ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
  • 196
  • 5 713 573
ከከባድ ሱስ ውስጥ ጌታ አወጣኝ || መጋቢ አለሙ ኡርጋ || pastor Alemu urga || Amharic testimony ecbcsb
በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
ከከባድ ሱስ ውስጥ ጌታ አወጣኝ || መጋቢ አለሙ ኡርጋ || pastor Alemu urga || Amharic testimony ecbcsb
#testimony #Amharictestimony #Ethiopian_amahric_videos #ecbcsb
zhlédnutí: 638

Video

ኢየሱስ || የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
zhlédnutí 3,4KPřed měsícem
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስል...
አልጠፋሁም || የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
zhlédnutí 1,8KPřed 2 měsíci
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስል...
[ክፍል 6] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| Tamrat Gebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 225Před 2 měsíci
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህ...
የምህረት ድጁ || ይሳኮር ንጉሱ || yisakor Nigusu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
zhlédnutí 1,4KPřed 2 měsíci
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ...
እናቴ የምላቸው ሴት ስለጌታ ነገሩኝ|| ወንድም ካፒቴን በሀ Capitan Beha Amharic testimony ecbcsb
zhlédnutí 258Před 2 měsíci
በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌ...
[ክፍል 5] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 181Před 2 měsíci
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህ...
መንፈሳዊ ብስለት | ከኤፍሬም ሰሎሞን ጋር | ሀብቴነህ ኡርጌሳ | መጽሐፍ ምን ይላል ? Ethiopian Amharic Protestant Podcast 2024
zhlédnutí 213Před 2 měsíci
በዛሬው "መጽሐፍ ምን ይላል በሚለው የፖድ ካስት ውይይታችን ላይ " መንፈሳዊ ብስለት " በሚል ሃሳብ እንወያያለን እንዲከታተሉን እና የእርሶንም ሃሳብ በኮመንት መስጫው ላይ እንዲያጋሩን እንጠይቃለን! እናመሰግናለን! በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ ...
በእናቴ የአእምሮ ህመም ጌታን አገኘው || መጋቢ ገዛኸኝ አየለ Pastor_gezahegn_ayele Amharic testimony ecbcsb
zhlédnutí 245Před 2 měsíci
ሰላም ውድ የቻናላችን ተመልካቾች "ምስክሮቹ" የሚለውን አዲስ ፕሮግራም ወደ እናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ሲሆን በዚህም ፕሮግራም ላይ በኣብዛኛው ጊዜ በቤተ፟ክርስቲያን ውስጥ ጊዜያቸውን ሰተው የሚያገለግሉ ሰዎች የህይወት ምስክርነት ይተላለፋል፡፡ በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ...
[ክፍል 4] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 247Před 2 měsíci
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህ...
አምልኮ እና አምላኪው | ከአረጋኸኝ ጋር | ሀብቴነህ ኡርጌሳ | መጽሐፍ ምን ይላል ? Ethiopian Amharic Protestant Podcast 2024
zhlédnutí 479Před 2 měsíci
በዛሬው "መጽሐፍ ምን ይላል በሚለው የፖድ ካስት ውይይታችን ላይ " የአምልኮ ትርጉም? ለምንድን ነው የምናመልከው? " የሚል ሃሳብ እናነሳለን እንዲከታተሉን እና የእርሶንም ሃሳብ በኮመንት መስጫው ላይ እንዲያጋሩን እንጠይቃለን! እናመሰግናለን! በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ...
[ክፍል 3] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 270Před 2 měsíci
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህ...
ልጆችን መምራት | ከበረከት ብርሃኑ ጋር | ሀብቴነህ ኡርጌሳ | መጽሐፍ ምን ይላል ? Ethiopian Amharic Protestant Podcast 2024
zhlédnutí 495Před 3 měsíci
በዛሬው "መጽሐፍ ምን ይላል በሚለው የፖድ ካስት ውይይታችን ላይ " ልጆችን እንዴት በእግዚአብሄር ቃል እንምራ ? የልጆች አስተዳደግ! የሰንበት ትምህርት ለልጆች " የሚል ሃሳብ እናነሳለን እንዲከታተሉን እና የእርሶንም ሃሳብ በኮመንት መስጫው ላይ እንዲያጋሩን እንጠይቃለን! እናመሰግናለን! በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአም...
የቋንቋ አፈጣጠር | ከጽናትበጌታ አብነት ጋር | ሀብቴነህ ኡርጌሳ | መጽሐፍ ምን ይላል ? Ethiopian Amharic Protestant Podcast 2024
zhlédnutí 496Před 3 měsíci
