ወንጌል ሁሉንም አያስጨበጭብም ሁሉንም አያስቅም...ለሁለት ይከፍላል። ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| Amazing teaching 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Komentáře • 44

  • @diboralabiso8429
    @diboralabiso8429 Před rokem +6

    ሁሉ በትምርትህ እደነቃሉ በጌታ ስም ተባረክ 🙏🍒🙌

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +7

    እውነተኛ ወንጌል ይህ ነውጌታ ፅጋውን ጭምሮ ይብዛልህ አንተ ፅኑ ኃይል በርታ ጠንክር ጌታ ካንተ ጋር ነው ለወንጌል ኖረህ ስለ ወንጌል መክራን ተቀበል የክብር አኪልል ተዘጋጅቶ ይጥብቅሃል
    ተባረክ
    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @henokgebre8082
    @henokgebre8082 Před rokem

    በዚ ዘመን ጌታ አንተን ስለሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před rokem

    አሜንንን የጌታ ሳዉ ተባረክልኝ 🙌📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před 2 lety +4

    አሜን። ዋናዬ የሆነዉ ላይ ጌታ ላይ መጣበቅ ይሁንልኝ🙏

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety +3

    ያደፈጠ ና ያደባብኝ እንዳያገኝ ከጌታዬ ጉያ ኣልወጣም
    የ እግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ ስወድህ

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q Před 2 lety +3

    ጌታ የሱስ ዘመንዎን ዘርዋን ይባርክ ክብር ለጌታ ይሁን አሜን

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem +1

    ተባረክ ቄሰ ትዕግስት🙌🙌🙌🙌😍😍😍

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
    እንዲህ የወንጌልን እውነትን የሚያስተምሩን ያብዛልን።
    ወንጌል ኢየሱስ ነውና።
    ኢየሱስ ብቻ ነው የዘለዓለም ሕይወት አሜን+++++

  • @arifrealestatesolutions-ar3746

    ጌታ ዘመንዎን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ።

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem +1

    አሜንንንን አሜንንንን የቃሉ ባለቤት የሆነ ጌታ ይባረክ ተባረክልን

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ግርም ቃል ክብሩ ለጌታ

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህ ይባረክ።
    Glory be to God.

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ይሙላብን ተባረክ ቄስዬ ብሩክ ነህ ይብዛልህ 🙏

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Před rokem

    Amen

  • @soloapple3
    @soloapple3 Před 2 lety +2

    God bless you. It’s so powerful & unforgettable message. I benefited a lot.

  • @mylordmiosignore8746
    @mylordmiosignore8746 Před 2 lety

    Haq betefabet gize. Ende noh sle hunachu tebarek

  • @nurobetselotzeleke7585

    ለጊዜያችን አስፈላጊ ትምህርት!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnnn geta yibarek kes tigstu erson yeseten geta simu yibarek saltegibew agelgilotot aleke tsega yibzalot madotoch tewu gin tselotun atikuretubin

  • @tujihwase2022
    @tujihwase2022 Před 2 lety +2

    Thank you blessing...

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 2 lety

    Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki W/// God bless you more and more 💯💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 Před 2 lety

    amen amen amen...Geta yibarkh Kest Tigistu

  • @yitbarekasfaw2489
    @yitbarekasfaw2489 Před 2 lety +1

    Tebareku

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety

    WOW WOW AMAZING MISSEG MY GOD BLESS YOU PASTOR

  • @haymanotmered8500
    @haymanotmered8500 Před 2 lety

    እየሱሰን በዘመኔ ሁሉ አንተን ልወቅ ለይቼ ድምፅህን ልስማ ድንቅ አምላክ

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety

    Geta eyesus yibarkih ❤ ♥

  • @mylordmiosignore8746
    @mylordmiosignore8746 Před 2 lety

    Ayzachu

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety

    SILEZIH HULACHIN BEGIZE WENGELIN KALISEBEKIN WEYOLIN .

  • @simonsikle4739
    @simonsikle4739 Před 2 lety

    Zemneh yibarek

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety

    በዘመኔ የማልረሳቸዉ ስብከቶችህ

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před 2 lety

    Wow Kes Bless you more more.....

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz Před 2 lety

    ማዶ Tube ዎች እባካችው በመሀል የሚገውን ማስታወቂ እባካችሁ አስቀንሱት ብዙ ሰው እንዲያይላችሁ በጣም ያማርራል ማስታወቂያ በምሀል ሲገባ ሳለመሰግናችሁም አላልፍም በምታቀርቡል አስደናቂ የእግዚአብሔርን ቃል አስተማሪዎች

  • @tigestyesuneh1787
    @tigestyesuneh1787 Před 2 lety

    Geta Eyesus yebarkeh

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

    የምንወድህ ቄስ ትዕግስቱ ተባረክልን

  • @mylordmiosignore8746
    @mylordmiosignore8746 Před 2 lety

    Tebareku ye haqi wengel sebakiwoch

  • @PRETTYBABE9
    @PRETTYBABE9 Před 2 lety

    God bless you

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Před 2 lety +1

    ቄስ ትእግስቱ ፦ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ ።

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቄስ ትግስቱ

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 Před 2 lety

    ጥሩ ትምህርት ነው:: ተባረክ
    ግን ስለ ሚስትህ የተናገርከው ምሳሌ እረብሾኛል:: የፈሪሳዊ አይነት tone አለው:: ጌታ ሀጥያተኞችን በኃይል Value አርጎ ሳለ: አንተ ግን ትንሽ Superiority እንደፈለክ ይመስላል:: ሰው ሁሉ የስጋ ነገር ሳይቀላቅል ቃሉን ብቻ ቢሰብክ ጥሩ ነው

    • @gelilakahsai1730
      @gelilakahsai1730 Před 2 lety +2

      ወገኔ!! ከአንድ ሰዓት ድንቅ ትምህርት ውስጥ አንዲት ደቂቃ ለማትሞላ ንግግር፡ ለዚያውም ምንም ክፋት ለሌለበት ንግግር፡ እንደዚህ አይነት አስተያየት መስጠት፡ ምን ዓይነት አድማጭ መሆንህን ያሳያል።

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 2 lety

      ኧረ ስለ እግዚአብሔር እዛውጋ ተናግሯል እኮ።ለተሳሳቱ የእግዚአብሔር ምህረት እንዳለ።ንስሃ ለገባችሁ የእግዚአብሄር ምህረት ለዘላለም ነው እኛ አሁን አዲስፍጥረት ነን አለኮ።እንድትጠቀሙ ይልቅ ደግማችሁ ስሙት።

  • @user-cc3tx7rs6o
    @user-cc3tx7rs6o Před 3 měsíci

    ተወዳጁ ቄስ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety