ሁላችንም እንሞታለን! ተጠያቂው ማነው? 𞥑 ክፍል አንድ𞥑 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ 𞥑𞥑YHBC Tube𞥑𞥑

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2021
  • Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Subscribe Like Share
  • Zábava

Komentáře • 75

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 2 měsíci

    ቄስ ትዕግስቱ ተባረክ! የያዕቆብን ና የዳዊትን ቤተሰብ በጣም ትወዳቸዋለህ . ስብከትህ በዚህ ዙርያ ነው ::

  • @user-cc3tx7rs6o
    @user-cc3tx7rs6o Před 2 měsíci

    ድንቅ የሆነ መልእክት ነው

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před rokem +1

    ድንቅ መልዕክት !!!!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 5 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜሪካ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ተባረኩ ❤🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @selame2713
    @selame2713 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ጥልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርብህ ተባረክ

  • @yohannesassefa9213
    @yohannesassefa9213 Před 2 lety +1

    ቄስ ትዕግስቱ ዘመንህን አገልግሎትህን ኑሮህን ጌታ ይባርክህ

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 2 lety +9

    ቄሱ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❣️ይብዛልህ ❤️🍇🇪🇹
    አቤት የጉባኤው እርጋታ በጣም የሚገርም ነው ከልብ እየተከታተሉ ውሃን የጣመ ዋልያ ነው የሚመስሉት 🍇🍇🍇🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @phinetastic1995
    @phinetastic1995 Před 2 lety +1

    አራ በእየሱሲ ስም እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ይብዛልክ ተበረኪልኝ ዋዉዉዉዉ🍓🍇🌾🍒🍎😘😍

  • @mante_1993
    @mante_1993 Před 2 lety +9

    እግዚአብሄር የይቅርታ ልብ ይስጠን ድንጋይ ልብ እና ትዕቢተኛ ልብ ይንቀልልን የተዘራዉ ቃል ይለምልም

  • @senaitabebe7388
    @senaitabebe7388 Před 2 lety

    Wawww amazing temhrt goyta yesuse keratosis yebrkeh wendm qase tebrke ante beruk nehe 🙏🏻🌹🙏🏻🕊🍇🕊

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před rokem

    ተባረክ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +1

    ምናይነት ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱሰ ጽጋ ይጨምርህ አባታችን ተባርክ 😍😍😍

  • @ghenettemelso4413
    @ghenettemelso4413 Před rokem

    Jed tegistu God bless you.I praise God that God. Put the wisdom of teaching.I learned so much from you.God bless you and your family ❤️❤️❤️

  • @officialsingerashenafigult6157

    ቄስ ትእግስቱ ሁሌ በምታስየምረው ትምህርት እባረካለው መልእክት ያለው ነው ትምህርትህ ተባረክ!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትእግስት ጌታ ሆይ የስማነውን በልባችን አሳድርልን በተግባርም የምንገልጸበትን አቅምና ሀይል ስጠን የጌታ ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን🙏 አሜን🙏

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    Egzeabher yrdan amennnnnn GBU more and more

  • @merkinemogiso2016
    @merkinemogiso2016 Před 2 lety +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem

    ውይ ፓስተር እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ፀጋው በዝቶልሀል እጅግ የሚያረሰርስ አስተምሮ በቲቪ አላችሁ ግን አለም ይስማው መልካሙን ትምህርትህን

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 2 měsíci

    💚💚💚💚💚

  • @nemeraroro1618
    @nemeraroro1618 Před 2 lety +6

    I see Amazing wisdom of God in your preaching Reverend Tigistu;
    May God bless your family and ministry in the mighty name of Jesus Christ

  • @adonawit3463
    @adonawit3463 Před 10 měsíci

    Egzyabher ybarkih kes.

  • @wudasehaile2161
    @wudasehaile2161 Před 2 lety +2

    God bless you, I'm always blessed with your teaching.

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 Před 2 lety +1

    ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před rokem

    May God bless you more and more dear the man of God .

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Před 2 lety

    ቄሱ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❣ይብዛልህ ❤🍇🇪🇹

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 2 lety +2

    እሰይ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u Před 2 lety

      ጌታ፣ይባርክህ፣ግሩም፣ትምህርት፣ነው፣

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před 2 lety

    I wish dr Abiy forgive TPLF and stop the war 🙏🏿😍😭

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před 2 lety +1

    የኔ ጌታዬ ስለ ቃል እጅግ አድርጋ አመስግናለሁ!🎚📚📖❤️🔥ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአንተ ብቻ ይሁንለት ኢየሱስዬ🙏 ጌታ ኢየሱስ ትግስትን ይስጠን! እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይባርኮ ተባረኮልኝ📚📖🔥🙏

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před rokem

    ❤🙏

  • @netsanettesfaye7544
    @netsanettesfaye7544 Před rokem

    May God bless you!