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን "መጽሐፍ ምን ይላል" የሚል አዲስ ፖድ ካስት በቤተ-ክርስቲያናችን CZcams Channel ላይ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው:: ከዚህ በኋላ በቋሚነት የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት እና በቅዱስ ቃሉ እይታ ምን ይመስላል የሚለውን ወደ እናንተ የምናደርስ መሆኑን በታላቅ ትህትና እንገልጻለን:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:...
የተከፈተ በር ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Prophate Tilahun Tsegaye
zhlédnutí 42KPřed 3 měsíci
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህ...
ስምህ ቅዱስ ነው|| ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
zhlédnutí 626Před 3 měsíci
ስምህ ቅዱስ ነው|| ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
[ክፍል 2] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 299Před 3 měsíci
[ክፍል 2] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
ጌታዬ ባንተ ሰው || አገኘው ይደግ || Agegnehu Yideg || Ethiopian Amharic Live Worship Mezmure
zhlédnutí 27KPřed 7 měsíci
ጌታዬ ባንተ ሰው || አገኘው ይደግ || Agegnehu Yideg || Ethiopian Amharic Live Worship Mezmure
[ክፍል 1] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 1,1KPřed 8 měsíci
[ክፍል 1] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
ታድያለው|| አገኘው ይደግ || Agegnehu Yideg || Ethiopian Amharic Live Worship Mezmure
zhlédnutí 1,7KPřed 8 měsíci
ታድያለው|| አገኘው ይደግ || Agegnehu Yideg || Ethiopian Amharic Live Worship Mezmure
መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
zhlédnutí 203KPřed 9 měsíci
መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
የሀይል በትር || አገልጋይ ኤርሚያስ ግሌ || Ethiopian Amharic Preaching || Ethiopian Amharic Teaching 2022
zhlédnutí 786Před 11 měsíci
የሀይል በትር || አገልጋይ ኤርሚያስ ግሌ || Ethiopian Amharic Preaching || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#part_3 እግዚአብሔርን ማወቅ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
zhlédnutí 128KPřed 11 měsíci
#part_3 እግዚአብሔርን ማወቅ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
መታደስ || አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre |Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 1,9KPřed rokem
መታደስ || አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre |Ethiopian Amharic Teaching 2023
ጋሽ በቀለ ወ/ኪዳን || አጭር የምክር ቃል || gash Bekele W/kidan || Ethiopian Amharic Preaching
zhlédnutí 3,1KPřed rokem
ጋሽ በቀለ ወ/ኪዳን || አጭር የምክር ቃል || gash Bekele W/kidan || Ethiopian Amharic Preaching
ሀያል ነህ || ዘማሪ ይስሃቅ ሰድቅ || Yisak Sedik || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure
zhlédnutí 6KPřed rokem
ሀያል ነህ || ዘማሪ ይስሃቅ ሰድቅ || Yisak Sedik || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure
የመጨረሻው ጨለማ || አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre |Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 1,4KPřed rokem
የመጨረሻው ጨለማ || አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre |Ethiopian Amharic Teaching 2023
#part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching 2022
zhlédnutí 115KPřed rokem
#part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching 2022
የእግዚአብሔር ክብር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre |Ethiopian Amharic Teaching 2023
zhlédnutí 3,2KPřed rokem
የእግዚአብሔር ክብር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre |Ethiopian Amharic Teaching 2023
#part_1 የኋለኛው ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
zhlédnutí 116KPřed rokem
#part_1 የኋለኛው ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

