አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #Rev_tigistu_moges #teaching #ecbcsb

Komentáře • 76

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před měsícem +2

    ዋው ቄስ ትግስቱ ፣አስተምሮቱ እጅግ፣በህትትናበትግስት ሲያስተምሩ፣እንደብቼኮሌት ፣እየጣፋጠህ ነው ይትከተለው እግዚአብሔር ይባርክህ ሻሎም። ሻሎም❤❤

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před 4 měsíci +2

    ቄስ ትእግስቱ በትምህርትህ እጅግ ተጠቃሚ ስሆን ብዙም አትርፌአለሁ ተባረክ❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +18

    በጌታ እና በወንድሞች የተወደድክ ቄስ ትዕግስቱ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ በናፍቆት ነው የምጠብቀው ተባረክልን ዉዱ የጌታ ቃል አገልጋይ

  • @YigeremuLema
    @YigeremuLema Před 15 dny +1

    አሜን

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před 2 lety +4

    ተባረክ ትምህርቶችህ በሙሉ ያንፃሉ ያፅናናሉ ያበረታሉ ውስጥ የሚቀር ትምህርት !!

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 2 lety +2

    ወንደም ኣለም፡ በስህተት መሰለኝ፡ ሎጥ ሁለት ልጆች ነበሩት፡ ኣራት ኣይደሉም። ተባረኩ።

  • @adugnafekadu6396
    @adugnafekadu6396 Před 2 lety +3

    Amennn የፍርሃት መንፈስ ይሰበር

  • @temesgenworku5656
    @temesgenworku5656 Před rokem +3

    እየሱስ አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +2

    የረዳህ እግዚአብሄር ይባረክ!የዛሬ አስራ ሁለት አመት ከማቅህ ይልቅ ጭምር አድርገሃል።የረዳህ ያገዘህ የደገፈህ አቅም የሆነሀ የፀጋው ጉልበት ይመስገን!!!ይብዙልን እንዳንተ ያሉት

  • @abdissamengesha876
    @abdissamengesha876 Před 2 lety +6

    አሜን! የተወደድክ ትሁት ሰው:-
    ለምድሪቱም ለእኛ ለምናምነውም እንደ አፍህ ቃል ይሁን:: ሊሰማ የሚገባ መልዕክት ነው::

  • @bultumoljira4036
    @bultumoljira4036 Před rokem +1

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባርክህ።

  • @woyneshetalemu328
    @woyneshetalemu328 Před 3 měsíci

    God bless you!

  • @DesalegnGeldimo-oh9cp
    @DesalegnGeldimo-oh9cp Před 25 dny

    Amenn

  • @kelemb8598
    @kelemb8598 Před rokem

    I love you Kes tegrstu you are gifted tebark ❤

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 Před 2 lety +1

    Tebarek wendime 🙏

  • @alemayehulihonofficialchan7956

    Amen Amen

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před rokem +1

    amennnn beruik yena abet bagata fekir wodehalehu betam naw mebarakew zamaneik yebaraik tabaraik yalaem berhane hune beyasus sem ❤❤❤❤❤❤

  • @heavenyo228
    @heavenyo228 Před 3 měsíci

    Rev.Tigistu geta abzito yibarki

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 Před měsícem

    Amen! 🥰🥰🥰

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 Před rokem

    አቤት እንዴት እንደምመድህ ጌታ አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥህ

  • @fikrtebirru8978
    @fikrtebirru8978 Před rokem

    አሜን በዘመንህ የእግዚአብሔር ቃል እንደጎርፍ ይፍሰስ ህዝብን ያረስርስ

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 Před 2 lety +2

    precious word of God still works! thank you bother!!!

  • @BiniyameKassa
    @BiniyameKassa Před 28 dny

    አሜን ኣሜን ኣሜን

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 Před 2 lety +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አልፈራም ክብር ለጌታ ይሁን ተበርክ

  • @womashpetros3459
    @womashpetros3459 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፡፡ቄስ ትእግሰቱ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @selomemichael3889
    @selomemichael3889 Před rokem

    አሜን አሜን ተባረክ ዘመን ይለምልም!!!

