"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 05. 2019
  • የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #Tilahun_Tsegaye #Preaching #ecbcsb
  • Hudba

Komentáře • 83

  • @user-iq3fn3cz7c
    @user-iq3fn3cz7c Před 20 dny

    ኢች ሙቱለት ❤️🥰 የሚለው ቃል የሕይውታችን መርህ ቃል ነው 🥰🙏🏼 አሜንንን

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Před 11 měsíci +7

    ምናለ ሁሉም እንደዚህ እየሱስን ብቻ ቢተርክ ብሩክ ነህ የጌታ ባሪያ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv9ml1sw4q
    @user-kv9ml1sw4q Před 7 měsíci +3

    Eyesusin wededikut❤❤

  • @nathanzerfu9508
    @nathanzerfu9508 Před 2 měsíci +1

    ምን አይነት መገለጥ ነው ጌታ ሆይ እግዚአብሔር የሰጠክ ፓሰተሪዪ ጌታ ከዚህ በላይ መገለጡን ያብዛል ለእኛም የእርሱን ማንነት ይግለጥልን አሜን
    🤲

  • @user-rr9ur2xp1j
    @user-rr9ur2xp1j Před 2 měsíci

    Amen amen amen 🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety +5

    አስማተኛ አምላክ የለንም የሚለው ገላጭ ነው ብሩክ ሁን ተመችቶኛል እንጨት በደመና አላሰራም ትክክል እንደ ልጅ ነበር ይታዘዝ የነበረው

  • @LeulMuluneh
    @LeulMuluneh Před 2 lety +8

    ኢየሱስ የማይጠገብ የማይሰለች ኢየሱስ።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem +2

    በቃ ከዚህ በላይ ምን ወንጌል አለ ልቤ ረሰረሰ እኮ ብርክ በል ነብይ ጥሌ🥰🥰🥰

  • @hanaabraham8847
    @hanaabraham8847 Před 2 měsíci

    Amen🎉🎉🎉🎉

  • @eyobetoga9553
    @eyobetoga9553 Před 2 měsíci +1

    Death couldn't hold you back , you're the risen king ......Jesus Christ......

  • @user-zq9td3vm8r
    @user-zq9td3vm8r Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Fekadu10Q
    @Fekadu10Q Před 2 měsíci

    God reveal his word more ,i am blessed so.........

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 Před 2 lety +3

    ዉይ ዉይ ዉይ አንተ ሰው ጌታዬን አስናፈቀኝ ተባረክ ምን እላለሁ ሌላ

  • @betiabebe6404
    @betiabebe6404 Před rokem +1

    አንተ ትለያለክ በእውነት ጌታ ይባርክህ

  • @bettyk215
    @bettyk215 Před 4 lety +19

    ለዘለዓለም የሚያዋጣን እውነት ወደ ቃሉ መመለስ ወደ እየሱስ መመለስ እየሱስን ማወቅ እየሱስን መስማት እየሱስን መብላት እየሱስን መጠጣት ወይ እየሱስ የዘለአለም ሕይወት የአብ የመጨረሻ ሰጦታ በውነት እየሱስ አትጠገብም ክብር ለዘለአለም ለስምህ ይሁን።

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před rokem +1

    ምን ህይወት አለ ከሱ ሌላ ክብር ይሁን

  • @kuamekuku9767
    @kuamekuku9767 Před 8 měsíci +1

    Tebarek

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Před 5 měsíci +1

    Thank you for the best preaching ❤👍🌍🌹✝️✝️✝️🇪🇹❤️🌹

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +3

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @sebliamare4828
    @sebliamare4828 Před rokem +1

    Amen ke eyesus wechi meleket yelenem 🙏🙏

  • @maniti139
    @maniti139 Před 4 měsíci

    አሜንን አሜንን አሜንን ዋው ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ነብስን የሚፈውስ ወደ ጌታ ሚወስድ ስብከት አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ በብዙ ፀጋ ❤❤❤❤ ነብይ ጥሌ ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbenti8343
    @kidistbenti8343 Před 4 lety +5

