25 | ምን እንድንሆን እግዚአብሔር ይፈልጋል | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 19 ፥ 45 - 48

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ክፍል 9 - የማስጠንቀቂይ ትምህርቶች - የህይወትህ የመጨረሻ ሰዐታት ዝግጅት
    25 | ምን እንድንሆን እግዚአብሔር ይፈልጋል | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 19 ፥ 45 - 48

Komentáře • 47

  • @KuyareMerga-cd4fh
    @KuyareMerga-cd4fh Před 4 měsíci +1

    .ቄሰ ተባረክ ፀጋወ እለት እለት ይጨመርል

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j Před 7 měsíci +2

    እጅግ በጣም የምወደው ቄስ በብዙ ተባረክ ❤❤❤

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 Před rokem +8

    መቼም ቄስ ትምህርት በጣም ልብን የሚናገር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před rokem +7

    ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ እርዳኝ እባክህ ቄስ ምን እላለሁ በእውነት ህይወቴ የተቀያረ የንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ ነው ጌታ እየሱሲ ይባረክ እወዳለሁ ከልብ❤❤❤❤😘😘😍😍🍇🍇🍇🍇

    • @chalakotola5955
      @chalakotola5955 Před rokem

      Yeliben hasab new yetenagerkew....❤

    • @eyerusalemtewodros2003
      @eyerusalemtewodros2003 Před rokem

      Now you have to be anointed to command disease and demonic force like paul (break through anointing)by prey and fasting and God bless you all ❤❤❤

  • @user-vk8ct7po3n
    @user-vk8ct7po3n Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ት/ት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 2 měsíci

    ለካህናቱ ሃናና ቀያፋ የተናገሩትን ከዚህ ዘመን ጋር ሳገናኘው በትክክል የዘመናችንን ካህናት ተብዬዎች ይገልጣቸዋል!!
    ሃና ያየው በግ ሰርቲፋይድ ያደረገው !! ክክክ ቄስ ዘመንዎት ይባረክ ደስ የሚል አቀራረብ, ውስጥ የሚቀር ትምህርት ዘሮት ይባረክልኝ እወዶታለሁ:: 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 11 měsíci

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-zy9zh9xx6x
    @user-zy9zh9xx6x Před 6 měsíci

  • @gorgetesfaye6417
    @gorgetesfaye6417 Před 7 měsíci

    ቄስ ጌታ ይባርክህ

  • @semharkuflu2627
    @semharkuflu2627 Před 6 měsíci

    Gadd bless you🙏🙏

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před rokem +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ያለምልምህ❤

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 11 měsíci

    Ewunet newu abet egzabher hoy mhret ybzal fewusen kes Getayesus abztoybarkh

  • @teklutaade-gb5nv
    @teklutaade-gb5nv Před 11 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ሕይወትህን አገልግሎትህን ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @hamamaassefa5691
    @hamamaassefa5691 Před 9 měsíci

    What a blessing!! May God bless you

  • @user-go1ew8zt2k
    @user-go1ew8zt2k Před 9 měsíci

    God.Bless. you

  • @user-go1ew8zt2k
    @user-go1ew8zt2k Před 9 měsíci

    God.Bless you

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před rokem +1

    የ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ አስተምሮህ ሁሌይባርካል ተባረክልን

  • @user-zj3qu6mp2i
    @user-zj3qu6mp2i Před rokem +1

    ቄስ በትምህርት በጣም ነው የምባረከው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @user-mp8vq6do4r
    @user-mp8vq6do4r Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርኮት ቄስ ሚሰብኳቸው ስብከቶች ሁሉ በጣም የሚገቡ እና በጣም የሚለውጡ ናቸው

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem +1

    Amen 🙏🙏🙏 geta Jesus Christus yrdan kbr hulu leegzeabher amlak yhun ameeeeeen GBU more and more

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 6 měsíci

    ቄስ I DON'T HAVE A WORD.U R BLESSED !!!!!!!!!!!!!!!

  • @kulanimelkamu4341
    @kulanimelkamu4341 Před rokem

    ተባረክ ቄሰ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ ።

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @user-zj3qu6mp2i
    @user-zj3qu6mp2i Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄስ ትምህርት ሕይወት ይለውጣል

  • @efremgetachew9311
    @efremgetachew9311 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስስ ውስጤ በእግዚአብሔር ቅናት ተሞላ

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 Před rokem

    Yetihteh menfesih..eko Egziyabher yebarkeh ❤

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem

    ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ሆይ ስም ይባርክ በዝ ቃል ሕይወቴ ታደሰች ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 ፓስቴር ቄስ ዘመን ይባርክ አገልግሉት ይባርክ 📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤💯

  • @user-it4sr6zi1m
    @user-it4sr6zi1m Před rokem

    ቄስ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ

  • @dashubulte
    @dashubulte Před 10 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @zeinaabera4961
    @zeinaabera4961 Před rokem

    Amen amen Amen amen Amen amen amen geta yebarki

  • @meronshitaw3741
    @meronshitaw3741 Před rokem

    Egzeabher abzto yebarkh qes tigstu

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Před rokem

    Ameeen
    Stay blessed
    My favourite🙏😇❤️

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před rokem

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን!!!
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @MarthaergadewMarthaergad-fu6gz

    በቃሉ ግልጠት እጅግ ተባርክያው እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 Před rokem

    Great

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před rokem

    ሰላም ቅዱሳን ለዚህ ለክርስቶስ ወንጌል ድረሱለትት በተሰጣችው ፀጋ እሾኩን ከቤተክርስትያን ላይ አራግፉት በየቸርቹ እንደ አማኑኤል ሆስቢታል አውቆ አበዶች ወይም እምነቱን ለማስጠላት የተላኩ የዲያብሎስ ቅጥረኞች እየጮኹ በተለይ አዳዲሶችን እንዲሰናከሉ እያደረጉ ስለሆነ በአፅንኦት እረፉ ይባሉ ዲያቆናቶች ይህንነገር ብትከታተሉ ❤ ይሄክለብ ይመስ መዝሙር ላይ ዝላዩም ሊታሰበት ይገባል የራስን የጭፈራ ስሜት መወጣት እንጂ ይህን እንኳን ለጌታ ይህ ለእኛም ለሀጢአተኞቹሰዎች ይሰቀጥጣልና እባካችው ዳንኪራው ይወገዝ ተባረኩ ::: ሌላው ሰዎችን ከኦርቶዶክስ ጋር የሚያቆራኛቸው ስርአት ነውና ስርአት ቢኖረን ስንት ነፍሳቶች በዳኑ ::: ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před rokem

    🙏

  • @wtbbog142
    @wtbbog142 Před rokem

    ቄስእግ፡ር፣ይበርክ፣ሕይወቴንበቀል፣በኩል፣አገኞዉያብዛል፡ጌታ

  • @user-zd8uv8me7p
    @user-zd8uv8me7p Před 8 měsíci

    ቄስ በጣጣጣጣም ጌታታታታታሠ አብዝዝቶ ይይይይይ

  • @abenigirma6115
    @abenigirma6115 Před rokem

    😍😍😍😍😍😍

  • @tinaelias4998
    @tinaelias4998 Před rokem

    andegna samuele

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Před rokem

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j Před 7 měsíci

    ትምህርቱ ጮማ ነው እኮ