ትጋት / በማሙሻ ፈንታ | Discipline by Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2022
  • Delivered at Hiwot Berhan Church Hawassa (YHBC)
  • Zábava

Komentáře • 143

  • @tesfayehaile5218
    @tesfayehaile5218 Před rokem +30

    ወገኖቼ!
    ሰባኪው እንዲደነቅበትና ስሙ እንዲጠራበት ሳይሆን፤
    ይህንን መልክት
    ለመንፈስ ቅዱስ በመታዘዝና ከእርሱም በመቀበል
    ስላካፈለን ፣ፀጋ በጭማሬ እንዲለቀቅለት እየፀለይንለት፤
    ይህን ጊዜውን የሚፈትሽ መልክት እንኖርበት ዘንድ ፈቃዳችንን እንስጥ።
    እኔን በጥልቅ መክሮኛል፣ገስፆኛል አነቃቅቶኛልም።
    ጌታ ፀጋውንና ኃይሉን ያብዛልን!

  • @user-nx2lo8fy8v
    @user-nx2lo8fy8v Před měsícem

    ተባረክ ይህ ትምህርት በደንብ እኔን ነው የሚመለከተው ጌታ ይርዳን

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 Před rokem +29

    አረብ ሀገር በሰው ቤት እግዚአብሔር እያስታጠቀን ነው እግዚአብሔር ሪቫይቫልን እግዚአብሔር እኛንም ተዘጋጅተን እንድንጠብቀው ነግሮናል ዘመንህ ይባረክ የ ኢትዮጵያውያን በረከት ነህ ❤እንወድሀለን❤️

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 5 měsíci +1

    ዶር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አሜን ።❤❤❤

  • @aschenakimwubie2561
    @aschenakimwubie2561 Před rokem +3

    ይህን ሰው ቤተ ክርስቲየን ትጠቀምበት… ይህን ሰው ትውልድ ይጠቀምበት። በእርግጥ እግዚአብሄር ከእርሱ ጋር አለ።

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx Před rokem +5

    ወንድሜ ማሙሻ መቼም እግዚያብሄር በአንተ ባስቀመጠው ፀጋ እንዴት እየተጠቀምኩ እንደሆነ!!ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። በርታ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před rokem +9

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ዘወትር በፆም እና ለፀሎት ስለ ህዝብ የሚማልድ እና የሚቃትት ልብ ይስጠን የእግዚአብሔር ፍቃድ ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ የሚለው ቃል ሁሌ ነው የሚመላለስብኝ ፀጋው ይርዳን እኛም ለመትካት ቆራጥ ልብ ይስጠን😢🙏
    D.R ማሙሻ እግዚአብሔር በእውነት እናንተን ተጠቅሞ እያነቃንቃን ነው እና ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው።💙

  • @exploreethiopia7685
    @exploreethiopia7685 Před rokem +5

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @hiwotmekonnen8251
      @hiwotmekonnen8251 Před rokem

      ተባረኩ እናታችን ❤ ጌታ ይባርኮ እውነት ነው። ጌታ ይርዳን

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +10

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @freweyiniyohanns6164
    @freweyiniyohanns6164 Před rokem +11

    ጌታ ሆይ አንተ ስትናገረኝ መስማት ስለሆነልኝ ተመስገን በእውነት ነብስም አልቀረልኝ አሁን ጌታ ይረዳኛል የጥዋቱንና የከሰኣቱን መሰዌየን አድሳለሁ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው ጌታ ባንተ ሆኖ የተናገረኝ እውነተኛ ቃል የእውነት ሰውን ወደ ለውጥ ያመጣል ደግሞ ደግም ይባርክህ

    • @TsehayneshGebremedhin
      @TsehayneshGebremedhin Před 11 měsíci +1

      አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማሁት ቃልና ያንተ ሐሳብ ትዝታዬ ይሁን

    • @zewdy8803
      @zewdy8803 Před 11 měsíci

      ተባረክ የእዉነት መንፈስ ካንተጋር አለ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +4

    ቀጥታ ይሄ መልክት ለኔ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-mg8xp6ye4h
    @user-mg8xp6ye4h Před 4 měsíci

    Beruk hun geta tsegawen yabzaleh Dr

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Před rokem +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
    ሸክመን ሳላቅ ቆይቺያለሁ አሁን ገባኝ
    በትጋት እንዳልጸልይ ያደረገኝ ይህ ነው
    በዘመኔ ስሙ ይቀደስ።

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Před rokem +5

    አሜን ! ሃሌ ሉያ !ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው :: ከርሱ ጋር የሚወዳደር የለም :: የእርሱ ስም ብቻ አዳኝ ነው:: የአሕዛብ አማልክቶች አጋንንቶች ናቸው :: አዎ ስምህ ይቀደስ ጌታ ሆይ ! ኦ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ የዓለም መድኃኒት ነህ ! አንተ ብቻ የዓለም ብርሃን ነህ ! የኢትዮጵያ መድኃኒት አንተ ብቻ ነህ!

