እግዚአብሔር ፀጋውን የሚገለጥበት መንገድ አለ \\ ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ \\Rev Tigistu Moges Preaching 2015 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2023
  • እግዚአብሔር ፀጋውን የሚገለጥበት መንገድ አለ

Komentáře • 39

  • @tamiratwoldeselato4621
    @tamiratwoldeselato4621 Před rokem +8

    የጌታ መንፈስ ቅዱስ በሐይል በአንተ ላይ ይወርዳል ሁሌ ስላአንተ አገልግሎት በቃሉ መገለጥ ተባርኬአለሁ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ስለእኛ ሠው ያስነሳልኛል እምነት ይጨምርልን ለልጄ አቤነዘር ፈውስ ያደርግለታል እጁ ቀድማለች በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተፈወሰ

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Před rokem +5

    አሜን ቄስ ዬሄ ቃል ለኔ ነው ተጽናናው ተባረኩ፡፡

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 Před rokem

    የእኔ ፀጋ ነገሮችን በማመቻቸት ይገለጣል።

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 Před rokem

    ተባረክ እውነተኛ የጌታ ባርያ ኣገልጋይ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 Před 10 měsíci

    Jesus Provides

  • @iphonetastic6536
    @iphonetastic6536 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ይሚገርም መልእክት ነው በተለይ አይታለፉም በተባሉት ነገር ላይ መላእክቱን ልኮ እኔም ፀጋው በዝቶልኝ አሳልፎኛል ስሙ ብሩክ ይሁን ተባረክ

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 8 měsíci

    Thank you Kes Tigistu that was for me!

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 2 měsíci

    Amen ❤🎉❤ GBU pastor

  • @tamrudiktea406
    @tamrudiktea406 Před rokem +2

    Please don't cut the prayer part.
    Blessings!

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 10 měsíci

    Amen amen amen Getayesus yen amlk abat hulem Kenegar neh❤ tebarekes hulu egzabher bbzuybarkh

  • @liyayilma4290
    @liyayilma4290 Před rokem +2

    አሜን !! ፖስተርዬ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @hannaambaye3506
    @hannaambaye3506 Před 2 měsíci

    ጌታ ብርክ ያርግህ ቄስ ❤❤❤❤

  • @senakebeki4370
    @senakebeki4370 Před rokem +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቄስ ትእግስቱ

  • @nansin4739
    @nansin4739 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ ፓስተርዬ❤❤❤

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 9 měsíci

    geta yebarkeh kes

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 Před rokem

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው ሁኔታዎች አይመስልም:: ቄስ ፀጋ ይብዛላችሁ ።

  • @PriyankKuwait-vx2zi
    @PriyankKuwait-vx2zi Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před rokem

    ቄስ ያቺ አንዲት ልጅ እኔ ነኝ በአውነት ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ቄስ በጣም እወድሀለሁ ስስማ በደስታ ነው የምሰማው በእውነት❤️🥰😍❤️

  • @user-gp9hr2wr4w
    @user-gp9hr2wr4w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ ተባረክ

  • @jordanadmasu3424
    @jordanadmasu3424 Před rokem

    Ena eko endate endamebarek.....geeta zamnhe ybarek fesamehe ymate.

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 Před rokem

    wow many people had the same service

  • @zeinaabera4961
    @zeinaabera4961 Před rokem +1

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen geta yebarki tabarki

  • @zelekefego499
    @zelekefego499 Před rokem

    ቄስዬ ስምህ ትዕግስቱ፣የድምፅ ቃናና አቀራረብህ ትህትናህን ይናገራል። እኔ ባመጠሃዉ ቃል ተጽናንቻለሁና ጌታ ይባርክህ።

  • @asterbekele7751
    @asterbekele7751 Před rokem

    ቄስ ትግስቱ ጸጋውን ያብዛልህ እለት በእለት የእግዚአብሔር ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን እየሱስ ይሰማል አሜንንን 👍👍📖📖🍇እግዚአብሔር ይብርካው 🍇🍇😘✅️✅️✅️መዳን ሆነ አሜንንን ❤❤

  • @akiyamelakugaming4870

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    Qessi Egezabher ybarekihi ❤❤

  • @beth95104
    @beth95104 Před rokem

    Amen 🙏

  • @danielah4508
    @danielah4508 Před rokem +1

    የቤተክርስቲያኒቱን አድራሻ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ባንክ አካውንት ብትፅፉ መልካም ነው ብየዬ አስባለው ተባረኩ!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před rokem

    ሁልጊዜ እንደሚልህ ወንድሜ ቄስ ትግሥቱ ተባርካሃል በእውነተ !!!

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem

    ♥♥♥♥♥♥

  • @amanuelsidamo2688
    @amanuelsidamo2688 Před rokem

    Kess, is there anyway to reach out to you? I really wish to get in touch with you.

  • @user-ej5wb3fu3j
    @user-ej5wb3fu3j Před rokem +3

    Churchu ayat yat akbabay nw plz ?

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 9 měsíci

    geta yebarkeh kes