አመታዊ ኮንፈረንስ DAY 7 | "የተሰቀለው ክርስቶስ" | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | ጌጃ ቃ/ሕ ቤ/ክ | እሁድ ነሀሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም | Geja KHC
Vložit
- čas přidán 6. 09. 2023
- የጌጃ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን አመታዊ ኮንፈረንስ
DAY 7
"የተሰቀለው ክርስቶስ"
እሑድ ነሀሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም
ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
Geja Kale Hiwot Church Year conference
Sunday September 3, 2023
Prophet Tilahun Tsegaye
Addis Ababa,
Ethiopia
FOLLOW US
Facebook:
/ gejakhc
/ gejakalehiwo. .
/ gejakhcmedia
Telegram: t.me/gejachurch
#prophettilahuntsegaye #tilahuntsegaye #ነብይጥላሁንፀጋዬ #gejakhc #gejakalehiwot #gospelmusic #evangelical #ethiopia - Hudba
እህ እኔ ወደጌታ እንደመጣሁ ህልሙ ድምፁ። ፀሎቱ ትኩስ እንባ በጉንጮቸ ፍስስ ሲል ጌታን ማየቱ። አሁን እኮ ድርቅ ከማለቴ ሳልፀልይ እውላለሁ። እና ምን አስብ ነበረ እንደገና ጌታን ልቀበል ወይ እያልኩ አስባለሁ ለምን የድሮው ፀሎት ሁሉም ነገር ከኔ ተወሰደ እላለሁ ዛሬ መልስ አገኝሁ
Yen teyka neber temsgna zare malse agnchalo
Edamik kazi balyi yechimrlkii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤buruki naki bateki yebarki
እኔም በጣም ❤❤
ጻጋ ይብዛልኝ ❤️ልህልም
እስከ እለተ ሞትህ ድረስ ኢየሱስን እየተነጋርክ እንድትሞት ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ።ብሩክ ነህ ነብይ ጥሌ።
ጌታ የስብከት ጥበብ አቅም ስሰጥህ እንዲህ ነው ፣ ጌታ ለዘላላም የተባረካ ይሁን !
ጌታእየሱስይባርክህበጣምነው የምወድህ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ የቃሉመግለጥ ይጨመርልህ
ኢየሱስ ኢየሲስ የኔ ጌታ እንደው ምን እንሁንልህ ለዚህ ሁሉ ውለታህ ምንከፍልህ፤ የለንም!😭 #ለታረድክልን በግ #ባይመጥኑም😭 #ባይበቃህም #ብዙ ክብር🙏 #ምስጋና #አምልኮ 🙏 #ውዳሴ🙏 #እልልታ🙏 #ኦታ🙏 #ፉጨት🙏 #ለነገስታት ሁሉ! #ንጉስ #ለኢየሱስ ክርስቶስ #ብቻ🤲 #ይሁንለት!🤲🤲🤲🤲
#ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ #ብቻ ይሁንለት!🤲🤲😭😭
#ወልድ ያለው ህይወት አለው!🙌
#''እኛ ግን የተሰቀለው ክርሰቶስን እንሰብከዋለን''! 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
#ይህ ድምፅ #የጳውሎስ #ብቻ አይደለም #የቤተ - ክርስቲያን ነው! 🙌🙌🙌🙌
ይሄን video አይቼው ጨርሼ ነበር ለዛው ደግሜ ደጋግሜ፦ ነገር ግን አይቼዋለሁ ብዬ space full ሆነብኝ አልኩና ደለትኩት ፤ አሁን ይሄው ድጋሚ እያወረድኩት ነው! ''ኢየሱስ የማያልቅ እርዕስ የማይሰለች ዜና ነው'' ፦ #ከነብይ ጥሌ አንደበት ነበር የሰማሁት ይሄንን ቃል! #እውነታውን እኔም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ዛሬ ልመሰክርላችሁ ቅዱሳን!🤲😭 #እኛ ግን የተሰቀለው ክርስቶስን እንሰብከዋለን!። 🙌🙌🙌🙌 🙌🙌🙌
😢😢😢😢😢😢ኦ ኢየሱስ በምን ቋንቋ ልግለፅ እወድሃለሁ ስለሞትክልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንጌል ኢየሱስ ነዉ 😮😮😮
❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን
ጌታ ባርኮሃል ትምህርትህ ይገባኛል !!!!!!!!
