የልብ መታደስ | በማሙሻ ፈንታ | ክፍል - 1 Renewing of Mind | Mamusha Fenta | Part - 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2023
  • Delivered at Halwot Emmanuel United Church , February 22, 2023
  • Zábava

Komentáře • 67

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před rokem +32

    #የልብ_መታደስ (ክፍል -1)
    📖 ሮሜ 12: 1-8
    🛑 በእግዚአብሔር ርህራሔ
    🛑 ህያው ቅዱስ መስዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ
    - የክርስትና ህይወት ፈተና አንዱ በሁለት አለም መፈተናችን ነው።
    🙏 የእግዚአብሔር ፈቃድ እና
    🙏 የዚህ አለም ሀሳብ
    - የክርስትናችን አላማ እለት እለት ከዚህ አለም እየራቅን ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንድንሔድ ነው።
    - ሁለቱ ነገሮች እየቀረጹ (እያስመሠሉ) ያወጡናል።
    በዚህ አለም አልቀረጽም እያሉ ወእግዚአብሔር ፈቃድ መቅረብ የልብ መታደስ ይባላል።
    - እግዚአብሔር የጠራን በልባችን መታደስ እንድንለወጥ ነው። መታደስ ማለት ደግሞ እለት እለት ከዚህኛው አለም እየራቁ ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ መጠጋት ማለት ነው።
    🙏 በልባችን መታደስ እንድንለወጥ የሚያነሳሳን ምንድነው?
    * ፍርሀት :- ገሀነምን ፈርተን ? ፍርሀት የሰውን ልጅ ሊለውጥ አይችልም።
    - ፍርሀት ያመነጨው መታደስ/ መለወጥ ወንዝ አያሻግርም።
    * ሽልማት :- ከእጁ የምንቀበለው ነገር እንዳለ እያሰብን መለወጥ ማለት ነው።
    - ለእግዚአብሔር የምንኖርለት የሆነ ነገር እንዲያደርግልን ማሰብ ነው።
    🛑 በእግዚአብሔር ርህራሔ
    - የሚያነሳሳን የእግዚአብሔር ርህራሔ ነው። በተቀበልነው በዚህ ርህራሔ ምክንያት ለሱ እንኖራለን።
    🙏 ርህራሄ ማለት ለማይመጥን፣ ለማይገባው፣ ለተስፋ ቢሱ፣ ለወደቀው፣ መልሶ ለማይከፍል የተገለጠ በጎነት፤ ችሮታ ማለት ነው።
    - ጳውሎስ የእግዚአብሔር ርህራሔዎችን ከሮሜ 1-11 ድረስ ዘርዝሯቸዋል።
    - እግዚአብሔርን የምናመልከው በየቀኑ ስለሚሰጠን ነጠብጣብ ስጦታ አይደለም፤ አንዴ ስለሰጠን ርህራሄ እንጂ።
    - ለአንድ ልጁ ሳይራራ ለእኛ ግን የራራ አምላክ ነው የምናመልከው።
    - ሰው የእግዚአብሔር ምህረት ካልገባው ለእግዚአብሔር መኖር አይችልም።
    📖 ት. ሚልኪ መጽሐፍ
    * ምርጡን ለእግዚአብሔር አምጣ የሚል መጽሐፍ ነው፤ ከዚያ በፊት ግን "ወድጃችኋለሁ" ብሎ ነው የጀመረው። በምን ምክንያት ሲሉት ያዕቆብን ወደድኩ፤ ኤሳውን ጠላሁ ያላቸዋል።
    * ያዕቆብ እንዴት ተወደደ፣ ምን ተገኝቶበት ነው? መልስ ይለውም። መልስ ከተገኘ ጸጋ ሳይሆን ደሞዝ ይሆናል። ምክንያቱም ያዕቆብ የሚያስወድድ ነገር አልነበረውም።
    - እኛም የተወደድነው ያዕቆብን በወደደበት መውደድ ነው።
    - ርህራሄ በትምህርት አትሰጥም፤ አትቀመስም፤ በሀይማኖት ወደመስቀሉ በመምጣት፤ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ነው የምትገኘው።
    🙏 የተሀድሶ ሀሳብ
    - የታደሰ ልብ(አዕምሮ) ምን ያካትታል?
    1) አምልኮ (የአምልኮ መታደስ)
    🛑 ሰውነታችንን / ማንነታችንን ቅዱስ መስዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ማቅረብ
    - የታደሰ ሰው አምልኮ ጠቅላላ ማንነቱን ለእግዚአብሔር ህያው መስዋዕት አድርጎ፣ እግዚአብሔር የሚደሰትበት አድርጎ ማቅረብ ነው።
    - በዝማሬና በስብከት ወይም በመባችን ሳይሆን መላ ህይወታችንን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ለአዕምሮ የሚመች አምልኮ፤ የታደሰ በአምልኮ።
    - ተሀድሶ ሲጀምር ከአምልኮ ነው የሚጀምረው።
    - እግዚአብሔር የራራልን እኛ ራሳችንን በመስጠት እግዚአብሔርን እናክብር።

