ደብል ላይፍ || Double life || ክፍል-1 || Dr.Abraham Teklemariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ደብል ላይፍ || Double life || ክፍል-1 || Dr.Abraham Teklemariam

Komentáře • 25

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 8 měsíci +8

    የምንወድህ ዶክተር አብርሽ የጌተ ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤትህ ይብዛ

  • @janetmeskle5014
    @janetmeskle5014 Před 7 měsíci +2

    Amazing message God bless you

  • @kassuedae4961
    @kassuedae4961 Před 8 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሁል ጊዜ መልዕክቶችህ ሰማለሁ እከታተላለሁ ለኔ ጠቅሞኛል አካሄዴን እንዳይ አድርጎኛል ተባረክ፡፡

  • @danieltesfaye6570
    @danieltesfaye6570 Před 7 měsíci +1

    Such an encouraging word may God bless you more

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před 8 měsíci +3

    ድንቅ መልክዕት እግዚአብሔር አምላክ የደገና አምላክ ይመስገን ፓስተር ተባረክ

  • @user-ps3is1pt6q
    @user-ps3is1pt6q Před 8 měsíci +1

    Dr.Abraham እግዚአብሔር እሁንም ከዚህ በበለጠ ይባርክህ መልካም ትምህርት እንደገና የሚያነሳ ሲሆን ትንሽ ቅር ያለኝ እርህሱ በሀማርኛ ቢሆን በጣም ይመረጣል :: እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ በእጥፍ ድርብ ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Před 6 měsíci +1

    የፉንጋው ነገር ግን😂😂😂😂
    ያው ግን ውብና ድንቅ ሆነን ተፈጥረናል በሚለው ከመልከ መልካሞች ጋር እራሳችንን እየቆጠርን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ልቤን የሚያሳርፍ ትልቅ ትምህርት ነው !!!

    • @Woyutube
      @Woyutube Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @fairywolde3737
    @fairywolde3737 Před 8 měsíci +2

    በጣም በጣም ያስደነቀኝ ስብከት ነበር ::በብዙ ምክንያት.... I am so glad በመለቀቁ becouse I couldn't attend the 2nd One. Dr. Abreham may God bless u i am sure lot's of people learn big time from it. በጣም ያስደስተኝ ደግሞ ርዕሱ ነው "ደብል ላይፍ ዋጋ ያስከፍላል"!!!

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤ትምህርትህን ስወደው እግዚአብሔር ይባርክህህህህ ዶ/ር አብርሽሽሽሽ ❤❤❤❤❤

  • @AdmiringFjord-pv6hq
    @AdmiringFjord-pv6hq Před 4 měsíci

    Wudi yegetasewu!

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 Před 8 měsíci +5

    በእንግለመዘኛ ቋንቋ ርዕስ ከምትሰጥ በአማርኛ ርዕስ ብትሰጠው የተሻለ ነው"ሁለት መልክ ያለው ሕይወት"ወይም"ጭንብል ያጠለቀ ሕይወት"ማለት ትችላለህ።በተቻለ መጠን "ለሰሚው ማህበረሰብ በማመች መልኩ መልዕክትህን ብታቀርብ መልካም ነው🙏ተባረክ🙏

    • @nurobetselotzeleke7585
      @nurobetselotzeleke7585 Před 10 dny

      ርዕሱ ካስፈለገ ከግሪክ ቃልም ሊጠቀመው ይችላል። ቁምነገሩ ያለው ርዕሱ ላይ ሳይሆን መልዕክቱን ለሰው በሚገባ መንገድ ማቅረቡ ላይ ይመስለኛል። ይህንንም ደግሞ ዶክተር በሚገባ ተወጥተውታል!

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 Před 8 měsíci

    God bless you Pastor.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 8 měsíci

    ተባረክ!!!!!!!

  • @temietemu4958
    @temietemu4958 Před 8 měsíci +2

    አብየት ትምህርት ከ ማር ወለላ በላይ ይጣፍጣል ።

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 8 měsíci

    Amennn yihe melikt lene new geta yibarek dr abrish tsega yibzalik

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 8 měsíci +2

    ዘኪ ዋናው መልእክቱ ነው እና ብንባርከው አይሻልም??????

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 8 měsíci

      ጌታ ይባርክሽ እህቴ ዋናው ላይ ብናተኩር ይሻላል።

  • @zewdnshworku3256
    @zewdnshworku3256 Před 8 měsíci

    Plese parte 2?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 8 měsíci +1

    የሰው ሕይወት ማስተማሪያ ከሆነ የራስ ሕይወት መደበቂያ ይሆናል የኢትዮጵያ ፓስተሮች ክረስቶስን ስበኩ

    • @atmike123
      @atmike123 Před 8 měsíci +1

      ወንድሜ ጌታ እኮ ገና በብሉይ ኪዳን ሆኖ የተፃፈው ስለእኔ ነው ብሎናል። ማለት ከአንተ ኢየሱስን መስበክ ምንድነው? ኧረ ሁሉን ተቃውመን እንዴት ነው የሚዘለቀው? እስቲ የተማሩ ሰዎችን ኮሜንት አንብብ!!

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 8 měsíci +1

      ​@@atmike123ክርስቶስ ነውርና ርኩሰትን የሚደግፍ ይመስል ለሃጢያት አርነት ይሰጥ ይመስል።እንዲህም ተነግሮን ከአመጻችን በተመለስን።ኢየሱስም እንዲህ አላቸው "ስለልባችሁ ድንዳኔ" እንዲህም ተነግሮን ከልባችን ድንዳኔ በወጣን

    • @atmike123
      @atmike123 Před 8 měsíci

      @@yetenayetnega9020 ውድ ወንድሜ እኔም እስማማለሁ። ግን በብሉይ የተዘገቡት የእምነት ሰዎች ለትምህርታችን እንደተፃፉ ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ነግሮናል። ስለእነሱ ማንሳት ውድቀታቸውንም ሆነ ከፍታቸው ለትምህርታችን መሆኑን መገንዘብ በዚህ ዘመን ስለ ሰዎች አትስበኩ ወንጌል ስበኩ የሚሉንን ልሞግት እንደፃፍኩት ይታይልኝ።

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 8 měsíci

    አድነኝ አድነኝ አድነኝ አንድን ስህተት ለመሸፈን ሌላ ክፋት የጭካኔ ጥግ።አቤቱ አድነኝ