ጥሌ ይህን ፀጋ ይዘህ አንተም አንደ ጳውሎስ ሩጫዬን ጨርሻለሁ የምትልበት ዘመን ያድርሰህ።
በነገር ሁሉ ጌታ ይባርክህ
ወንድሜ።መለኮታዊ ብሰለት
በዚህ በወጣትነትህ የሰጠህ
አምላክ ይባረክ።
እየሱስ❤
ጌታ ሆይ ስለዚህ ወንጌል አገልጋይ ስምህ ይባረክ🙏
ጌታ በፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
እውነት ነው ለመፀለይ መፀለይ ብቸኛው መንገድ ነው የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
ተባረኩ
ድንቅ መልክት ነው ተባረክ
እየሱስ ለሰው ልጆች የከፈለውን ዎጋ ማሰብ ይከብዳል እየሱስ ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤ ተባረክ ጥሌ
እወነት ዛሬ ብቻ ለአራተኛ ጌዜ እየሰማሁት ነው ምን እንደምልህ ቃል ያጥረኛል ለዘላለም ተባርከህ ቅር ዘመንህ ይለምል እንዴት መንፈስ የሚያረሰርስ መልእክት ብዙዎች ባንተ ይወለዱ ለቤተክርስቲያን በረከት ሆን ያገለገልክባቸው ቤተክርስቲያን ምልክት ትተህ ውጣ ውረሳቸው ስብከታቸው ወሬአቸው ቋንቋቸው መድረኮቻቸው ስብከታቸው ኢየሱስ ብቻ የማይሰለች ተነግሮ የማያልቅ ኢየሱስስስስስስ❤
ጌታይባርክ ❤❤❤❤
ኢየሱስ
አሜንአሜንአሜንአሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ፋሲካው ፋሲካ ሊያከብር አብሮ ሄደ 🙏🙏🤔🤔🤔🤔🤔🤔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen amen amen amen gaeya eysuss ybirki 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ትምህርትህይ ስወደው ተባረክ
ጥሌ ጌታ ይባርክህ🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🌹🌹🌹❗️
አሜንንንንንንንን ❤❤❤❤❤
ተባረክ
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
❤God bless you
Amen amen amen amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጌታ የሱስ ይባረክህ ጥሌ ❤❤❤❤❤
አሜን አፈቅርሃለው ኢየሱስ❤❤❤
ከማልኮስ የምንማረው አይደለም ታምር አይተህ ተደርጎልህ አትድንም!! ታምር ሰው አያድንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝
Tbireki gaeya zminken ybirki tilhun❤️❤️❤️❤️❤️ eysuss gaeya now
Amen
❤ወንድም ጥልዬ በእድሜ ልጄ የምትሆን ጌታ ከሁሉ በላቀ የቃሉን መገለጥና በማስተማር ትልቅ ሰለሆንክ ገታ በንተ በባሪያው ተጠቅሞ ስለሚናገን ክብሩን እሱ ይውሰድ አንተንም በብዙ ይባርክህ
Kbr ygebahalKbr ygebahal
Kbr ygebahalKbr ygebahal
Kbr ygebahalKbr ygebahal
Kbr ygebahalKbr ygebahal
Kbr ygebahalKbr ygebahal
GETTA YESUS yibarkih, yene wondim!!! Dink sibket new!!!