    • @egzabherfkrnew3426
      @egzabherfkrnew3426 Před rokem

      Wow amen Amazing ❤️❤️❤️🙌

    • @ayelechnejo9521
      @ayelechnejo9521 Před rokem

      Thanks

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před rokem

      Arrrreee eyesuse geta geta newo haleleuyyyyaaaaa
      It is Amazing messge Bless god D mamusha
      Dike makite newo
      Sawu ye egzbhere MERETE kale geba
      Le EGZBHERE letazeze ayichilime yesssseee

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před rokem

      Arrrreee eyesuse geta geta newo haleleuyyyyaaaaa
      It is Amazing messge Bless god D mamusha
      Dike makite newo
      Sawu ye egzbhere MERETE kale geba
      Le EGZBHERE letazeze ayichilime yesssseee

    • @rodasgetachew9347
      @rodasgetachew9347 Před rokem +1

      አሜን አ አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻዬ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ...እንዴት እኮ እነደምንወድህ ለምልምልን ብዛልን የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ❤❤❤

  • @YesewzerYesew
    @YesewzerYesew Před 12 dny

    ዳክተር እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-cc3tx7rs6o
    @user-cc3tx7rs6o Před 26 dny +1

    የተወደደና የታመነ ምሳሌነት ያለው
    አገልጋይ

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r Před 9 dny

    ምህረቱ ለዘላለም ነው ርህራሄው አያልቅምና

  • @tamiratbirhanu668
    @tamiratbirhanu668 Před rokem

    Amen amen

  • @Evangelist-Abduselam
    @Evangelist-Abduselam Před rokem +11

    የእውነት በዚህ ክፉ ዘመን ፀንቶ ለመቆምና በዚህ አስቸጋሪው እና ውስብስብ ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ ከሚያጽናኑኝና ትኩረት ለቃሉ እንዲሰጥ ከሚመክሩኝ ጥቂቶች አንዱ አንተ ነህና ዘመንህ ይባረክ 🙏

  • @lonewalker5025
    @lonewalker5025 Před rokem

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hanytamitretamire3771
    @hanytamitretamire3771 Před 3 měsíci

    ለአይምሮ የሚመች አገልግሎት😢😢😢😢😢😢😢 ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ርህራሄህ በዝቶልኝ ነው ለካ😢😢😢😢 ተባረክ ዋዋዋዋው

  • @tamirufufa4478
    @tamirufufa4478 Před 10 měsíci

    GOD BLESS YOU MY DEAR BROTHER

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Před 6 měsíci

    Bless you in abundance

  • @abebetesfaye9631
    @abebetesfaye9631 Před 11 měsíci

    love

  • @hallelujahhaile2587
    @hallelujahhaile2587 Před rokem +2

    Dr.mamusha tebarek ante bereketachen nehe 🙏🙏🙏sele ante egziyabeher yemesegen be ewenetem egziyabeher keretaoch alut sebeketochen hulum eyesusen becha nw miyasaut yehe tekekelega ye egziyabeher ageleglot nw selehulum egziyabehr yemesegen 🙌🙌🙏

  • @danabiy9561
    @danabiy9561 Před rokem +3

    እንደዚህ አይነት መልዕክቶች
    ከፊት ለፊታችን እግዚአብሔር በእኛ ላይ ያለውን ታላቅ አላማ አመላካች ናቸው።
    ተባረክ ዶ/ክ ማሙሻ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před rokem +7

    ሁሌ ለሁላችን ጥሩ ምሳሌ የሆንክ ወንድሜ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ከጌታ የመጣ የግዜው ቃል ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před rokem +2

    Amen amen Dr mamushi Egizabhr yibark

  • @user-lm6hk1fy3i
    @user-lm6hk1fy3i Před 4 měsíci

    Meezemure

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በታማኝነት ቤቱን የሚያገለግሉ ቅሬታዎች ስላሉት ሰሙ ብሩክ ይሁን። እኔ ይህንን ትምህርት ከተከታተልኩ በኋላ ያው የቅድሙ ሰው አይደለሁም! ተለውጫለሁና !!
    ዶክተር ማሙሻንና ሌሎች ታማኝ ባሪያዎቹን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ !!

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 Před rokem +2

    በጌታ የተወደድክ ወንድም ማሙሻዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ነው በተለይ በሚልክያስ መጽሃፍ ላይ ያለውን ስለ ያዕቆብ መወደድ የገባኝ አሁን አንተ ስታስተምር ነው አቤት የእግዚአብሔር ርህራሄ ያስደንቃል በብዙ ተባረክ አመሰግናለው❤️🙏

  • @eyuelbekele3654
    @eyuelbekele3654 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🥰🥰🥰🥰

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 7 měsíci

    Ameeen Ameeen Geta Yebarki❤❤❤

  • @baslielnetsanet8503
    @baslielnetsanet8503 Před rokem +1

    thank you. god bless you. i am so happy and blessed

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +1

    Dr Mamusha GoD bless you and your family 🙏❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem

    ዶክተር ማሙሻ የረዳህ እግዚአብሔር ስለአንተ ይክበር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ዘመንህ በዚህ የወንጌል እዉነት ይጠቅለልልህ

  • @kali2839
    @kali2839 Před rokem +1

    Dr. Mamusha Thank you for letting God
    to use you for our generation.

