እግዚአብሔር ጊዜ ጠብቆ እናንተም ያከብራችኋል | ክፍል 5 || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ prophet Tilahun Tsegaye preaching

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2023
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2018,protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new

Komentáře • 75

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Před 7 měsíci +6

    ብሰማ ብሰማ ሁሌም የ.ድነቅበት የኢየሱስስዬ ጋ የሚያጣብቀኝ ምርጥ የእግዚአብሔር። አገልጋይ ነህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze Před měsícem

    Woowowowwowowoo🙇‍♂️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን. አግዚአብሔር ይጠብቀህ
    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    Tabar

  • @henokejesus6718
    @henokejesus6718 Před 11 měsíci +5

    አሜን ጌታ እኔንም ጊዜ ጠብቆ ያከብረኛል። አሜን ተባረክ

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před 11 měsíci +7

    ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 Před 7 měsíci +2

    Ameeeeeen❤❤❤ameeeen
    Ameeeeen
    Ameeeen
    ❤❤❤❤❤❤tabrikiii❤❤❤

  • @QuickLine-p1q
    @QuickLine-p1q Před měsícem +1

    Gata zamanin yibarak❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 9 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ክብር ለጌታ ይሁን
    ታባረክ ❤️

  • @aselefch
    @aselefch Před 2 měsíci

    Tbireki gaeya zminken ybirki tilhun ❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 Před 10 měsíci +1

    Tebarekllllhnnn

  • @user-jo2do2by2j
    @user-jo2do2by2j Před 10 měsíci +1

    Amen amen yesus get new

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Před 9 měsíci +1

    ጌታ ሆይ አክበራኝ !!!!

  • @abay3856
    @abay3856 Před 10 měsíci +2

    እኔንም በ ጊዜው እግዚአብሔር ያከብረኛል አሜን !!

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm Před 5 měsíci

    አሜን 🤲🤲

  • @The_animaw
    @The_animaw Před 9 měsíci

    ነብይ ጥሌ የኢትዮጵያ በረከት ነው።

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 Před 10 měsíci +1

    ፀጋ ይብዛልህ😊

  • @loly1730
    @loly1730 Před 9 měsíci

    tebareke geta eyesuse yebareke tsegawen yabezale🥰🥰🥰

  • @astermulugeta5605
    @astermulugeta5605 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @user-cx2pf7qj2c
    @user-cx2pf7qj2c Před 6 měsíci

    amenn

  • @QuickLine-p1q
    @QuickLine-p1q Před měsícem +1

    Min ayinat midanik timirit naw

  • @anki2884
    @anki2884 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር በሚገርም ሁኔታ ላንተ የቃል መገለጥ ሰቶሀል እንዳን ለኔም መገለጥ እንዲሰጠኝ አብዝቼ እፀልያለው ዘመን ይባረክ
    ስለ እየሱስ ብቻ ስለሆነ ስብከትክ አብዝቼ ወድካለው አሜን እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @user-op3lq2ob3j
    @user-op3lq2ob3j Před 3 měsíci

    Amen ame ❤❤❤

  • @Ethiochildren
    @Ethiochildren Před 4 měsíci

    😇amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ij5tf5nz4w
    @user-ij5tf5nz4w Před 5 měsíci

    Tela gat ybarkh thanks

  • @kidesttsefaye2023
    @kidesttsefaye2023 Před 10 měsíci

    Amen

  • @rb2782
    @rb2782 Před 11 měsíci +2

    ሁሌ ስሰማው ምን አለ ባያልቅ እያልኩኝ ነው ምጨርሰው. እርግት ብለህ ክርስቶስን ግልጥ ታደርገዋለህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ጥሌ. 🙏🏽🔥🔥🔥

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk Před 10 měsíci +1

    ❤️🙏🏼🙏🏼ተባረክ

  • @donadona5397
    @donadona5397 Před 10 měsíci

    Amen amen geta tilik ye kale ewukat satohal ahunm abizito yabizalik tabarekilign❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Před 11 měsíci +6

    ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሌ አ.አ ውስጥ የት ነው የምታገለግል አድራሻህ እቦካችሁ ክትትል ትምህርትህን መከታተል እፈልጎለሁ አድራሻውን

    • @lydiasolomon4747
      @lydiasolomon4747 Před 5 měsíci

      22 addisu stadium fitlefit abssynia bank ketlo balew metatefia 100m geba blo balew metatefiya metatef

