AMMANUEL TV - የዳንኤል ስኬት በባዕድ ምድር :: ክፍል 1 with Pastor Eyasu Tesfaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel TV Presents: የዳንኤል ስኬት በባዕድ ምድር :: ክፍል 1
    Ammanuel Montreal Evangelical Church - by Pastor Eyasu Tesfaye

Komentáře • 48

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 Před rokem

    የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ❤️🙏

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 Před 4 lety +1

    በምርኮ ሀገር ያልተማረከ ልብ ያላቸው ሦስቱ የእምነት አርበኞችን የሚተካ ትውልድ ካለ አሜን ይበል!!!

  • @salkid7340
    @salkid7340 Před 7 měsíci

    የግዛብሔር ሰዉ ጎበዝ አስተማሪ ጅዳስላለሁ ሰአቱይመቸኛል ትምርትህ ይመቸኛል ተባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety +2

    1ኛ ጢሞቴዎስ 4
    8፤ ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።

  • @tensaybiru5675
    @tensaybiru5675 Před 4 lety +14

    እንካን ደህናመጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር መልካም አዲስ አመት ጌታ ይባርክህ በአንተ ዉስጥ ጌታ ብዙ ያስተምረናል እና አትጥፋ ብዛ

    • @gideykidane2788
      @gideykidane2788 Před 4 lety

      V.bhH b n. Jetty high Shiloh knob I okhaa owwh8jah muvn
      B9khjnmi nbu nnmmelnmksmkkeekkemeksmmekkwekkwkkekekv bennerf.hh.Hutu iwet Noemi

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ በአንተ ስብከት ነው ጠንካራ መሰረት እንዲኖረኝ የሆንኩት! ከዛሬ ስድስት አመት በፊት የሰማኋቸው ።

  • @richsint9440
    @richsint9440 Před 4 lety +4

    ፓስተር እያሱ ተባረክ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ትምህርት ነው

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 Před rokem

    Im listened to these sermons last year, and I'm now listening to it again because it was such a blessing

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 Před 4 lety +3

    Pastor more Bless

  • @birtukanwendemagegne4935

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety

    Amen Amen Amen pasterye lebreket hune

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ዛሬ ይህንን ቃል ስላሰማኸኝ የሚለውጥ የሚያስጨክን የሚቀድስ ቅዱስ ቃል ፀጋ ይብዛልህ የምወድህ ፓስተር እያሱ ተስፉዬ

  • @glorry8336
    @glorry8336 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ተበርክ የጌታ ሳው

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 Před 4 lety +3

    ተባርክ ፓስተር

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 Před 3 lety

    Ameeenn Ameeenn

  • @user-fh7py6iq8m
    @user-fh7py6iq8m Před 6 měsíci

    Amen amen amen

  • @MDMD-le8og
    @MDMD-le8og Před 4 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @lemmaalemu2521
    @lemmaalemu2521 Před 4 lety +2

    Eyumee anitan lela min ilalahu geta eyasus qar zamanihin cariso yibarikawu!!

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen tebarek tsigawon yabezalik tebarek

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 6 měsíci

    geta hoy erdagn bekalh endnor

  • @menberewoldemichael1864

    ተባረክ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 4 lety +1

    dhugaan dhagahuu ... wangelaf akkan jabadhuu ... gota nagodhaa... jalladhen sii dhagahaa..!!

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 Před 4 lety +4

    God bless you pastor.

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety

    2ኛ ዜና መዋዕል 36
    16፤ እነርሱ ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በሕዝቡ ላይ እስኪወጣ ድረስ፥ ፈውስም እስከማይገኝላቸው ድረስ፥ በእግዚአብሔር መልእክተኞች ይሳለቁ፥ ቃሉንም ያቃልሉ፥ በነቢያቱም ላይ ያፌዙ ነበር።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety

    ወደ ሮሜ 12
    2፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

  • @godisgoodallthetime836

    God bless you more

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 4 lety +3

    GBU more and more! ! ! ! !

  • @nb5490
    @nb5490 Před 4 lety +3

    Welcome back pastor betam tefak I hope all is well. nafkehen neber from Australia enwedkalen tebarek

  • @madantigubuli9841
    @madantigubuli9841 Před 3 lety

    Tebarki

  • @saramartin7442
    @saramartin7442 Před 4 lety +1

    Geta yebarheh Huluzie sisemah setastemehr ETANEZALH Paster EYASU TESFAY

  • @tekleashenafi3998
    @tekleashenafi3998 Před 4 lety +2

    God bless you! Please so many people follows you be strong on your work God with you!

  • @esudaniso5956
    @esudaniso5956 Před 4 lety +3

    Great message
    God bless you pastor

  • @number1rko
    @number1rko Před 4 lety +2

    Tebarek hulem endetesnanahu new bante sibket❤❤❤❤

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 Před 4 lety +2

    Minaw tefheben eko ! we miss you 😘 betam dase yemil kale new tebarkilen!!

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 4 lety +3

    may God Bless you more

  • @limitlessg2605
    @limitlessg2605 Před 4 lety

    Geta abzto ybarkeh

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety

    መጽሐፈ ምሳሌ 16
    32፤ ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል።

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 2 lety

    tebarrk

  • @efitahjesus5484
    @efitahjesus5484 Před 4 lety

    ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለበረከት ሁን መሰርትን የሚያፀና እንደ ማር የሚጣፍጥ የህይወት ቃል !!!!

  • @Amanuelsounds
    @Amanuelsounds Před 4 lety

    Youre amazing pastor so blessed to be able to watch you're teachings on CZcams !

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety

    መጽሐፈ አስቴር 3
    8፤ ሐማም ንጉሡን አርጤክስስን፡- አንድ ሕዝብ በአሕዛብ መካከል በመንግሥትህ አገሮች ሁሉ ተበትነዋል፤ ሕጋቸውም ከሕዝቡ ሁሉ ሕግ የተለየ ነው፥ የንጉሡንም ሕግ አይጠብቁም፤ ንጉሡም ይተዋቸው ዘንድ አይገባውም።

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 Před 4 lety

      2ኛ ጢሞቴዎስ 1
      7፤ እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 Před 4 lety +1

    Where have you been Pastor? We missed you right here in Texas, how is your family? We are so glad to see you again, I always hear your teaching again and again. Thanks to the almighty Lord. May God bless you and your family. I praise Lord about you all the time, Berta.

  • @tekleashenafi3998
    @tekleashenafi3998 Před 4 lety +2

    God bless you! Please so many people follows you be strong on your work God with you!