    እየሱስ ይበቃል ! May God bless u more 😇

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem +2

    ኢየሱስን ተረከው!!!!!! Thank you Jesus for the wisdom, knowledge and understanding you gave your son Tilahun 🙏

  • @mihrettesfay9992
    @mihrettesfay9992 Před 5 lety +3

    መገለጥ ይጨምርልህ ወንድም አንተ ቡሩክ ነህ

  • @chernetdina1783
    @chernetdina1783 Před 5 měsíci

    በእውነት ነብይ ጥላሁን ተባረክ ስብከትሀ ሁሉ እየሱስ

  • @elnatanadisie2196
    @elnatanadisie2196 Před 4 lety +7

    Be blessed!! We are lucky to have you in our times. Praise God!!

  • @user-us7sd5wl6y
    @user-us7sd5wl6y Před 5 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን Tebareki ❤

  • @lemlemhaile7168
    @lemlemhaile7168 Před 4 lety +2

    አሜን ተባርክ ቃሉ ህይውት ነው ከዚህ በላይ ይጨምርልህ በጣም ተባርኪበታለው።።።።።።።

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Před 2 lety +1

    ♥️♥️🙏🏻እየሱስ በቃ

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo2593 Před 2 lety +2

    Wowwwww amazing 👏 😍 🙌 ❤️ ❤️ ❤️

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem

    Geta semu yebark lijochun hule yemekiral. Wendimachen tebark

  • @meseratjaleta6940
    @meseratjaleta6940 Před rokem

    Waaqaayyoo sii haa ebbisuu Rajii Tilahun lalabaa kee anni tasaa hin qufuu bayyeen jaladhaa lalabaa attii lalabduu uttuu guyyaa hunduma dhagefadhee nattii tollaa uffee dhugaa ebbifamii. ❤❤❤

  • @betygashaye1141
    @betygashaye1141 Před 5 měsíci

    ተባርከህ ቅር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ተባርክ

  • @wegagen934
    @wegagen934 Před rokem

    Xelye bexam bexam tebarelgne

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 Před 4 lety +1

    Amen

  • @Throughmycameraeyes
    @Throughmycameraeyes Před 4 lety +2

    May the Lordbells you and all of Your Family in Jesus Christ name.bless

  • @cynthacyntha9607
    @cynthacyntha9607 Před rokem +1

    ትባረክ ይባዝልክህ 🙏🏼

  • @user-ce2gw2qe7s
    @user-ce2gw2qe7s Před 4 lety +2

    WOW amazing!
    God bless you🙌🙌🙌❤
    #JESUS😢

  • @belovedtube6802
    @belovedtube6802 Před 2 lety

    nebse resereseche beqalu tsega yabezaleh tile

  • @genettekele6992
    @genettekele6992 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 Před rokem

    አሜንንንን

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Před rokem

    Amennn

  • @makdasgetathew6669
    @makdasgetathew6669 Před 3 lety

    አሜንንን ሰማይ ነው ፈታ ብለን የምንኖረው

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před rokem

    Amen amen amen eyesus geta new!!!!

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 Před 6 měsíci +1

    ፐፐፐፐፐ ወንድሜ ያባቴ የእየሱስ ስም ሱስ ሆኖብሀል ብርርርርርክ በልልኝ ለኔም ስሙ ሱሴነዉ እየሱሴ 😌✝️ አሁንም ነገም ለዘለአለምም እየሱስ ጌታነዉ ተባረክ አይወሰድብሕ 🙏✝️ በርታ

  • @EshetuBekele-fs8ce
    @EshetuBekele-fs8ce Před rokem

    Mon of god god beles you

  • @belyubalcha2871
    @belyubalcha2871 Před rokem

    Selam lant demtsh betam aysemam holgeze please 🎤 astegaw and voice kef adregew ❤thank you G B U