  • @betelhembetel9257
    @betelhembetel9257 Před rokem

    ይሄንን የእግዚአብሔርን ስው ስወደው ትምህርቶቹን በጥሞና ነው ማዳምጠው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mpiyomasilvasiilva4782

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🥰🥰

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 2 lety +5

    ልክ አሁን እየሆነ ያለውን ዘመን ነው የሚናገርን ያስፈራል

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 Před 2 lety +2

    Thank u very powerful message God bless u 🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před rokem

    የቃሉንብርሃን ጌታ ያብዛልህ:: ለኔ የመጣ መልእክት ነው :: ተባረክ::
    እግዚአብሔር ባንተ ስለመለሰኝ::

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 Před 2 lety +1

    Wow what powerfu message . May God bless you and your family 🙏🙏🙏👏👏🙏

  • @denekeego1734
    @denekeego1734 Před 2 lety

    Rev Tegistu Mogese
    God bless you abundantly.Deneke

  • @danieldangiso1781
    @danieldangiso1781 Před 2 lety +1

    ቀሱ ተባረክ

  • @mamushmebratu3682
    @mamushmebratu3682 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ከለዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክህ

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 Před 2 lety +2

    God bless MeazA Teshome

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 2 lety +2

    GOD bless you

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 Před 2 lety +3

    እግዝያብሔር ይባርክህ የጌዜው መልእክት ነው።

  • @tamiratdana3487
    @tamiratdana3487 Před 2 lety

    ፓስተር ጌቱን እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥ

  • @senaitk.d3025
    @senaitk.d3025 Před rokem

    I wish you'll have your own CZcams station

  • @yunussofi9509
    @yunussofi9509 Před 2 lety +1

    Namin hunduu ilaaluu kanqaabu kofreensi bara 2021 ji'a haga'ya waldaa ifa jireenya hawasa

  • @zenebechshamebo4808
    @zenebechshamebo4808 Před 2 lety

    God bless you paster tigistu

  • @tamiratdana3487
    @tamiratdana3487 Před 2 lety

    የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ

  • @netsanetamare3249
    @netsanetamare3249 Před 2 lety

    Kes tigsistu tebarek zemenih

  • @gizeyihune5801
    @gizeyihune5801 Před 2 lety

    Migerm melikt !!! geta yimetal menkat yihunilin. Bebizu tebarek

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 Před 2 lety +1

    Bezu tameranal tabark...

  • @GetachewD
    @GetachewD Před rokem

    ወንድሜ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ !!!

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 Před 2 lety +1

    May God bless you

    • @abewada4784
      @abewada4784 Před 2 lety

      Endet dink kal naw egzabiher yibarek sile yareye

  • @bilengeb593
    @bilengeb593 Před 2 lety

    We need part 2

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Před 2 lety

    egziabher yibARKIH YIBZALIH

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክ ቄስ ትዕግስት ሞገስ

  • @teezadubai3014
    @teezadubai3014 Před 2 lety

    እግዚአብሔርጌሩዲቂነዉ

  • @adenara7943
    @adenara7943 Před 2 lety

    Lord forgive me....

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 Před 2 lety

  • @Bethted10
    @Bethted10 Před 2 lety

    Wearing masks should be obliging and enforeced! But God bless for this wonderful message!

  • @genetbuche3995
    @genetbuche3995 Před 11 měsíci

    Gata antai ybrkw

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 2 lety +1

    በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ይገርማል መጸሐፍ ቁዱሰ ሳነብ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ነበረኝ አሁን አሁን መልሰ እያገኘሁ ነዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @ትምህርት
    @ትምህርት Před 2 lety

    የሚደንቅ ሀሳብ ነው መረጋጋት እና ማስተዋል ያሻናል ተባረኩ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 2 lety

    Gilitse yale melikt new, joro yalew yisemal !!!

  • @abebawdemissie3521
    @abebawdemissie3521 Před 2 lety

    አዎ ቤተክርስቲያን ወዴት ነች?