Tebareki ❤❤❤
wow amen more god blesd❤❤
AMEN❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ተባረክ ❤❤❤🎉
Tebarek Bebzu
Nby Tile
Amennnnnn
amen
"ሰው ሲበስል ይጠፋል፤ ሌላ ሚያሳየው ነገር ይበዛል!" ድንቅ መልእክት
Tebark eyesus yetay
Tebarek
Tsega yibzalh tebarey
የተባረክህ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ
Tebark tily
Maren getahoy
ጌታ አባቴ ክብር ላንተ ይሁንልህ ወድማችን ጌታ ይባርክህ
Tsag yibalk❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Eyesu kirstios. Gata new
Geta yebarki tebarek
Nabiye xilhune geta yebareki ene Ba kalu edatbrkugne hiwoteki hulu ba qali hyeli ferehma yehune aniteni ba Enateki ma tsane yafxara geta la zallme ytamsagana yehuneeeee
Haliaeluja aminiiiiiiiiiiiiii
አሜንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌
❤❤❤❤
ጌታ ይመስገን ተባረክ ወንድሜ
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN tabaraki wdee
❤❤❤❤tabarik
Really My Almighty God Bless You! Egna gin Yetesekelewun eyesebekin yekeberewun kirsitosin enagegnawalen!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ጥለ ጌታ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤
Baxami nawu yatabatakuti
Amen tberk👍👍🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ሳዉ 🥰ዘመን ይባረክ ❤️
አሜንንን አሜን አሜን ተቀብያለሁ ነብይ ጥላሁን ዘመንህ ይባርክህ
Tabaraki.
iyesus iyesus dikinew
Amen Amen yes we give you glory Jesus no word can express how much you love us thank you Jesus our savior 😢😢😢😢😢
JESUS
❤
amen 🥰🥰
yimigerem gize Neber Geta Yibarek
🙏🙏🥰🥰🥰👏
Amen amen amen
Geta ybarkih
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
Ameen Ameeennnn
አቤት መገለጥ ያሰደንቃል ነፋሰን የሜረሰርሰ ትምህርት ሰብከት✝️ዝማሬ እየሱሰ በየሱሰ በቻ ይህ በተለያየ ቆንቆ ቤተረጎም ብዙዋች ይለወጡበታል።
የጊታ ፀጋ ይብዛልህ የአበቴ ብሩክ ዘመንህ በክርስቶስ ይለቅ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen geta lezelaleme yebareke
Amen Amen Amen Eyesus eko Geta new❤❤❤❤
😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤Wuyyyyyy wuffffeeeee amennnn amennnnnn tebarek begeta tsega yibizalik
ጥሌ love❤😇
😢😢😢
ጌታ ኢየሱስ አገልግሎቱን ይባርክልህ ተባረክ በዝህ ዘመን ክርስቶስን የሚገልጥ ትውልድ ያብዛልን
Aneeeeeeen ameeeeeen yessss❤❤❤❤❤❤❤ geta yibarekiii yegezaber saw zamani yelalimii sagani yabizalhii ye abate birukii❤❤❤❤❤❤❤❤😂
It's day dream !!!
Ameeeennnnn ❤❤
Hallelujah Geta ybarkih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen ❤❤
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤
አሜን አሜን
Amen Amen geta eyesus tsega yabizalih ene tebarikebetalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen tebarek tiliye❤❤❤❤❤
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
አሜንአመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👉👉👉👉የ 8 ቀን ህጻን አየሁ ሳይሆን ስምኦንም አለ "አይኖቼ ለሰው ሁሉ የተዘጋጀ ድነት አየሁ አለ"" ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ !!! ዋውውውውውውውውውውውውውውው 70 አመት የጠበቀው እሱን ነው ጥሌ አንተ ስበክ በቃ !!! ለዘላለም የሚያቅፈኝን አቀፍኩት ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በዚህ ዘመን ከርስቶስን የሚሰብኩ ይብዙልን ለአንተ ፀጋና ሰላሙን ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