  • @samuelsolomon9314
    @samuelsolomon9314 Před 11 měsíci

    Amennnnnnnnnnn
    Tebarek wandme❤❤❤

  • @belayzeleke9473
    @belayzeleke9473 Před 4 lety

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus kabaki balaynew kiber lazelalam yehunilat ameeen prophet geta tsagawun yabizale bakalu bezu tamarekugni

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před rokem

    BE BLESSED TELE

  • @simegnmoges6279
    @simegnmoges6279 Před 4 lety

    Tebrk

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 Před 4 lety +5

    Stay blessed my dear.
    There is so much deep in you that one can learn and grow from.

  • @sisaybekele7870
    @sisaybekele7870 Před 4 lety +2

    WWW! I'm blessed what an amyzing teaching.....

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 4 lety +1

    Amen what a truth

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Před 2 lety

    Ye Eyesusin mot ina tinsaewun alemamen lemin mot indemiasketil zare gebagn.

  • @selamselamline3522
    @selamselamline3522 Před 3 lety

    አሜን ተባርክ አሜን 💖✋✋✋🙏🙏

  • @samsunj7614
    @samsunj7614 Před 5 lety

    Tile egzabiher yibarki tihimirtochi betam new desi yemilew

  • @sintayeehudesalegn
    @sintayeehudesalegn Před 2 lety +1

    በአፈምውስጥ እንደማርጣፈጠ የሚለውቃል አግኝቶሐል

  • @tigisttadele4517
    @tigisttadele4517 Před 5 lety

    አሜን

  • @tigisttadele4517
    @tigisttadele4517 Před 5 lety

    ትክክል ነው

  • @semeon4christ694
    @semeon4christ694 Před 4 lety

    Bless you Brother Tilahun

  • @SebsibeHailu
    @SebsibeHailu Před rokem

    whet aprivilege to have oppotunities to teaching the living GOD GOD be blessed

  • @sisaybekele7870
    @sisaybekele7870 Před 4 lety

    Amen.....

    • @LakewAbebeAbebe
      @LakewAbebeAbebe Před 4 lety

      አሜን ይበቃኛል የሚል ትውልድ ይብዛ

  • @techcafe2094
    @techcafe2094 Před 5 lety

    God bless you tile 🙏 😇

  • @sisaynego625
    @sisaynego625 Před 3 měsíci

    I am addicted to Jesus🥰

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እየሱስ ሴል ኃአጥያቴ ሞታል እየሱስ እውነት አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክብር ይሁን 🙏አሜን አሜን አሜን

  • @Tizubma
    @Tizubma Před 4 měsíci

    Ahune yemitigegnubetin Aderasha bitasawekun?

  • @raharaha9506
    @raharaha9506 Před 4 lety

    Menewu eyyesus rasu kane behala nebey yemimeta ale alalem eyesus?

  • @raharaha9506
    @raharaha9506 Před 4 lety

    Nebiyu mehammeden sa wa ws nebiy malet lemen yekebdachuhal?

    • @ayanadiriba7390
      @ayanadiriba7390 Před 4 lety

      Hasetegna nebey selehonena ye 9 amet lej selageba

  • @raharaha9506
    @raharaha9506 Před 4 lety +1

    Kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk setazazinu 1 meliktegna 1de egzeyabeher tegachebbachihukoo

    • @user-ez8kb7uf7j
      @user-ez8kb7uf7j Před 2 měsíci

      Aye tesasethel fetari teyekew eresu yesetemreh.

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Před rokem +14

    በቃ ከዚህ በላይ ምን ወንጌል አለ ልቤ ረሰረሰ እኮ ብርክ በል ነብይ ጥሌ🥰🥰🥰

  • @selam2574
    @selam2574 Před rokem

    Amennnn

  • @asianpot3382
    @asianpot3382 Před 4 lety

    Amen

  • @Zoe-cp6qd
    @Zoe-cp6qd Před 5 lety

    Amen