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před rokem

    አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ

  • @Hldana_wasaski
    @Hldana_wasaski Před 2 lety +1

    I proud always and give glory to God that I was your student. Tgewye.. Glory yo God!!

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem

    Amen yetwededk ye Egziabher Sew 🙏🤍🙏🤍🙏🤍Amen Amen Amen

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 2 lety +1

    WOW GOD BLESS YOU 🙌 🙏

  • @bayukanbiro5824
    @bayukanbiro5824 Před rokem

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 Před rokem +1

    Amazing word of God

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 11 měsíci

    Eysusye smh ybarek amlke hoy tebarek. Eysus yadnl❤ kes tebarekkk

  • @emebetreda5812
    @emebetreda5812 Před 2 lety

    የተባረክና የተቀባህ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennnn haleluyaaa kibr legeta yihun

  • @emebettarekegn6078
    @emebettarekegn6078 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před 2 lety +1

    Powerful Message. The Grace of God upon you in Jesus Name.

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle Před rokem

    ኣሜን!!! 💞💞

  • @Abebe-if2qg
    @Abebe-if2qg Před 3 měsíci

    ተባረክ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌🙌Thank you!!!God bless you 🙏🙏🙏🥰

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Před 2 lety

    Amen Amen geta Hoye eredani Amen eyesuse geta naw Amen tebarekuuuu 😍😍

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 11 měsíci

    Amen bwunte lenewu gizewu tbko yheka len teGeregen

  • @millionzeleke4708
    @millionzeleke4708 Před rokem

    ተባረክ!!!

  • @user-qw8mx4hj7y
    @user-qw8mx4hj7y Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @kulanimelkamu4341
    @kulanimelkamu4341 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @mathewostadesse7340
    @mathewostadesse7340 Před rokem

    አሜን!!!

  • @goshugebremikael6843
    @goshugebremikael6843 Před rokem

    God Bless you.

  • @tsehaybelete5592
    @tsehaybelete5592 Před 2 lety

    Ameniam Ameniam eyesusi geta now tabreki

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 Před 2 lety

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 Před 4 měsíci

    አሜን ከሜን

  • @user-wc8dq1kp5n
    @user-wc8dq1kp5n Před 10 měsíci

    አሜን፣አሜን

  • @tigistkumasa6428
    @tigistkumasa6428 Před 2 lety

    Amen amen ygeta saw bunate ytbarke saw nake

  • @user-wc8dq1kp5n
    @user-wc8dq1kp5n Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitketema2648
    @selamawitketema2648 Před 2 lety

    ጌታአብዝቶ ይባርክህ

  • @yemsirachgirma6921
    @yemsirachgirma6921 Před rokem

    Tebarek 🙏

  • @kalabkaleab6672
    @kalabkaleab6672 Před 6 měsíci

    Amen 🙏

  • @marthateferi7195
    @marthateferi7195 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Tebarek betifu

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před rokem

    Amen🙏🙏🙏

  • @user-nz8zk5us7i
    @user-nz8zk5us7i Před rokem

    Amin tefestme

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety

    Tebareku

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 2 lety

    💙💙💙

  • @seada8349
    @seada8349 Před 2 lety

    🤲🤲🤲🤲❤👏❤️👏👏❤️

  • @jesuschrist6519
    @jesuschrist6519 Před 2 lety

    21:45

  • @jesuschrist6519
    @jesuschrist6519 Před 2 lety

    4:13

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 Před 2 lety

    Bless you! Please give me if he has a CZcams channel

  • @beletshachewtadesse336

    *brother i meant!

  • @saintmezmursm8208
    @saintmezmursm8208 Před 8 měsíci

    💌❤‍🩹

  • @yosephgebeyaw9621
    @yosephgebeyaw9621 Před měsícem

    Amen Amen

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 Před rokem

    አሜን

  • @marthateferi7195
    @marthateferi7195 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @kukuzewude482
    @kukuzewude482 Před 2 lety

    አሜን

  • @jenetjj3794
    @jenetjj3794 Před rokem

    Amen Amen