነየሱስ የሚባርክ አባት ስላላችሁ ደስ ይበላችሁ ተባረኩ

  • @woynshetgetahun2360
    @woynshetgetahun2360 Před 9 měsíci

    እውነት የሆነውን መሆን ያለብንን ስላስተማርከን ጌቲ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @user-ix2ws8rx6v
    @user-ix2ws8rx6v Před 8 měsíci

    Tebarekilin

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem +2

    GBU more and more

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před rokem +1

    Kess bless you more...

  • @wubjmberie
    @wubjmberie Před rokem

    የጊዜው መልዕክተኛ ወንድሜ ቄስ ትእግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ggeghehhhhehe7260
    @ggeghehhhhehe7260 Před rokem

    ቄስ ጌታ ይባረክ🙏

  • @tiegstibeyene7103
    @tiegstibeyene7103 Před rokem

    Wawwwe tabrk🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Před rokem

    GBU❤❤❤

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před rokem

    Wow dasi yemilahu qaluni and timiriti New tabarakige yene Abati

  • @jesuslordeysusnew4636

    God-bless you pastor It is wonderful message God-bless you

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 Před rokem

    May God bless you & his glory will be upon you 🙏

  • @gemechudhugourgi9194
    @gemechudhugourgi9194 Před rokem

    ቄስ ዘመንህ ይባረክ

  • @tinsae1575
    @tinsae1575 Před rokem

    Amen🙏 May God bless you more and more!

  • @ethiopiaartistfans7900

    ቄስ ተባርክልን ቤረከታችን ነህ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @ephgebeyehu656
    @ephgebeyehu656 Před rokem

    ነፍሴ ታድሳለች። እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይጨምርለቶ!

  • @zebibateklay5926
    @zebibateklay5926 Před měsícem

    LJBU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před rokem +1

    ቄስ ትእግስቱ ጌታ ይባርክህ፣ ዛሬ ስለ አባቴ "ኒቆዲሞስ" ስታስተምር ስሰማ ደስ ብሎኝ ነው ሃሃሃሃ። አንድ መዝሙር ትዝ ይለኛል ፣" አንድ ሰው ወደ የሱስ በሌት መጣ፣ የፅድቅን ብርሃን ጠይቆ ሊረዳ፣ ጌታም አስረዳው ግልፅ በሆነ መንገድ፣ ዳግመኛ ተወለድ፣ ዳግመኛ ተወለድ፣ " የሚል ነበር።

    • @amutech8843
      @amutech8843 Před rokem

      eeeeeeeeeeeeeeeeeeèeeeeeeeeeeeeeeeeedddd

    • @amutech8843
      @amutech8843 Před rokem

      deeeedeeèeeddeeeeeeeeeeeeeeeeeèèeeeeè

    • @amutech8843
      @amutech8843 Před rokem

      eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeèeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeèeeeeeeeeèeeèeeeeeeee

    • @amutech8843
      @amutech8843 Před rokem

      eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeèeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeèeeèeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeèeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @amutech8843
      @amutech8843 Před rokem

      e

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 Před rokem

    የጊዜው መልክት።የኔም ችግር ይሄው ነው። ጉልበቴን የሚበላው አላስፈላጊ ነገር አበዛዙ!! ምን አይነት አሳዛኝ ሰው ነው!!

  • @meronshitaw3741
    @meronshitaw3741 Před rokem

    Blessed

  • @addis1395
    @addis1395 Před rokem +1

    አዲስ ነገር ተማርኩ ፣ ይህም መልእክትም ፣ ይሁን ህልም በፀሎትና በምልጃ መቀበል እንዳለብን

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před rokem

    Matiwes 11.30 Kaney temaru amen zemeneh ybareka paster.

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před 9 měsíci

    Thank u brother this is my problem God help me

  • @user-rl2qn2vi5u
    @user-rl2qn2vi5u Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ዘመኑ አልቋል እርዳን

  • @user-ex9hi9qt8c
    @user-ex9hi9qt8c Před 11 měsíci

    ውስጥንየሚያድስ ትምህርት

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před rokem

    Geta yibarkek

  • @amsaleerdaw2594
    @amsaleerdaw2594 Před rokem

    We

  • @user-op8dk3ih7l
    @user-op8dk3ih7l Před 11 měsíci

    ምን አለ ሰው ሁሉ ይሄን ስብከት ቢረዳ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    GBU more and more