እውነተኛ ማንነት | አስደናቂ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ |Kes Tigistu Moges 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • #tilahun #prophet #preaching
    #tilahun #prophet #preaching
    || እውነተኛ ማንነት | አስደናቂ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ |Kes Tigistu Moges 2024 #preaching#tilahun #prophet #ecrc
    OUR YOU TUBE CHANNEL
    PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 69

  • @etefalegese2813
    @etefalegese2813 Před měsícem +25

    ዋው ቄስ እንደ ውኃ ምንም ሳያቆዋርጥ የሚፈስ የጌታ ቃል ሙላት ለዚህ የተወደደ ጉባኤ ሳትቆጥብ እንዲታፈስ የረዳህ ጌታ ክብር ይሁንለት። ወንድማችን ነቢይ ጥሌም እንዲህ የከበረ የጌታን የነጠረ ቃል ብቻ ለትውልድ የሚመግቡትን በጌታ ፊት አምጠህ ለይተህ ትጋብዘው ዘንድ የረዳህ ኢየሱስ አሁንም በሕይወትህ ይክበር።

    • @BekiBereket-lc6xp
      @BekiBereket-lc6xp Před měsícem +1

      ሰውደው እኮ 🥰
      እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እነዚህ ሰዎች!🙌

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 Před 27 dny

      ቄስ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem +2

    ብዙ ትምህረቶችን ሰምቼአለሁ የዛሬው ግን ይለያል ዘመንህ ይባረክ የጌታ ባሬያ አዎ የአገልግሎት ድርሻ አልማወቃችንና ጊዜን አለማወቃቸን ብዙዎቻችን ዋጋ እየከፈልን ነው እኔ ዛሬ እራሴን እድመረምር አድርጎኛል❤

  • @Bekyj
    @Bekyj Před měsícem +6

    ፀጋ ይብዛሎት አባቴ
    በጣም ተባርኬለው ❤❤

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před měsícem +9

    "ጆሮ ያለው ይስማ ይልሀል ይሄ ነው! እጅግ ድንቅ ትንቢታዊ መልእክት በትምህርት ጊዜው ደርሷል👏🙌🙌🙏

  • @chabodchristiancounseling_5730

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቄስ!!!❤❤❤
    ሽምግልናህ በዘይት ይለምልም!!!❤❤❤
    ከልጅነቴ ጀምሮ ስለ ጊዜ እና ቦታን ማወቅ ያስተማርከን እስከ አሁንም ድረስ ስንቄ ነበር። ይህም ትምህርት ትልቅ ማንቂያ ሆኖኛል። ተመቸንም አልተመቸንም ጌታን ሁኑ ያለን ቦታ መሆን መቻል ትልቅ ነገር ነው። ጌታ ማስተዋሉን ያብዛልን!!!
    ሽምግልናህ በዘይት ይለምልም!!!❤❤

  • @fikirtemelkam5690
    @fikirtemelkam5690 Před měsícem +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ እዴሜዬን ዘመኔን በልተጠራሁበት እንዳላጠፋ እርዳኝ።

  • @rahelmekonnen3110
    @rahelmekonnen3110 Před měsícem +6

    Tibarkilen Qes Tigistu Betam Wodhalew ❤

  • @Samuale-v5t
    @Samuale-v5t Před 6 dny

    ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር ይባርኮት,ወደ ውስጥ የሚደመጥ ትምህርት ነው❤ድንቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነብስን እየሞገተ ይደመጣል ከእርሶ ብዙ ፍቅር እና አክብሮት አለኝ😍

  • @kbethiopia7742
    @kbethiopia7742 Před 15 dny

    Amen

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před měsícem +2

    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ wow ድንቅ መልእክት ነው ስሰማው ለእኔ ነው እያልኩ ነበር🎉❤❤❤❤ አሜን አሜን

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 Před měsícem +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄስ ሁሌም እባረካለው።

  • @almazane5891
    @almazane5891 Před měsícem +3

    Amen tabareki ❤❤❤kes

  • @user-fi7eu4zn6x
    @user-fi7eu4zn6x Před měsícem +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ቄስ ዘመንህ ይለምልም

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před měsícem +3

    ቄስ ትግስቱ ግሩም ስብከት በጣም ነዉ የምባረክብህ በመጀመርያ የማየዉን በማላቅበት ጊዜ መንፈስ ቅዱስ አንተን ነዉ ያሰተዋወቀኝ አመት ሙሉ ተከታትዬሀለሁ በጣም የሚገባ ግልፅ አርገህ ነዉ የምታስተምረዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እዉነት ነዉ ጌታ መምጫዉ ደርሶል ልጆቹን የሚጠቀልልበት ጊዜ ነዉ።

  • @canaan8969
    @canaan8969 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you kes

  • @ednaworede6263
    @ednaworede6263 Před měsícem +2

    ጌታ ይባርክህ ቄስ ባንተ ቡዙ ተባርኬለው በሂወቴ❤

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 Před měsícem +2

    Kes Tikistu tebarek❤❤❤

  • @BirhanuHuriso
    @BirhanuHuriso Před 28 dny +1

    Real grace of preaching of gospel God bless you pastor ❤

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Před 21 dnem

    ቄስ,ተባረክ,ክብሩን,ሁሉ,ይውስድ

  • @mos_taye
    @mos_taye Před měsícem +2

    ጌታ ሆይ ስለዚህ መለኮታዊ መግቦትህ እናመሰግናለን፡፡ ቄሱ ተባረኩልን፡፡

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg Před měsícem +2

    ❤❤❤❤😂 ቄስ zemenh በፀጋ ሁል ግዜ ሙሉ ይሁን

  • @tenayemama
    @tenayemama Před měsícem +2

    egizabher amelaki yebareki

  • @AdinawDana
    @AdinawDana Před měsícem +2

    woww indet yixmali ye egzabher kali haleluyaa

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +1

    በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před měsícem +1

    amen amen tebarekulegne❤❤❤❤❤❤

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 Před měsícem +1

    Wow! Qes Geta abzito yichemiribot!!