  • @almazg2305
    @almazg2305 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ለስጠን ሽክም እንድንፆም እንድጰልይ እንድንተጋ በጌታ በእየሱስ ስም እርዳን Dr. እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ !

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 Před rokem +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ብርክ ያድርግህ ውድም ማሙሻ

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን፣ጌታ፣ጸጋውን፣ይጨንርልህ

  • @besifattekabe2544
    @besifattekabe2544 Před 9 měsíci

    አቤቱ እንደ ቃልህ እንድንኖር ጸጋህ ይርዳን

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 Před rokem +5

    I recieved👌መልዕክቱ የኔ ነው። what a precious revelation! Awake my soul🙌 God's word the standard for my life. Stay blessed abundantly.

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Před rokem +1

    አሜን በሰማነው ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
    ዶክተር ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fevenwoldyohans7202
    @fevenwoldyohans7202 Před rokem +4

    God help me Wow what amazing teaching !!!!God bless you

  • @belayagga
    @belayagga Před rokem

    geta zemenihin yibarkew

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 9 měsíci

    Amen amen ...tebarek Dr mamusha tegawn yabzalh. ❤🙏🙏

  • @azebhabtay9706
    @azebhabtay9706 Před rokem +1

    Tebarek doctor mamusha kalehbeh tsega ychemrelh .

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 Před rokem +6

    አንተን የፈጠረ አምላክ የተባረከ ይሁን ለዘለአለም::

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ የግል እሳቴን አንድ ዘንድ ማስተዋል ስጠኘ ስጠን

  • @zewdy8803
    @zewdy8803 Před 11 měsíci

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @meseretgirm9207
    @meseretgirm9207 Před rokem +1

    አሜን እንድን ታጋ ዛንድ እግዚአብሔር ይርዳን
    Dr እግዚአብሔር ይባርክ ፃጋሁንም ይጫምርክ

  • @zewditesfatsion693
    @zewditesfatsion693 Před rokem +4

    mamuye yene wid wendm xega yabzalh pls ende ahon tmrtihn be youtube ybzalin ezi europa lay hunen bzu new yemntemaw ye geta kal pls youtub fb sle mnketateleh tmrthn asgebaln wuduye wendme be krstos im from eritrea

  • @abebaabuhay7805
    @abebaabuhay7805 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @hailuzewge6023
    @hailuzewge6023 Před rokem +1

    Dr mamusha god bless you thank you

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንን በመኖር ይባርከን ያለ ፍሬ እዳሎን ጌታ ይርዳኝ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před rokem +23

    ተባረክ 🙏 ልክ ነህ ማሙሻ ሃይማኖት አለ ከመተራመስ ግን አላዳነንም ፀሎታችን እግዚአብሔር ፊት የደረሰ አይመስልም እለት እለት የምንተጋበትን ፀጋ እሱ እራሱ ያልብሰን 🙏❤️👏👏👏👌🏾

    • @ptc1549
      @ptc1549 Před rokem

      ፀሎታችን ሁል ጊዜ ሰም አምላክ አላን ሃይማኖት ግን የፀሎታችን መንሰኤ ልሆን አይችልም ፡፡

    • @abebebizuye8962
      @abebebizuye8962 Před rokem

      D

    • @abebebizuye8962
      @abebebizuye8962 Před rokem

      Drrdddrdd

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před rokem +1

    ተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ስወድክ እኮ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem +2

    It’s very true! I thank God about you dear our blessing Dr. Mamusha,
    God bless you more!

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 10 měsíci

    እግዚአብሄር ሆይ ሁሌም በፊት እድገኝ እርዳኝ 🙏🏾ልብን የሚነካ ትምህርት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 Před rokem

    ጌታ አንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ 🙌🙌🙌

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 11 měsíci

    ድንቅ መልክት እግዚአብሔር ይባርክህ መንቃት ይሁንልን አሜን

  • @abeltakele8293
    @abeltakele8293 Před rokem +1

    Wow amen Dr mamusha tebarke

  • @bifat7758
    @bifat7758 Před rokem +2

    God bless you, you are our blessing

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před rokem

    ተባረክ...አንተ የምድራችን በረከት ነህ

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i Před 10 měsíci

    አሜን

  • @dudum9358
    @dudum9358 Před 11 měsíci

    Zemenih yebarek Dr/ Mamusha Stay blessed 🙏🙏🙏

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 Před rokem +2

    Great mind and teacher. I thank God for you.