  • @senaitk.d3025
    @senaitk.d3025 Před rokem

    If you have would you please send me I would like to follow up. Me and my family

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 2 lety

    ለምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ መሬት ከልለው ይሄ የኛ ብቻ ብለው ተገንጥለው የራስን ሀገር መስርተው መቆም የቻሉት? ይህ በዚህ በመቀጠሉ አዲሥም አያቅዋቋሙ መገንጠልን አንደዓንድ ብቸኛ አማራጭ አድርገው ሀገር እያወኩ ሕዝቡን እያደሀዩ ሕዝቡን እየገደሉ ይገኛሉ. ለምንድነው ይህ በኢትዮጵያ የገነነው, በ እናውቅላቹሐለን ባዮች እየተመራን ? ምነው ከ አጎራባች ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ሊቀላቀሉ ወይም ነፃ እንውጣ የሚሉ ድርጅቶች ኖረው ጎልተው ያልታዩት ? ለምንድነው ተገንጥለው በአውሮፓና በ ኤሽያ ሞግዚትነት መቆየት, ማስጋጥ, ሥራ ለነሱ ለባእድ እየፈጠሩ, እየከፈሉ, የአፍሪካን ምሁሮች ዝንብ እንዲወራቸው የተፈለገው? ምን ክፍተት ቢፈጠር ነው ይህ በልዩነት ላይ ብቻ መስበክ, በአፍሪካውያን መሃል የገነነው አህጉርቷንም ልታንሰራራ በማትችልበት ሁኔታ ላይ የጣሉት? ለምንድነው አንዱ ለአንዱ እንዳይደርስ በማለም ክልል ሳይቀር በአንድ ጎሳ ብቻ ስም ተጠርቶ የራሱ ብቻ እንደሆነ አድርጎ እንዲገምት የተገደደው? ለምንድነው የዚህ የሁዋላቀር የደደቦች አሰራር ሊታረም ያልተፈለገው? አንድ ሃሳብ አደገኛነቱ በአንድ በቂ ምክንያት ብቻ ውድቅ እንዲሆን ካስቻለ, ያ ሃሳብ ተግባራዊ እንዳይሆን መደረጉ ግልፅና ግድ ነው በዓለም ላይ. ኮሚኒዝም በዚሁ መልክ ነው አፈር የበላው, ሰውን እኩል ማሳደግ በእኩል ማቆየት አይቻልም, ለዚህም ምክንያቶች ቀርበው ምላሽ መስጠት አልተቻለም, ያም አንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል. ለማስታወስ
    ለሁሉ ዜጋ አንድ, አንድ ሚሊዮን በባንኩ አንዲኖረው ተደረገ, አሁን ማን ይሙት በዚህ ተመን ተገድቦ ብሩን ይዞ ሳያጎል ወይ ሳያባዛ ይቆያል ወይ? እሺ,
    ሁላችንም ጤነኛ ባለመሆናችን ዓንዱ የአእምሮ ስንኩልነት ያለበት እኔ ብር አደለም ጤና እንጂ ብሎ ለቅርቡ ሰው ሰጠው, ምን ተፈጠረ?
    አንዷ ደግሞ ልዩ ትርኢት አዘጋጅታ ሰው እየከፈለ ግብቶ ማየት, እሷም ማካበት የነሱ ሲጎል የሷ እጥፍ ሆነ. አንዷ ደግሞ ጥበብ የተካነች የመሬትን ስበት ተቁዋቁማ ሰውን እቃን ተሸክሞ የሚበር ሰራችና ለገበያ አዋለች, ሊጠቀም የፈለጉ ገዙ እስዋም ባለፀጋ ሆነች. አነኚህን የመሰሉ ምክንያቶችና ሃቆች ኮሚኒዝምን በመፅሐፍ መደርድርያ ላይ አስቀሩት. በጄ!
    ይህ በዚህ ያብቃና ወደ ወቅታዊው የጎሳ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያውያን የተመረተ ደም እያራጨ ወዳለው እንመለስ. ይህ ኢትዮጵያ የበቀለው አስተሳሰብና ድርጊት ከቶውን ከንቱና በደደቦች የተተከለ ማገናዘብ ባልቻሉ ማስብ ባልቻሉ ነገ ለሚመጣው አደጋ መሠናዳት የሚባል ትልምና ራእይ በሌላቸው ሊተገበር የተሞከረና አደጋ ላይ የጣለንን እንይ. የአስተሳሰብና የምኞት, ትልቅ ልዩነት እንዳለ ለማስታወስ.
    ይህ ጎሳዬ ለጎሳዬ ብቻ እያለ ሲያለቅስ, ይችኛዋ,