  • @desta5885
    @desta5885 Před rokem +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይረዳኛል። እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረክ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረክ። ለበረከት ሁን። የሚገርም ትምህርት ነው ። እንዲህ በርቶልኝ፣ ተረድቼው አላውቅም ነበር። ዛሬን የስጠኝን የገለፀልኝን መንፈስ ቅዱስን እባርካለሁ። ሁላችሁም ተባረኩልኝ። እንካን ለሶስተኛ አመት በሰላም አደረሳቹሁ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +1

    Welcome 🙏🙏🙏

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Před rokem

    በጌታ የተወደድክ ወንድማችንዬስማይ አምላክ ብር ያድርክ ሁሌ እባረካለው ባንተትምህርት

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Před rokem +1

    Dr.Mamusha .You are blessed.❤

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 Před rokem +1

    May God bless the rest of your life brother Mamusha!

  • @yosephabera1558
    @yosephabera1558 Před rokem

    ዶር .ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsihonabebe7674
    @tsihonabebe7674 Před rokem

    አሜን አሜን አምላክ ይርዳን ተባረክ

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 Před rokem

    የእግዚአብሔር ፀጋ ሁሌም ይደግፍህ, በረከታችን ማሙሻ🙏🙏

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 Před rokem

    🙌😍

  • @lidiyarashad3097
    @lidiyarashad3097 Před rokem

    Amen , Hallelujah ✝️ ❤❤🙏🙏

  • @yalewgebremeskel4022
    @yalewgebremeskel4022 Před rokem

    ኦ! እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Před rokem

    What I say, I don't have word GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY'S

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    I thank God about you dear our brother Dr. Mamusha. You are a blessing for us.

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    Amen🙏🏾…. thank you Jesus🙏🏾

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před rokem

    ቃል አጣሁ በእየሱስ ሰም ይሄ የኔ መልክት ነዉ ለካሰ እረእራሄነዉ ያነን ሁሉ ያሳለፈኝ 😭😭😭😭ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዉሰጥ የማይጣ መልክት ወጣ ገባ ሰል የምሰማዉ መልክት ነዉ ለኔ ተባረክ አባት ነዉ ድንቅ መካሪ አሰተማሪ ነህ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @paulosnega9985
    @paulosnega9985 Před rokem

    God bless you doctor mamusha

  • @BereketGoshu
    @BereketGoshu Před 3 měsíci

    Ulem bzu erhs bsateum ulum gn minagerut le/r fkad,desta menor new minagerew geta brk yargk ewnt bexam ewedkalew

  • @shumeyetessema819
    @shumeyetessema819 Před rokem

    Amen

  • @thevoiceofvoicelesslm4308

    Mamushaye❤️❤️

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem

    Wendemachien tebarek hulem le hiwete ymihone megeb selemetabelan ahunem betefe ye eg/r ye kale eweket bemulu taga tegelet amen🙏🙏🙌🙌

  • @yabetsberhanuasfaw7232

    ene yihen kifil endezih aychew ena teredichew alakm.......Dr. Mamusha Egziabher zarem abzito yitekemibih...........rihrahewn silasayen Egziabher smu kef yibellllll.........Kezihm buhala le egziabher eninoralen rihrahewn eyasebn eyasebku

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 Před rokem

    God blessd you ❤

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 Před rokem

    God bless you and family Nice learning

  • @fevenwelde9286
    @fevenwelde9286 Před rokem

    God bless you.

  • @hassuhasset2500
    @hassuhasset2500 Před rokem

    😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😮😮😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😮😮😢😮😢😢😢😢😮😮😅😅😅😢😮😮😢😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @linahenok3827
    @linahenok3827 Před rokem

    ዘመንህ ብርክ ይበል! ያከበርከው ያክብርህ 🙏

  • @fikrebrhane6444
    @fikrebrhane6444 Před rokem

    እድለኞች ነን በናንተ እየተመገብን ስላለን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    እግዚአብሔርን እኔ ወድጄው ነው ምክተለው ግን ፈራለው አጥያት ስሰራ😭

  • @tilksewa.kelemu4407
    @tilksewa.kelemu4407 Před rokem

    ይሄን ሰው እየሰማችሁት ነው ወይ?? ጌታ ያተረፈልን አንድ ድምፅ ይሄውና! የማያቋርጥ መታደስ… የሚገርም ሃሳብ!… የቅድስና ሞቲቬሽን… መሰረታዊ… ጥያቄዎች!

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před rokem

    ስለ ኤሳዋ አልጨረስክም

  • @derejekidane-cx4dq
    @derejekidane-cx4dq Před rokem

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