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 Před rokem

    ቃላት የለኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ አሁንስ ይሄንን ቃል ሰምቼ እንደሰማሁት መኖር ይሆንልኝ

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 Před rokem +1

    God bless you

  • @kokobekebede1850
    @kokobekebede1850 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @raheltolesa6955
    @raheltolesa6955 Před 11 měsíci

    Eebbifami waaqayyo sa'ebbisu(ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ)

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Před rokem

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před rokem +1

    Amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,, powerful message,,,, bless you more 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @WeynishetNeway
    @WeynishetNeway Před 10 měsíci

    Yewntega yegzeabehar kale yetemolabeh yegezabehar sew bert

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem +1

    Amen......! ‘Tigat’ yihunilin!

  • @sisayliramo3882
    @sisayliramo3882 Před 6 měsíci

    God bless you more and more timely message 🙏

  • @tsionmmengesha791
    @tsionmmengesha791 Před rokem

    አሜን እለት እለት የምንተጋበት ፀጋ ይለቀቅልን

  • @menayemeskele3090
    @menayemeskele3090 Před rokem +1

    አሜን! 🙏🙏🙏💯💚💚💚Dr you are already blessed!

  • @zekariaswoldegebriel1475

    The most important reminder of all time. I am advised. Thank dear pastor

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌 God bless you🙏🙏🙏🥰

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 Před rokem

    ጌታ፣ይባርክህ፣፣ዘመንህ፣ይለምልም፣❤❤

  • @maymunafarh2595
    @maymunafarh2595 Před rokem

    ምን እላለው ማሙሸት ተባረክ

  • @emnetasfaw6908
    @emnetasfaw6908 Před 10 měsíci

    Wow amazing teaching God bless you!

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Před měsícem

    መነቃቃት ለመንቃት❤

  • @theinsight5183
    @theinsight5183 Před rokem

    Dr. Mamusha thanks for your unadulterated teaching as always. May all your life be blessed.

  • @yenamenged
    @yenamenged Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @mateshethabtemariam6764

    God bless you, pastor. Your preaching always lifts me up 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @maranatagetahoytolona2566

    Tikikile new altekeberem geta be hagerachen

  • @samiseyoum
    @samiseyoum Před rokem

    God bless you dr mamusha fenta I always thank God for you!!may God give me more and more grace!!!!your sermons always teach my heart!I heard this sermon more than 10 times and others sermons of you !!!!God bless you bro

  • @zerihungota3892
    @zerihungota3892 Před rokem

    Dr zemenih fetsimo yetebareke yihun

  • @oasisdesignworkshop7723

    Be blessed abundantly Dr. Mame. Am blessed with this message ❤

  • @frewalemu1277
    @frewalemu1277 Před 29 dny

    yes, definitely.

  • @alemayehuwoldemichael5486

    Pastor my almighty God bless you abundantly !!!!!!!

  • @betelhemtsegaye3073
    @betelhemtsegaye3073 Před 11 měsíci

    Amennnnn
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tegbarchuchu9847
    @tegbarchuchu9847 Před rokem

    አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    And I thank you! Equip Media

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 6 měsíci

    Geta yebrekehe❤❤❤

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem

    Amaizing teaching praise the Lord Jesus. 🙏🙏🙏

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 Před rokem

    EGZIYABEHER yebarkeh

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před rokem +4

    Camera man, you are so unfair focusing on sleepy lady. May be she worked night shift. May be she is so tired

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před rokem +1

    Tebarek wondmie!

  • @bubuvideo
    @bubuvideo Před rokem +1

    Tebarek Dr.

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před rokem

    Thank you mamusha

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před rokem

    Amen Get ybsrh D/r Mamush 🙏

  • @XxXx-lm7fk
    @XxXx-lm7fk Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተትረፍረፍ

  • @mulualemchekol7810
    @mulualemchekol7810 Před rokem

    Yes,....Teegu lemohen Geta yirdan.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    Oh God forgive all of us!

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu3947 Před rokem

    what a blessing

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    Oh, I am hearing again.....
    Oh God help us!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před rokem

    Amen!! Geta Yirdan

  • @kebkdeda9051
    @kebkdeda9051 Před rokem

    Bless you

  • @semagnlegese2766
    @semagnlegese2766 Před rokem

    Tebark pastor

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před rokem

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @aschenakimwubie2561
    @aschenakimwubie2561 Před rokem

    Conditioned by cirumstances, our persistence fluctuates. A christian's duty is to place himself in the most of the difficult situations driven by the faith of unlimited spiritual accomplishments in the persverance of uninterrupted prayer, the continueing exploration of the knowledge and the secrets of the word and the persuit of the untapped spritual desire.

  • @etsegenetasfaw8378
    @etsegenetasfaw8378 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!

  • @evanadaniel3111
    @evanadaniel3111 Před rokem

    amen tebarek bebzu temrebtalew

  • @sintayehudebebe8858
    @sintayehudebebe8858 Před rokem

    Amen tebarek wedeme

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    አሜን🙏🏾

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 11 měsíci

    ❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před 11 měsíci

    🙏❤🙏

  • @naturetest1
    @naturetest1 Před rokem

    bless you

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 Před rokem

    Amen