Komentáře

  • @FeviTarekegn-i6x
    @FeviTarekegn-i6x Před 23 hodinami

    ዘመንህ ይባረክ

  • @FeviTarekegn-i6x
    @FeviTarekegn-i6x Před 23 hodinami

    ተባረክ

  • @user-pl7zc6ni4d
    @user-pl7zc6ni4d Před dnem

    ዋው ❤❤❤❤❤ብሩክ ሰው ተበረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 Před dnem

    Please go apart from fun

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 dny

    ዋው ቄስ ትግስቱ ፣አስተምሮቱ እጅግ፣በህትትናበትግስት ሲያስተምሩ፣እንደብቼኮሌት ፣እየጣፋጠህ ነው ይትከተለው እግዚአብሔር ይባርክህ ሻሎም። ሻሎም❤❤

  • @robi4895
    @robi4895 Před 4 dny

    ያለ መንፈስ ቅዱስ ክርስትና እውቀት ብቻ ነው

  • @spirtualsongtube9294

    Geta be atekebu komo aberetagn Ayzohi Ayzohi Ayzohi

  • @yosephgebeyaw9621
    @yosephgebeyaw9621 Před 4 dny

    Amen Amen

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe Před 8 dny

    😢😢😢😢😢😢😢አሜን ተባረክ

  • @SabaSiferaw-ld1ip
    @SabaSiferaw-ld1ip Před 9 dny

    God bless you and your family.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 12 dny

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2016 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና ተናግሯልና ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! አደራ!! ለብዙ ቤ/ክ. ህዝብና አገልጋዮች አደርሱልኝ እያልኩኝ በጌታ ስም እጠይቃለሁ!! ተባረኩ! ማዘር ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ህዝ. 3: 4-10) አስተውሉ!!!!

  • @user-bf4zw8ef4t
    @user-bf4zw8ef4t Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawittamratamra
    @dawittamratamra Před 14 dny

    Please family this challan sabiscrayib Duy🎉

  • @cherenet-bq7qb
    @cherenet-bq7qb Před 14 dny

    my encounter 😭😭😭😭😭

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz Před 15 dny

    Amen amen amen 😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼👏🏿👏🏿🙌🏿🙌🏿🙏🏿🥰🥰🥰🥰💕💕

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz Před 15 dny

    Amen amen amen❤❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 16 dny

    Wow be maebele weste be wejebe weste GATA yemelekale

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Před 17 dny

    😢ተባረክ

  • @user-zq9td3vm8r
    @user-zq9td3vm8r Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @robeltemechache3933
    @robeltemechache3933 Před 18 dny

    በጌታ በኢየሱስ ስም የሚመጣው ጎርፍ እንዳይወስድህ ፀለይኩ በኢየሱስ ስም አምልጥ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @AynalemDegefa
    @AynalemDegefa Před 19 dny

    Ayenalmdegefa

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 Před 20 dny

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 Před 20 dny

    አዎ የእግዛብሔር ፍቅር አይለወጥም እሱ ያው ስለሆነ አመሰግናለው ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-iq3fn3cz7c
    @user-iq3fn3cz7c Před 20 dny

