ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ በቀውስ ወቅት ልናደርግ የሚገባው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2022

Komentáře • 36

  • @goldnat4976
    @goldnat4976 Před 2 lety +10

    ቄስ የተባረክ ነህ ስብከትህን ሁሌ መስማት የምፈልገው እንደ ማር እየጣፈጠ በጆሮየም በልቤም ይፈሳል ተባረክ

  • @chalagelabi3584
    @chalagelabi3584 Před 2 lety +3

    ወንድሜ ተባረክ። እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ባሉት ቤተክርስቲያን ሁሉ እንዲህ አይነት ትምህርት ይብዛልን ይህ ያስፈልገናል!!!!!!!!

    • @etefworkfikre4462
      @etefworkfikre4462 Před 2 lety +1

      ያላሥተዋልነውን እድናሥተውል ከዘመኑ ክፋት ሀጽያታ የሚጠብቅ የሚመልሥቃል ጌታይባርክህ የቃሉ ህውቀትይብዛልህ የኔወድም

  • @destawaticha3643
    @destawaticha3643 Před 2 lety +6

    አንተን ለቤተክርስትያን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ተባረክ። እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ባሉት ቤተክርስቲያን ሁሉ እንዲህ አይነት ትምህርት ይብዛልን ይህ ያስፈልገናል።

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር። ይባረክ 🙏❤

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +1

    አግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባረክህ ፓስተር ብሩክ ነህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ትምህርቶችን በጣም እወዳችኋለሁ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋው ጋብዟል ተባረክ ❤🥰🥰🥰

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @Simon-li4hc
    @Simon-li4hc Před 2 lety +3

    God bless you rev tigestu .
    Simon from eritrea

  • @bihonegndemena2438
    @bihonegndemena2438 Před rokem +1

    what a wonderful soul searching revelation of God's word! God bless you, Rev. Tigistu. you are a blessing of God for my generation.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem

    ቄስ ጌታ ብርክ ያርግህ!!!!!!!!!!!!የማስተማር ብቃትህ የሚገርም ነው ።ድምፅህ አገላለፅህ ተቀርፆ የሚቀር ነው።ትያትር የምከታተል ያህል ነው በጉጉት የምሰማው።መልእክቱም ድንቅ ነው!!!!!!!!

  • @betelhembetel9257
    @betelhembetel9257 Před rokem

    ጌታሆይ ተባረክ ufff ስለቃልህ ተመስገን

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před rokem

      ዘመንህ ይባረክ የጌታ ቅረታ አሁንም የጌታ ፀጋ ድብዛልህ ወንድሜደ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 2 lety

    እ/ር ይባርክህ ወንዲሜ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety +2

    ቄስ ብርክ በልልኝ!!!!!!የሚገርም የማስተማር ብቃት አደንቅሀለሁ።ትምህርትህ ስዕላዊ መግለጫ ስላለው ተቀርፆ ይቀራል።አገላለጽህ!!!!!!!!!

  • @josephbushura4898
    @josephbushura4898 Před 2 lety

    Rev Tigistu geta yesus yibarki timirtochin bexam yiwaddallaw

  • @marthametiku4839
    @marthametiku4839 Před 2 lety

    በዝህ ዘመን እግዚአብሔር መልዕክትና መልክተኛ አለው ጌታ ይባርክህ !!!!

  • @Simon-li4hc
    @Simon-li4hc Před 2 lety +1

    God bless you rev tigestu

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 Před 2 lety

    Amennnnn Amennnn Amennnnn Amennnn Amennnnn Amennnn Amennnnn Amennnn Amennnnn Amennnn Amennnnn Amennnn 🤲🤲🤲 😭😭😭

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 11 měsíci

    GBU more and more

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem

    በቃሉ ራሳችንን ማየት ይሁንልን

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety

    ከእርዳታው በስተጀርባ መንፈሱ የተለየ ነው።በጣም የሚገርም አገላለጽ ነው።አንዳንድ ብልጣብልጦች እንዲህ ናቸው በሰጦታቸው ጠፍረው ይዘው በምላሳቸው እየሸነገሉ ለጊዜው በእውነት ላይ የሚሸቅጡ።በመንፈስ ነቅቶ ላልተጠነቀቀ ሰው አደገኛን ውሳኔ የሚያስወስኑ።

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 Před rokem

    Geta yibarkih wendime! Amazing message as always 🙏🙏🙏

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před rokem

    kes yebarekeh

  • @menale5109
    @menale5109 Před 11 měsíci

    Tebarek

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 10 měsíci

    Getayesus ybarkh kes hulugize mtastmrewu hulu astemarinewu

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 Před 2 lety

    Kes Egsiabiher yebarkh betam new timhertochen bemulu yemketatelw tbebsu tebarek

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 lety

    God bless you 🙏

  • @akiyaassefa8722
    @akiyaassefa8722 Před 9 měsíci

    Ygezew መልዕክት new kesi gta abzto ybarkihi endante ayntochin yabzaln

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem

    ዛሬም በዚህ ሁኔታ ሆነን የተናገረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።ቄስ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት

  • @mesfinatlaye7112
    @mesfinatlaye7112 Před 2 lety

    ሲባ የሳዖል ግብርና ሚንስትር? ስልጣን ነበረው?

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem

    ቄስ ያኔ እኮ ባዶ እጃቸውን እንዳይሄዱ በሚል በቅንነት(ጌታ ያውቃል)ገዝተናል ግዙ ብለናል።ኀጢአት ይሆን እንዴ?????ምህረት ያርግልን።