  • @abrehamdelil2739
    @abrehamdelil2739 Před 10 měsíci

    Aman🎉

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Před 11 měsíci +2

    Prophate Tilahun may God bless u more in Jesus name. We like u too much

  • @misganamosisa7747
    @misganamosisa7747 Před 11 měsíci +1

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Před 11 měsíci +1

    Amennnnn🙏🙏🙏😢❤️

  • @christian_motive
    @christian_motive Před 11 měsíci +2

    amazing preaching

  • @abreham2010
    @abreham2010 Před 10 měsíci +1

    ይህ ወንጌል ነው። የወንጌል ትክክለኛ ትርጉም።

  • @tarikurokonsa8053
    @tarikurokonsa8053 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤

  • @asternegash7714
    @asternegash7714 Před 10 měsíci

    አሜን

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 Před 11 měsíci +2

    ውዱ ስጦታችንንን

  • @getachewgsilasie5322
    @getachewgsilasie5322 Před 11 měsíci

    የተነካሰው

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před 11 měsíci

    ቡሩክ ነቢይ ነህ ጥሌ ጸጋ ይብዛልህ

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene798 Před 11 měsíci +1

    God bless you beloved brother!

  • @take9336
    @take9336 Před 11 měsíci

    ❤E/R hulune begze wube adirgo sare now ayidlem yemilw Abeti yegze E/R yemisarbte give Amene

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Před 11 měsíci

    ዋዉ ዘመንህ ይባረክ ወድሜ ጥልየ

  • @jerryberta7241
    @jerryberta7241 Před 10 měsíci

    ተባረክ
    እጥፍ ይጨምርልህ

  • @YedlYedl
    @YedlYedl Před 11 měsíci

    አሜነነ አሜን አሜን

  • @user-ij5tf5nz4w
    @user-ij5tf5nz4w Před 5 měsíci

    🫶🫶🫶🫶🫶

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 10 měsíci

    የአግዚአብሔር በ ብዙ ይባርክህ

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 11 měsíci

    አሜን,,!

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před 10 měsíci

    Amen be mengstu honge getan sakebrew yane ekebralew sle medr guday hulu kentu ye kentu kentu nw

  • @user-tp4eo7by6d
    @user-tp4eo7by6d Před 11 měsíci

    Uuuufffe siwod... Kibarlgn

  • @EstifanosHagos-ic1wf
    @EstifanosHagos-ic1wf Před 11 měsíci

    Des yemetel yegezabehair sew ...yant sebeket des yelegnal tebarek telai

  • @user-rt8hs4ro3r
    @user-rt8hs4ro3r Před 10 měsíci

    Tabarki 🙏🙏🙏🙏

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před 11 měsíci +1

    God bless you brother, you are already blessed

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 11 měsíci

    Amen Amen 🙏

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 11 měsíci

    Amen Amen yabate beruk leberket hune

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před 11 měsíci

    Amen amen hallelujah thank you jesus

  • @lilykasahun8014
    @lilykasahun8014 Před 11 měsíci

    Tebarke

  • @user-th7uz6qx1d
    @user-th7uz6qx1d Před 11 měsíci

    Amem amem

  • @user-yz9gt7xm8m
    @user-yz9gt7xm8m Před 10 měsíci

    Zemnke ybarke ybrke bebye lahune❤❤❤❤

  • @simurweldat9560
    @simurweldat9560 Před 11 měsíci

    Amennnn namaste 🙏

  • @VPS277
    @VPS277 Před 11 měsíci

    God bless you more and more

  • @kiibu1
    @kiibu1 Před 11 měsíci

    May God bless U

  • @yosephW3993
    @yosephW3993 Před 11 měsíci

    Befeterachu amlak lileminachu kinchibchu yikrna muluwn likekut kalhone demo tewut beka please,
    Keyikrta gar

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 11 měsíci

    Amennnn geta yibarek tiliye tebarek begna zemen.geta aniten.sileseten edilegnoch nen simu yibarek aba ameseginihalehu🙏🙏🙏 tiliye tebarek betifu we love you❤❤❤❤