    አፍሪካውያን, እኛ ጥቁር ህዝቦች, እኛ ኢትዮጵያውያን በጋራ እንመክት, አለመሰባሰባችን ለምዝበራና ለአደጋ ዓጋልጦናል ትላለች,
    በምን ምክንያት?
    ይህ ትግራይ በቀሉ ጎሰኝነት በአንድ ጥያቄ ብቻ ውድቅ ነው.
    የሰው ልጅ በተለያዩ ክስተቶች የሰደዳል, በመሬት መንቀጥቀጥ, በ አሳተገሞራ ፍንዳታ, በጎርፍ በውሃ በመጥለቅለቅ, ከሰማይ በተናዱ አለቶች በመቀጥቀጥ, በቃጠሎ, በመሬት መስመጥ, በመሬት መሰንጠቅ በውቅያኖስ በመዋጥ, የኖረበትን ቀዬ ለቆ ወዳ ዓጎራባች ክፍላተ ሀገራት ወይም ሃገራት ወዳሉ ይሸሻል ይህም አብሮ ከሌሎች ጋር እንዲሰነብት ያስገድዳል.
    የሰውሰራሹን አደጎች, ጦርነትንና በአስተዳደር ጉድለቶች የሚመጡትን ሳልዳሥሥ ይህ ብቻ በቂ ምክንያት ነው ውድቅ ለማድረግ.
    በነኚህ አይነት ምክንያቶች የተጠቁትን ይታባታችሁ ልትከቱዋቸው ነው? ሕዝቡን የት ሂድ ልትሉት ነው ? ከዚህስ ቀደም አልደረሰም ወይ? መሬት ተገጣጥማ ሳትፈራርስ እያለች (ፓንጂያ) በሚል ስያሜ ስንጠራት አሁን ከአምስት ያላነሱ አህጉራት በመፈረካከስ ተፈጥሯል.
    አብሮነትን ያልሰበከ ደደብ እዛችው የደረሰበትን አደጋ ተቅብሎ ተቀብሮ ይኑር.
    ክልልን በአንድ ጎሳ ስም መጥራት
    በሕሊናና በኑሮ የሚያመጣው ቀውስ
    በተለይም በኔ በአፍርካዬ በውዷ ኢትዮጵያዬ ሕብረትን ባስተማረች መሃል የሚያመጣው አደጋ ቀላል አይሆንም.
    እኔ በገባኝ አይነት አንተ እሷ እነሱ ህዝቡ የገባቸዋል ወይ ብሎ እራስን መጠየቅ?
    በአተረግዋጎም ልንለያይና መሰናክሎች አናኖርም ወይ ግጭት አንፈጥርም ወይ? እንዴት የበለጠ ቤት ውስጥ ግብተህ ኑር ትሉኛላችሁ? ያኮ ማንም የሚያውቀው በበለጠ ቤትነት ነው.
    እንዴት እኔ አለማየሁ ይበለጠ ቤት ውስጥ ባይተዋርነት ሳይሰማኝ ልኖር እችላለሁኝ?
    ሲመራረጡብኝ, ሲገላምጡኝ ልኑር?
    የበለጠ ቤት ቤተክርስቲያን ወይም ሀገር, ክፍለሀገር አደለም, ሁላችንም ተመችቶን የምንቆይበት. በስሙ ብቻ የግለኝነት ባህርይ አለው. ለዚህም ነው በገለልተኛ ስም መጠራት በአባቶቻችን የተመረጠው. አክሱም ብሎ ጎሳ አልነበረም ክፍለሀገር እንጂ. ከግብፅ ተሰደው የመጡ ጥቁሮች ወግተው ትግራይ እንዳሉት ሁሉ, ብቸኛው በጎሳ የተጠራ ቦታ ያ ከባቢ ነበር.
    ሌሎች ክፍላተ ሃገራት ሐረርጌ, በጌምድር ጎጃም, ሸዋ, ሲዳሞ ኢሉባቡር, ጎንደር ይባሉ ነበር, ይህም የዜጎችን የምሁሮችን የወታደሮችን ዝውውር ሳይገታው ሳያገለው በደስታ ዜጎች ይኖሩበት ነበር. ማን መብት ተሰጦት ቀየረው ለምን ተግባር እና ተልእኮ?
    ደደብ ይጥልሃል, ተው እንጂ! በመሃይም እጅ ላይ የወደቀች ስልጣን መርዝ ነች የሚባለው ለዚህ ነው. ህወሓት የመሀይማን ስብስብ በ ኢህአደግ ግርግም ውስጥ የቆዩ እንስሶች ናቸው.

    • @saday6114
      @saday6114 Před 2 lety

      እንተ ይፃፍከውን ደብዳቤ ማንም አያነበውም ግን እስኪ የራስህን ተውና እግዚአብሔር የሚለውን ስማ ከአዋቂው ተመከርና ልቦና ግዛ ያለዛ ከዚህ የባሰ መከራ በሀገሪቷ ላይ መአት ታመጣለህ።

    • @liseyassanchase4395
      @liseyassanchase4395 Před 2 lety

      @@saday6114 የፅሁፉን ይዘት ለማንበብና ለመረዳት ከበደሽ መሰለኝ. ያ አምላክ ረዳ ሲባል መፅሐፍ ላይ አንብበን እንጂ በመረጃ አሁን የታየ ነገር የለም. በምኞት ክረሚ.