  • @emirusenait3319
    @emirusenait3319 Před měsícem +1

    ወይ ጉድ ¡!!!እንዴት ያለ ግሩም ትምህርት ነው!!!ተባረክ ቄስ

  • @seblewongelgetachew9641
    @seblewongelgetachew9641 Před měsícem +1

    God bless you !! It's all about me

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 Před měsícem +1

    ቄስ በእውነት ጌታ በኛ ውስጥ ካስቀመጠው ፀጋ ጋር የሚያገናኝ የጊዜው ቀስቃሽ ት/ት ነው ባንተ ውስጥ የላከልን ተባረክ ❤❤

  • @dawitoryonalemu6031
    @dawitoryonalemu6031 Před měsícem +1

    ድንቅ የጊዜው መልዕክት ነው ቄስ ዘመንህ ብሩክ ይሁን : :

  • @user-jh8tv8nk1r
    @user-jh8tv8nk1r Před měsícem +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ቄስ ትግስቱ የሚገርም መገለጥ ነው
    ጥሪያችን እና ጊዜን እንድናውቅ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ❤🙏🏽

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle Před měsícem +1

    Ohh my Favorit preacher ❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ።🎉🎉🎉🎉

  • @amanuzema6979
    @amanuzema6979 Před měsícem +1

    Egzabhar ybarkot

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 Před měsícem +1

    Geta yibarek amen 🙏🙏 tebareku❤❤❤❤

  • @rahelmelaku7226
    @rahelmelaku7226 Před měsícem +1

    Wow powerful 👏

  • @ethiopia178
    @ethiopia178 Před měsícem +1

    ድንቅ መልእክት ነው ፣እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před měsícem +1

    Amenn Amen.geta yibare kes tsega yibzalot

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před měsícem +1

    ተባረክ 🎉🎉🎉❤

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 Před měsícem +1

    Bless you ❤ Love you

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před měsícem +1

    "Amen."!!🙌💕✅️
    Amazing word of God.📖💕✅️
    God bless you and
    your family abundantly.
    Priest Tigistu.💕✅️
    You are blessed.

  • @abebewolderufael2591
    @abebewolderufael2591 Před měsícem +1

    God bless you my brother

  • @seblewengelbekele5671
    @seblewengelbekele5671 Před měsícem +1

    Wow❤ kes bruk hun

  • @EyoaleThomase
    @EyoaleThomase Před měsícem +1

    Kessiya Tehuten sew gta Abzetu Yebarke🙏🙏🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 29 dny +1

    አሜን

  • @kalebaddisu9957
    @kalebaddisu9957 Před měsícem +1

    ተባርኬአለው፡ ተባረኩ

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle Před měsícem +1

    I Love him So much ❤

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 Před měsícem

    ቄስዬ ውድስጦታችን ሰላም ከረጅም!!!!!!! እድሜጋር እመኛለው ሀለዉ ዘመንህ ይባረክ የጌታን ጉብኝት ነቅተን እጠብቃለን አሜን !!! አሜን

  • @SiyumBunare-oo7wn
    @SiyumBunare-oo7wn Před měsícem +1

    Waaaaa👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏😁😁💕💕💕💕💎💎💎

  • @HalkanoAdo
    @HalkanoAdo Před měsícem

    Qes tebarek! ዘመኒ ይባረክ

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 Před měsícem

    ዋውው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ 😢😢😢😢😢😢😢አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንን እግዚአብሔር አምላክ ካእናንተ ጋር ይሁን 😢😢😢❤

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባረክህ ቀስ በእውነት ጌታ የተፈጠረነብት እንድንኖር ይርዳን 🙇🏻‍♀️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem

    አሜን አሜን!!!

  • @eyueleshetu2134
    @eyueleshetu2134 Před měsícem

    Enewdehalen kess tebarekilen

  • @zewd878
    @zewd878 Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም ዘመንህ ን ይባርክ በማለዳ የከበረው ን ቃል ሰማሁኝ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před měsícem

    Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing message and life changing! God bless you and your family, Kes Tigistu! God bless you all!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem

    ቄስ ትእግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @diboralabiso8429
    @diboralabiso8429 Před měsícem

    ልዑል ዘመንህን ይባረክ ቄስ ግሩም ትምርት ነው 👍

  • @tigestendalew8670
    @tigestendalew8670 Před měsícem +1

    ❤❤❤😢

  • @user-wb4em7kx5l
    @user-wb4em7kx5l Před měsícem

    God bless you 🙏

  • @meseretkibret106
    @meseretkibret106 Před 24 dny

    Geta yerdaw endezih new tsiga yechimerleh

  • @MeleChego
    @MeleChego Před měsícem

    ❤❤❤

  • @TamratWegu
    @TamratWegu Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw Před měsícem +1

    kes tigestu biruk hunuligne

  • @tesfaytesfu-f4b
    @tesfaytesfu-f4b Před měsícem

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen

  • @ednaworede6263
    @ednaworede6263 Před měsícem

    ጌታ ይባርክህ ቄስ ባንተ ቡዙ ተባርኬለው በሂወቴ❤

  • @AstuYakob
    @AstuYakob Před měsícem

    ❤❤❤❤