መጨመር መለኮታዊ ህግ ነው ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| Amazing teaching 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2018,protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new

Komentáře • 40

  • @kibebew
    @kibebew Před rokem +6

    ፀጋው ስለበዛልህ ጌታ ይክበር🙏 ከዝ በበለጠ ክብር አምላኬ የቃሉን ብርሀን ይግለጥልህ ...stay blessed ቀስ❤🙏

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před rokem +3

    አሜንንን አሜንንን መጨመር ይሁንልን❤ ተባረክ ቄስ ትግስቱ

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 Před 10 dny

    መንፈስን ሁሉ መርምሩ እንደሚል
    ውጊያችን ከስጋና ከደም አይደለም ...
    እንደሚል አስተውዬ እንድመ ለከተው ስለረዳኸኝ አመሠግንሃለሁ ! ፈጣሪ የበለጠውን ማስተዋልን ይስጥህ በእየለቱ የሚጨምር መንፈስ ይሁንልህ

  • @ElsabethasfawElsabeth
    @ElsabethasfawElsabeth Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክህ የምለውምየለ ጌታ ብቻ ያብዛልህ

  • @user-sb4om6xp9q
    @user-sb4om6xp9q Před 11 měsíci

    ተባረክ!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 11 měsíci

    ግሩም አስተምሮ ነው ጌታ ሆይ በሕይወት ዘመኖ በመውጣት በመግባቴ ያንተን ድምፅ ሰምታ ምትንቀሳቀስ ሴት ድርገኝ

  • @canaan8969
    @canaan8969 Před 11 měsíci

    God bless you more dear brother

  • @bezaalemayehu8881
    @bezaalemayehu8881 Před rokem +1

    በጣም ተደንቄያለሁ እግዚያብሄር ይባረክ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስም ፀጋውን ያብዛልህ😊😊😊😊

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 Před rokem

    ክብር ለጌታ እግዚአብሔር!!
    ተባረክ አገልጋይ ቄስ ትዕግስቱ.

  • @user-tr1eu5ve5q
    @user-tr1eu5ve5q Před 11 měsíci

    tebark kis❤

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-fj4si1my7z
    @user-fj4si1my7z Před rokem +1

    ጌታ ይባርኮት

  • @tsegayealemu2396
    @tsegayealemu2396 Před 11 měsíci +1

    God bless you....really, it is life changing preaching.....Thank you God for the gift of this man....I'm blessed in this message....

  • @hanageremew5823
    @hanageremew5823 Před 11 měsíci

    እውትኝ ቃል ነው ከሰማዮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮ተባረከ ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 Před rokem

    ቄስ እዉነት ለመናገር ኮንተ የተማረኩት ትምህርት
    ይስክሬም በበዛ ጠቅሞኛል ❤❤❤ጸጋን ይበዛል

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak Před rokem

    😇

  • @tenayebufiso9262
    @tenayebufiso9262 Před rokem

    Amen Amen 🙏

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před rokem

    ተባረክ ❤

  • @FikirAbaynehShiferaw-jo1qu

    Wow!! may GOD bless you!! Rev.

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my Před rokem +2

    ቄስ ተባርከህ ቅር💙🙏 Veryhelpfull teaching

  • @yemisurea6201
    @yemisurea6201 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @bezayalu5469
    @bezayalu5469 Před rokem

    Ameeeeeeeen ameeeeeeeen

  • @binievents9086
    @binievents9086 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ተባረክ

  • @user-xu2nq9tt4p
    @user-xu2nq9tt4p Před rokem

    Amen God bless you

  • @bezaalemayehu8881
    @bezaalemayehu8881 Před rokem

    ጌታይባርክህ

  • @Menkemte
    @Menkemte Před rokem

    Amen

  • @ajaibeseid2257
    @ajaibeseid2257 Před rokem

    Amen geta yirdan

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 Před rokem

    Thank you kes I got an answer for my question and confermation...❤

  • @abinesilew7291
    @abinesilew7291 Před rokem

    wedehalew keseyeeee Kemederachen, Lbeterkerstiyaan Lteweled bereket new
    Ahunem Metemekerewuun Egziyabher Yemkereh, Egziyabher Ersuun bemesemat yebarkeh, Egziyabher Yemerah......

  • @user-vz1sl2dc4o
    @user-vz1sl2dc4o Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገ ጌታ መልካም ነው ። አገር ሲኖር እኮ ነው ሀይማኖትም የሚኖረን ። አገር እየፈረሰ ህዝብ እያለቀ እኮ ነው ። ምንም የማያቅ ህዝብ ፣ ህፃን ሽማግሌ አሮጊት ወጣቱ ፣ አቅመደካማው ከላይ በቦንብ ፣ በድሮን ከታች በመድፍ በጥይትና ንብረቱን በመዝረፍ ሲቶቹን በመድፈር ይህ ሁሉ እልቂት ህዝቡላይ ሲወርድበት ወጣቱ በጅምላ ሲታሰር ሲገደል ። ዝም ማለት አለብን ? ይህ የአማኝ በሀሬ ነው ። ንግስት አስቴርን አጎታ ሄደሽ ለንጉሱ ንገሬው ህዝብሽ አድኝ እንቢ ብትይ መዳን ለእስራኢል ህዝብ ከሊላ ቦታ ይመጣል አላት .... እናንተንም ዛሬ ምን አልባት በዚህ ዘመን ለዚህ ጊዚ ቢሆንስ እግዚአብሄር ያስቀመጣችሁ ! 🙏 የቤተክርስትያን መሬ መንግስት ሲሳሳት ህዝብ ሲያልቅ ይህ ሁሉ ግፍ በህዝብላይ ሲደርስበት መገሰፅ አይችልም ማለት ነው ?

  • @binievents9086
    @binievents9086 Před rokem

    ኣሜን ጌታ ኣብሮ ይርዳን ተባረክ ዝያዳ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    እንደ ነብይ ጥሌ ነዉ የምታስተምረዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +7

    ጌታ የረዳህ ቄስ ይብዛልህ ይጨመር በኢየሱስ ስም

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před rokem +1

    ብዙ አመለጠኝ ይሆን??

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem +1

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    moran menafk dog