    ኢች ሙቱለት ❤️🥰 የሚለው ቃል የሕይውታችን መርህ ቃል ነው 🥰🙏🏼 አሜንንን

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 22 dny

    አሜን። ጥሌ ተባረክልኝ

  • @MangeeGuye
    @MangeeGuye Před 24 dny

    Ameneee ameneee❤❤

  • @alemmekonnen2292
    @alemmekonnen2292 Před 25 dny

    ካፒቴን ጌታ ይባርክህ ሳሪስ ወንድማማች በርቱ

  • @SofaA-kz7mb
    @SofaA-kz7mb Před 25 dny

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem

    ተባረክ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před měsícem

    በሰለሞን ቤተመቅደስ መታደስ ቀያዮቹ ጊደሮች ሰባት ወይም ዘጠኝ አለበለዚያም አስራ ሁለት በነዚህ ቁጥር ስለት ለመስዋእትነት የደም ቃል ኪዳን ለኃጢአት ሲቀርቡ ሐሰተኛው መሲህ በቤተመቅደስ በእስራኤል ላይ እኔ ነኝ ኢየሱስ ይላቸዋል አያሳዝኑም እነሱም አሁን በገአዱ እየተዋጉ የጦራቸው ድል መንሾ ጠላት ያደተጉት አሁን ላይ በትክክል የእስራኤል ጠላት ሆነው ታጥቀው እየተነሱ እየወደቁ የሚዋጓቸው ጠላቶቻቸው ናቸው በድራማቲክ መልክ የጊደሮቹን ደምም እየተቃወሙ በጎን የደሙ አድናቂ መሲ ሆነው በሃሰት በሰለሞን ቤተመቅደስ የሚነግሰው ሃሰተኛው መሲህ ከሃማስ ወገብ ነው በጦር ይቀርና በፍቅር ሊነግስ እስራኤልን ለመግዛት የሚነግሰው እስካሁን የሰቀሉት ኢየሱስ ለነሱ ተራ ነው እንጅ በእኔ ውስጥም ሆኖ የሚያግዛቸው ያ ኢየሱስ ነው እነሱ በጦር ድል የነሱት ጠላት በፍቅር ይነግስባቸዋል ሲነቁበት የርኩሱን መሲህ ከተቀደሰው ስፍራ ለማጥፋት እንደ አሁኑ ይታትራሉ አየህ ያኔ ነው አልፋና ኦሜጋ ያለና የሚኖር ለዘላለም የሚኖር ፊት የመጣ የሄደ ዳግም በእስራኤል ከተማ በእስራኤል ጠላቶችና በአለም ላይ ለፍፃሜ ሊፈርድ ኢየሱስ ይመጣል እስራኤልን በምንም አይነት መልኩ በምታፈርጋቸው ድርጊቶች አልቃወምም ፀጋ ና መንፈስ የአጥንትም ነው የኤሳው አጥንት በድን ቀስቃሽ ስለነበር 😊

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před měsícem

    ፓስተር ጥላሁን ላውራህ ግብዝ ክርስቲያን እስራኤላዊያንን የኢየሱስ ሰቃዮች ናቸው ይሉታል እነርሱ ባይሰቅሉት እኛን የዘላለም ሞት ቡዳ ሰይጣን በልቶን ነበር እነርሱ ሰቅለው ለኛ ድህነት ባለውለታ ሆኑን እንዲህም ይላሉ አይሁዳዊያን ኢየሱስን አያምኑትም አያውቁትም ይላሉ እነርሱ አውቀውት አለማመናቸው እኛን አዋቂ አማኝ የእነርሱ ወዳጅ ባለ ውለታን አክባሪ አደረገን እንጅ ምን ጎዳን በእስራኤል ውስጥ እኛ አለን በእኛ ውስጥ አይሁድ አለ ከኢየሱስ ዘላለማዊነት መድኃኒት የተነሳ እስራኤላውያን የማንም ጠላት አይደሉ የአለም ሁሉ ክርስቲያን ባለ ውለታ ወዳጅ እንጅ የክርስትናን ሀሁ የቆጠርንባቸው ከዘፍጥረት ጀምሮ የቁጣ ልጆች ሳለን ከዘላለም ሞት በዳ ሰይጣን አፍ ጋህነም የዳነው አይሁድ በቆረሰልን ቅዱስ የኃጢአት ሁሉ ስርኤት የኢየሱስ ስጋና ደም ነበር እንዴ እስራኤል የነብስም የስጋም ደዌ ቡዳ መድኃኒት አዋቂ ምድር ናት በጥበቧ አለም ተደነቀ ሲደነቅም ኖረ በደደቦች ድድብና እስራኤልም ጥላሸት አትቀባም !!!! ከአብረሃም ልጅ ከይሳቅ እስከ ንጉስ ዳዊት እስከ ጠቡቡ ሰለሞንና ከሰለሞን በሚበልጥ ኢየሱስ ሃሌሉያ አይምሰላቹ የእስራኤል ተከሻ ከባድ ግሎሪ ተሸካሚ ነው እነዛ ቀያዮቹ ጊደሮች የሚያጨላጭሉት የኢየሱስን ደም ዳግመኛ መምጣት ነፀብራቅ ነው አትቃወሟቸው የፈለጉትን ያድርጉ የኢየሱስ መገኛ ምድር ስለሆነ የትንቢቱ ጭላንጭል በዚያ ያንፀዋርቃል የሰለሞን መቅደስ ዳግም መሰራት የጌታችን የኢየሱስ መምጣትን አመልካች ነው የጊደሮቹ ደም የንፁህ ደሙን ቤዛነት ከጎልጎታ እስከ ቤተመቅደስ መድረክ መጋረጃ ድረስ ያመለክታል. ያን የቀይ ጊደሮች ደም የሚፀየፍ አውሬ ከበስተ ግራ ብቅ ይላል እኛ ከቢሉይ ኪዳን እስከ አዲስ ኪዳን የኢሱስ ደም ምፃት ድረስ እስከ ቤዛነቱ ድረስ ተቀብለን በእምነት የኖርነው ነው ዳግም ያ መልክ በእስራኤል ሲፀዋረቅ የሐሰተኛው መሲህ ብቅ ማለት እውነተኛውን የኢየሱስ ምፃት ነፀብራቅ የሚያፋጥን ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አይሁድን ጠልተህ ኢየሱስን ልትወድ አትችልም አይሁድ ውስጥ ኢየሱስ አለ ባያውቁትም አስተዋውቀውናል በኢየሱስ ውስጥ አይሁድ አለ ለኛ ባለውለታ መድኃኒተኞች ሆነውናል ለዛም ነው በእስራኤል ፌስ አለም አለ በአለም ፌስ እስራኤል አለ አለም በጥላቻ እስራኤል በፍቅር ቻው መዝገቡ ተዘግቷል 😊