  • @user-xs1gv8qo3z
    @user-xs1gv8qo3z Před 11 měsíci

    ክብር ይሁንለት የታረደው በግ ይሁን።ጥሌ ብሩክ ነህ❤

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 9 měsíci

    ለምን ነገሩን እንደምታከብደው አላውቅም:: ወንጌል እኮ የተሰበከው ለመይማንና ላልተማሩ ነው:: እንዲያው አገልጋዮች ለራሳቸው relevance lመስጠት ሰለሚፈልጉ የእግዚአብሀር ቃል ክብድ ታደርጉታላችሁ:: መሰበክ የሚያስፈልገው አዲሰ ኪዳንን መሆን ያለበት ብሉይ ኪዳን የሚፈለገው ለreference ነው::
    ሌላው ራስህን ነቢይ ብለሀ😊ህ መጥራት አይቻልህም ምክንያቱም ነቢይ title አይደለም ደግሞ ነቢይነት ለግለ
    ል ሳይሆን ደሚሰጠው ለቤተ ክርሰቲያን ሰለሆነ ለቤተ ክርሰቲያን የተሰጠን ስጦታ ለአንተ እንደተሰጠ አድር ገህ የግልህን ስጦታ ማድረግ ትክክል አይደለም::
    እኛ የሚያሰፈልገን ወንጌልን ስንሰብክ ትኩረት የሚያሰፈልገው የምንሰብከው በአሁኑ ጊዜ application ላይ እንጂ ሰለወንጌል ምን ማለት በጥንት ጊዜ ሰለነበረው ሳይሆን በአሁኑ ዘመን ለእኛ ህይወት እንዴት እንኑርበት መሆን አለበት:: ዛሬ ለክርሰታያኑ በዚህ ዘመን ማወቅና እንዴት መኖር እንዳለብን ነው ማ😊ወቅ ያለብን::
    በዚህ ዘመን የትም ቦታ አለ ይባላል እንጂ አንድም አገልጋይ የሚታይ የሚሰማ ፈውሰ ወይም ልዩ መገለጥ ፀጋ ያለ😊ው አንድም አገልጋይ የሐም ግን አንዱ ቤተክርሰቲያን አገልጋይ ሲያገለግል ከዚህ በፊት ሌላ ቦታ ተአምር በእሱ ተደረገ ይባላል እንጂ አሁን በሚያገለግልበት ተአምር የለም:: ምእመኑን ለማጉአጋት ካልሆነ ፈውስ የለም ለምን ብንል በህይወት በተግባር ክርሰትናን የሚኖር አገልጋይ ሰለሌለ:: እንደሀዋርዮቶች ጊዜ መሰዋእት የሚከፍል ሳይሆን አገልጋይ ለእሱ ነው ቤተ ክርሰቲያን ምእመናን የሚከፍሉት:: አገልጋዮች ከምእመናን እጅግ የተንደላቀቀ ህይወት ህይወት የሌለው ቃል እየሰበኩ ያግበሰብሳሉ ሀብት ሰለሆነም ጌታ አይሰራም ከእነሱ ጋር እሱ ከሌለ ተአምር የሐም:: ይልቁኑ ክርሰቲያኖች ራሳችንን በሽንገላ ቃል ከምንመዘበር ራሳችን የወንጌሉን ቃል በህይወታችን እንኑረው ያን ጊዜ ጌታን በግል እናገኘዋለን ቱሪስት ቢዝነሰ አገልጋዮች አሜሪካና አውሮፖ ቃሉ እንደማነቃቂያ ሰብከው ዶላራቸውን ጭነው ይመለሱ አለበለዚያም እዚያም ቀርተው ኑሮአቸውን ይኑሩ:: አንድ አገልጋይ አሜሪካ መጥቶ ኮንፍረንስ አምስት በትንሹ ቦታ ቢያገለግል አንዱ ቤተ ክርሰቲያን ከ3000 እሰከ 5000 ዶላር ይከፍላቸዋል ማለት በአንድ ዙር የአሜሪካ ትሪፕ ከ$15000 እስከ $25000 ዶላር ታክስ ሳይከፍል ይዞ ይመለሳል :: ሰለዚህ መኪና ጥሩ ቪላ ዘጋ ማለት ነው:; የሚያገለግላቸው ምንም የሌላቸውን አይረዳም አያቁዋቁም :: እያንዳንዱ አገልጋይ በአመት ሁለቴ አሜሪካ መጥቶ ቢያገለግል አንዳንዶች በየሁለት ወሩም ይመጣሉ የሚያገኙትን ሲታሰብ የትየለሌ ነው:: ዶላሩን ይውሰዱ ግን ያላያቱንና ያላደረጉትን በሀሰት አይንገሩን ይመቻቸው ግን እምነታችንን አያጥፉብን:: ተስፋ ቆረጥን በጌታ እነሱ ያሉን ቃል ፍሬው ሳይኖረው ሲቀር ::

  • @user-ij5tf5nz4w
    @user-ij5tf5nz4w Před 5 měsíci

    🫶🫶🫶🫶🫶