  • @user-pi7ge5zm9g
    @user-pi7ge5zm9g Před měsícem

    Yezelealem ambaye new wede keelf yetemert new yehiwot kalw yalew

  • @user-zr7kl7gn6w
    @user-zr7kl7gn6w Před měsícem

    Tabaraki Tilihee ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 Před měsícem

    ቃል ያደርሳል❤❤❤❤❤❤

  • @berekettilahun874
    @berekettilahun874 Před měsícem

    Amen

  • @askaleasmelash9073
    @askaleasmelash9073 Před měsícem

    ተባረክ ልፓስተርዬ ተባረክ አንተ ለትውልድ አባት ነህ ቀሪው።ዘመን ይባረክ።

  • @rashaibrahim8647
    @rashaibrahim8647 Před měsícem

    አሜንን አሜንን 📖📖🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲❤❤❤❤❤ተበረክ በየሱሰ ሰም

  • @woldehailemariam3829
    @woldehailemariam3829 Před měsícem

    እውነትም ጋሼ ናቸው።ይህም ሞገስ አይወሰድባቸው።

  • @woldehailemariam3829
    @woldehailemariam3829 Před měsícem

    እውነትም ጋሼ ናቸው።ይህ ሞገስ አይወሰድባቸው።

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před měsícem

    Amen!!! Tebareku ❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bu2sg6im3w
    @user-bu2sg6im3w Před měsícem

    አመን አመን አመን አመን አመን አመን አንተ ማወቅ ይሁንልኝ ወደ አንተ ተጠግቺያለው ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ሰለድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን❤❤❤

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 Před měsícem

    Wow!! Kkkkkkkkkkk Amen Amen Amen!! 🥰🥰🥰

  • @Magy-ko5fc
    @Magy-ko5fc Před měsícem

    ተባረከ

  • @user-jm3ru4do3u
    @user-jm3ru4do3u Před měsícem

    ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚያም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ዘመን ይባርክልን 📖🤲📖🤲📖😭🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rutemulugeta3004
    @rutemulugeta3004 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @XzxzZxzx-ep5zw
    @XzxzZxzx-ep5zw Před měsícem

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @Englishfunny5114
    @Englishfunny5114 Před měsícem

    Aman ❤❤❤❤

  • @woyneshetalemu328
    @woyneshetalemu328 Před měsícem

    God bless you!

  • @MesfinAyele-ww9vk
    @MesfinAyele-ww9vk Před měsícem

    7621